ፋጡማ ኖረች አልኖረች፣ ጳጳሱ ኖሩ አልኖሩ…?


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


አቡነ ጳውሎስን እጅግ በጣም አወዛጋቢ ከሆኑ ኢትዮጵያውያን ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ተርታ እመድባቸዋለሁ፡፡ ከዛሬ ሁለት ዓመት በፊት ለክብራቸው የቆመላቸው ሐውልት ሲገነባ አገር ምድሩ ሌላ አጀንዳ አጥቶ ነበር፡፡ ሌላው ቀርቶ የዲያቆን ዳንኤል ክብረት ‹ሰው በቁሙ ለምን ሐውልት ያሰራል?› የተሰኘ ጽሑፍ በአንባቢ