አፍሪቃ እና የፀረ አደንዛዡ ዕፅ ትግል


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


አፍሪቃ ውስጥ በያመቱ ሠላሣ ሰባት ሺህ ሰዎች የሱስ አስያዥ ዕፅ በሚያስከትሉ በሽታዎች እንደሚሞቱ የተመድ መዘርዝሮች አስታውቀዋል። ሕገ ወጥ የሱስ አስያዥ ዕፅ ንግድ ዝውውርን እና የዚሁ አደንዛዥ ዕፅ ተጠቃሚዎችን ቁጥር በተመለከተ ከሰሜን አሜሪካ እና ከካናዳ ቀጥላ አፍሪቃ ሦስተኛውን ቦታ ይዛለች።…