የሶሪያ ጥፋትና የዲፕሎማሲዉ ምስቅልቅል


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ኒዮርክ ታይምስ የተሰኘዉ የዩናይትድ ስቴትስ ጋዜጣ ባለፈዉ መጋቢት አዋቂዎችን ጠቅሶ እንደዘገበዉ በዩናይትድ ስቴትስ የስለላ ድርጅት ሲ አይ ኤ ድጋፍ፥ በሳዑዲ አረቢያና በቀጠር ገንዘብ እየተሸመተ በቱርክ በኩል ለሶሪያ አማፂያን የታደለዉ ጦር መሳሪያ ከሰወስት ሺሕ አምስት መቶ ቶን ይበልጣል…