በአቶ መለስ ሕመም ላይ የህወሓት መሥራቹ አቶ ግደይ ዘርዓጽዮን አስተያየት

VOA | July 19th, 2012

አቶ ግደይ በህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ ውስጥ ለ12 ዓመታት ከቆዩ በኋላ በአ.ዘ.አ. በ1987 ዓ.ም. «በፖለቲካና ሌሎች» ሲሉ በገለጿቸው ምክንያቶች ከድርጅቱና ከሃገርም ወጥተው ባሁኑ ወቅት በተቃዋሚነት በልዩ ልዩ እንቅስቃሴዎች ላይ መሰለፋቸውን ያስረዳሉ።

በተለይ አሁን በቅርቡ በተመሠረተው ሸንጎ ውስጥ በዋና ፀሐፊነት ያገለግላሉ።

ዝርዝሩን ከቃለምልልሱ ያድምጡ።


13 Responses to “በአቶ መለስ ሕመም ላይ የህወሓት መሥራቹ አቶ ግደይ ዘርዓጽዮን አስተያየት”

  1. agame says:

    መለስ አሁን አይደለም የሞተው. ዹሮ አገሩን አሳልፎ ለአመሪካ መንግስት መሳርያ ሁኖ ሂሊናዊን ሲያስረክብ የዛን ነው የመተው. አሁን ስጋውን ብቻ ነው የመቶው.

  2. Saleh Abdu Yonuoss(Proud Jeberti) says:

    መለስ ሞትዋል ግን የትግራይ ህዝብ ማይት ይንሩብናል ብየ ይማሰብው.ይትግራይ ህዝብ ኤትዮጵያዊነት እስከ አለው ስህተት አይሆነም ግን ችግር የሚኖር የትግራይ ህዝብ ሃስቡ በይመቃቅል ነው.እዚህ እስከ እናየው.

  3. SINZIRO says:

    This is my strong wish.

    Well great country with way back 3000 yrs civilization like Ethiopia should not be driven by just ‘a wish’. May be I say my ‘strong prayer”. Yet, this works among those who believe prayer works in politics matters. Why not? as God has created all and still has business with all. Any ways this is my belief. Just forget no need to worry. What if I change my title to be “my vision for my nation”. May be many will agree to this phrase as it is a contemporary hot cake. Ok! “vision” meaning what I want to see! But who am I after all? Sure a citizen with full right to suggest my ideals very freely as it should be in democratic civil society. My vision for the coming New Ethiopia is very short, clear and down to earth.

    I want to see all the politicians from way back the early 1950′s(if they’re still alive) be them from EPUD,EDU,TPLF,EPLF,CUD,etc.. being the next parliamentarians. I really mean it, they deserve that position as representatives of all the Ethiopians, but no other executive power except just ‘a parliamentarian’s power’ for the next five years(2013-2017). This I say because they were involved in the past severe bloodshed and they are all now in either late fifties or their their sixties, there fore they are not fit to bear executive power. Yet I say they still deserve the parliament.

    I want to see all the court system be held by professional lawyers who are above 60. yrs old. No need of any sophisticated criteria but their professional excellency with their age will be enough.

    I want to see guys in their late thirties and forty’s being the executives(ministers,high rank officials). The criteria should be still professional excellence with competence.

    I want to see the constitution that we have, retain its everything except the cessation article 39, and a bit modification on the article on sovereignty of the nation.

    I want to see building up on the existing policies, modifying them with a justified process.

    Presidential system, every four years election, but no election except implementing my vision for the transitional years 2013-2017. The en-trim president must be Oromo!Not necessarily OLF.

    SINZIRO

  4. ደርባባዉ says:

    ወያኔዎች መዋሽት ልማድ ሆኖባቸዉ እንጂ እውነት መዉጣቷ አይቀርም ግን ትዝብት ነዉ ትርፉ፤ ወሮበሎች ፤፤

  5. Anonymous says:

    He is loser

  6. Bahiru says:

    ግደይ የህወሓት ም/ሊቀመንበር እንደነበረ ይታወቃል:: ይሁን እንጂ ድርጅቱ ከለቀቀ ዓመታት አስቆጥረዋል:: በአሁኑ ወቅት ህወሓትን ለመገምገም ብቃት አይኖረውም:: ምክንያቱም ህወሓት ከጊዜ ጋር የሚቀያየር ድርጅት ነው:: እነ ግደይ በድሮ እውቀቱ ነው የሚገመግመው:: በተለይ የኢሳት ቴሌቭኢዥን ቦርድ አባልና የጉንቦት 7 አባል ከሆነ በሁዋላ አስተሳሰቡ ሁሉ ወርደዋለ:: እነሱ የጠራ የትግል ስልት ሳይኖራችው የግደይ መጨመር የሚያመጣው ለውጥ የለም:: የስየ;ገብሩና ነጋሶ በመድረክ መግባት ለውጥ እንዳላመጣ ሁሉ:: ስለዚህ ግደይ የከሰር ፖለቲከኛ ነው::

