“የተማረ ይጥረበኝ” አለች ኮብልስቶን


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


እትዬ ፍዳዬንአየሁ ይባላሉ። በሽሮሜዳ አካባቢ ነዋሪ ናቸው። ዋና ስማቸው እንኳ ወርቅያንጥፉ ነበር። ነገር ግን ወርቅ አልተነጠፈላቸውም። ከባለቤታቸው አቶ ሃይለኛው ጋር ሲኖሩ አንድ ልጅ አፍርተዋል። የልጃቸው ስም እንደማንም የደሀ ቤተሰብ ልጅ ተስፋዬ ነው።

ያው እንደሚታወቀው፤ በምስኪን ቤተሰብ ውስጥ የመጀመሪያ ልጅ ሲወለድ …