የዋልድባ ገዳም ህልውና ያሳሰባቸው ኢትዮጵያውያን በጀርመን ሰልፍ አደረጉ

ዶይቸ ቬለ | July 19th, 2012

ካለፈዉ መጋቢት ወር አንስቶ ለስኳር ልማት ፕሮጀክት ሲባል ጥንታዊዉ የዋልድባ ገዳምን ይዞታ ይነካል በሚል የተለያዩ ወገኖች ስጋታቸዉን ሲገልፁ ተደምጠዋል። ፕሮጀክቱን የሚመራዉ የመንግስት አካል በበኩሉ የተጠቀሰዉ ፕሮጀክት የገዳሙን ዋነኛ ክፍል እንደማይነካ ነዉ የተናገሩት። ሰሞኑን  ደግሞ ይህ ፕሮጀክት የገዳሙን አካል ይነካል የሚል ስጋታቸዉን ለመገናኛ ብዙሃን ካስደመጡ  የገዳሙ መነኮሳት አንዱ ለእስር መዳረጋቸዉ፤ ገዳሙም ዉስጥ ወታደሮች መገኘታቸዉ ይነገራል። ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከፍተኛ አካል ስጋታችንን ብንገልፅም ምላሽ አላገኘንም የሚሉት በጀርመን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አባቶች እና ምዕመናን ዛሬ ለጉዳዩ ትኩረት እንዲሰጥ ፍራንክፈርት ከተማ ላይ ሰልፍ አካሂደዋል። ዘገባውን ያዳምጡ

3 Responses to “የዋልድባ ገዳም ህልውና ያሳሰባቸው ኢትዮጵያውያን በጀርመን ሰልፍ አደረጉ”

  1. Genene says:

    It is a good start and a long awaited one . I hope at last the leaders of the EOC in Germany are opening their eyes and start to challenge the weyane regime and its pupets as a true guardian of the religion and we all salut them .Beimg educated means,being able to cope with reality.The Almighty GOD safeguards the Ethiopian Orthodox Church,

  2. Dereje Mengesha says:

  3. ሃይለ ሚካኤል says:

    የዋልድባ የንባ ጸሎት ለመለስ ሞት

    ከአበበ ገላው ጩኅት ይሰውራችሁ

    የወያኔን ነገር ገና ምን አይታችሁ

    ታገሉ በህብረት ባንድነት ሆናችሁ

    ይታደጋችኋል ቅዱስ ፈጣሪያችሁ
    ደስታ ይሞላታል ኢትዮጵያ እናታችሁ

We would like to hear your opinion.
Join Ethiopian Review's forum and post
your comments. Click here to join us.
If you are already a member, click here.

You must be logged in to post a comment.