የአንጎላ የነዳጅ ዘይት ሃብት


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በአንጎላ ሰሜናዊ የባህር ዳርቻ ከፍተኛ የነዳጅ ዘይት ክምችት ይገኛል። አንጎላ የነዳጅ ዘይት ክምችትዋን ለመጀመርያ ግዜ ያገኘችዉ በ1960ዎቹ ዓመታት መጨረሻ ላይ ነዉ። ከጎርጎረሳዉያኑ 1975 እስከ 2002 ዓ,ም ድረስ በአንጎላ የነበረዉ የእርስ በርስ ጦርነት ካበቃ በኋላ ሀገሪቱ ያላትን የነዳጅ ዘይት ለማዉጣት የተሻለ…