የሰሜን ኮሪያ የኑክሌር ቦምብ ሙከራና ዉግዘቱ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የቀድሞዉ ዩናይትድ ስቴትስ የጠቅላይ ኤታማዦር ሹሞች ጥምረት ሊቀመንበር አድሚራል አርተር ራድፎርድ መስከረም 1956 ለሐገራቸዉ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ያካፈሉት ዕቅድ ያን በእንጥልጥል የቆመዉን ጦርነት ሐገራቸዉ የኮሪያ ልሳነ-ምድርን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር የምትችልበትን ሥልት ያካተተ ነበር።…