መለስ በቅርቡ እንደሚመለሱ አቶ ስብሃት ነጋ አስታወቁ (VOA)

VOA | July 18th, 2012

የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የጤንነት ሁኔታ አስጊ እንዳልሆነና በሚቆጠሩ ቀናት ውስጥም ወደሥራቸው እንደሚመለሱ ከሕወሓት መሥራቶችና አንጋፋ መሪዎች አንዱ የሆኑት አቶ ስብሃት ነጋ ለቪኦኤ አስታወቁ፡፡ ያዳምጡ


One Response to “መለስ በቅርቡ እንደሚመለሱ አቶ ስብሃት ነጋ አስታወቁ (VOA)”

  1. Anonymous says:

    አዪተ ስብሃት አረ እውነት እናውራ



We would like to hear your opinion.
Join Ethiopian Review's forum and post
your comments. Click here to join us.
If you are already a member, click here.

You must be logged in to post a comment.