ህዝባዊ ተቃውሞ በቱርክ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በቱርክ ዐብይ ከተማና የንግድ ማዕከል በኢስታንቡል በመቶ ሽህ የሚቆጠሩ ተቃዋሚ ሰልፈኞች ጠቅላይ ሚኒስትር ረችብ ታይብ ኤርዶጋን ስልጣን እንዲለቁ ጠየቁ። ባለፈዉ ሳምንት መጠናቀቅያ ላይ በቱርክ የታየዉ የተቃዉሞ ሰልፍ ከአስር አመት ወዲህ የመጀመርያዉ እንደሆንም ተነግሮአል።…