ኢቲቪ ተኮር “ግጥም” በጨዋታ (አቤ ቶኪቻው)


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ሰሞኑን ኢትዮጵያ ቴሌቪዥን “አንድ ሀገር ብዙ ሃይማኖት” በሚል ርዕስ ዶክመንተሪ ፊልም አሳይቶን እንደ ቡና ደጋግመን ጠጥተነዋል።
ዶክመንተሪው ርዕሱ ደስ ይላል። እውነት ነው ኢትዮጵያ አንድ ናት እውነት ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ሃይማኖት አለ መኖርም አለበት። (በመርህ ደረጃ ይሄ ትክክል ነው! (ወይ …