ለአፍሪካ ኅብረት ‘የኃይለሥላሴን ያህል የሠራ የለም’ – ብርሃኔ ዴሬሣ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በአፍሪቃ ኅብረት የሃምሣ ዓመታት ታሪክ ውስጥ “ከቀድሞው የኢትዮጵያ ንጉሥ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ የበለጠ አስተዋፅዖ ያደረገ መሪ የለም” ሲሉ አንጋፋው ዲፕሎማት ብርሃኔ ዴሬሣ ሃሣባቸውን ሰጡ።

አቶ ብርሀኔ የአፍሪቃ ኅብረትን ሃምሣኛ ዓመት በዓል አስመክቶ ከአሜሪካ ድምፅ ሬድዮ ጋር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ ንጉሠ-ነገሥቱ በአፍሪቃም ሆነ…