የኬሪና የጀርመን ባለሥልጣናት ዉይይት


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ኬሪ እዚያዉ በርሊን ዉስጥ ከሩሲያዉ አቻቸዉ ከሰርጌይ ላቫሮቭ ጋርም በተለይ የሶሪያዉን ጦርነት አስተዉ ተነጋግረዋል።ከአሜሪካዊ ዲፕሎማት የሚወለዱት ጆን ኬሪ በ1950ዎቹ የልጅነት ጊዚያቸዉን በርሊን ነዉ ያሳለፉት።የያኔ ትዝታቸዉን ዛሬ ለበርሊን ወጣቶች ተርከዉላቸዋል።…