የአፍሪቃ ሰላምና መረጋጋት ባለፉት 50 ዓመታት


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የአፍሪቃ አገራት ሙሉ በሙሉ ከቅኝ ገዥዎችና ከነጭ ዘረኞች አገዛዝና ጭቆና መላቀቃቸውና አፍሪቃውያንም መቀራረባቸው ትልቁ የ 50 ዓመት ፍሬ ቢሆንም በአንፃሩ ድርጅቱ የአፍሪቃውያንን መብቶችና መሠረታዊ ነፃነቶች አለማስጠበቁ በዋነኛ ድክመትነት ይነሳል ።…