የሙስሊሞች ተቃውሞና የፖሊስ እርምጃ

ዶይቸ ቬለ | July 23rd, 2012

መንግሥት በሃይማኖት ጉዳዮች ጣልቃ አይግባ የሚል መልእክት የሚያሰሙ ሙስሊሞች አደባባይ እየወጡ፣ በሰላማዊ መንገድ ጥያቄዎቻቸውን ሲያቀርቡ ወራት ማለፋቸውን የተለያዩ መገናኛ ብዙኀን የዘገቡበት ጉዳይ ነው። ከሰሞኑ፣ ግን ለየት ያለ ሁኔታ ማጋጠሙን ፤ ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ የላከልን ዘገባ ያስረዳል።

Play below

 

3 Responses to “የሙስሊሞች ተቃውሞና የፖሊስ እርምጃ”

  1. አማረ says:

    ጎበዝ እንበርታ ከሙስሊም ወገኖቻችን ጋር ሆነን ገደል ጫፍ ያለውን ወያኔ ገፍትረን እንጣለው

  2. Tafi says:

    Wayane is Ethio’s enemy please let us unit soon without diference!

  3. Zidan says:

    Dil lemuslimu؛‎ ewnet yashenfal



We would like to hear your opinion.
Join Ethiopian Review's forum and post
your comments. Click here to join us.
If you are already a member, click here.

You must be logged in to post a comment.