  7. ሽመልስ says:

    የወያኔ አምባገነናዌ አስተዳደር መንግሥት ለሃያ አንድ ዓመት ሲያቅራራና ሲፎክርበት የነበረው የጪቆና የማሠሪያ፣ የመከፋፈያና የመግደያ ሕገመንግሥት፤ በፈቀዱት መሠረት የሚያሽከረክሩት የሚጋልቡት የነበረ፤ ዛሬም የዚሁ ቁንጮ የሆነው መለስ ዜናዊ በእግዚአብሔር እጅ ተይዞ እያለ እንኳን በሕገ መንግሥታቸው መመራት አልቻሉም ።በዚሁ መሠረት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አገሪቱን መምራት ሲገባው ማን እንደሚመራ ሳይታወቅ ሁሉም በየአቅጣጫው መግለጫ እየሰጡ ይገኛል።ጎበዝ!አገራችን ወደ ሌላ አስከፊ የተቧደኑ/ጋንጎች/ አምባገነኖች እጅ ከመውደቋና ክመበታተኗ ወደ አስከፊ ደረጃ ክመድረሷ በፊት ዛሬ ነገ ሳንል መላ እንፈልግ።

  8. Hello says:

    Dear Mr. Gidey:

    You have departed from the struggle for the last 25 years and wornder to share us if you have made any tangible progress in the struggle.

  9. Tamiru says:

    status quo no more no less

  10. Tamiru says:

    status quo no more no less for Ethiopia

  11. shewnet says:

    ስውየው ሰልጣኑን አያምንም:: በከፋ ባይያዝ ካልጋ ላይም ቢሆን አለሁ ይል ነበር:: ኢትዮጵያን እንኩዋን ዱሮም አይወዳትም:: ግን ለልጆቹ ሲል እንኩዋን አለሁ ይል ነበር:: አሁን በዙሪያው ያሉት ባለስልጣናት እሱን እንደማይወዱት ይታወቃል:: መለስ ጉዋደኛ የለውም ሁሉም መጤቀሚያዎቹ ናችው:: ሲፈልግ ያነሳቸዋል ሲፍልግ ይጥላቸዋል:: አታምኑ ይሆናል ግን ሁሉም የሱ አስረኞች ናችው:: የመለስ መሞት የነሱም ነጻነት ነው:: የሚፈሩት ተቃዋሚ ስልጣን እንዳይዝ ብቻ ነው::

    ሌላው ችግር እርስ በርሳችው አለመዋደዳቸው ነው:: ለመለስ ቅርብ የሆነ ሰው ሩቅ በሆንው ላይ ግፍ ሲሰራ አንዱ አንዱን ጠልፎ ሲጥል; ሲስድብ, ሂዎት ሲያበላስ የኖር ነው:: አይተማምኑም በፍጹም:: ይህ ነው ዋናው ሰጋት:: የኔ ግምት መለስ ዳግም ወደ ፖልቲካው አይመልስም የሚል ነው:: ሃገሪቱዋም ለተወሰነ ጊዘእ አለመረጋጋት ዉስት ትቆያለች:: በርካታ ባለስልጣናት ካገር ይሸሻሉ:: በዉጪ ሃይሎቸ ከታገዘ መክላከያ ስልጣን ይይዛል አለዚይ ክፍተቱን ተጠቅሞ ሻቢያ ጥቃት ይሰነዝራል:: ወጣም ወረደ መሳሪያ ከጨበጠ ሃይል ውጪ ስልጣን የሚይዝ አይኖርም- የአፍሪካ ታሪክ ይሔው ነው::

  12. Anonymous says:

    Keep us sharing

  13. asefa says:

    መሞቱ አይከረም በክርብ ግን ከሞተ በውሃላ ሁሉም ነገር ለበጎ ያርግው



We would like to hear your opinion.
Join Ethiopian Review's forum and post
your comments. Click here to join us.
If you are already a member, click here.

You must be logged in to post a comment.