ለአየር ንብረት ለዉጥ ተጠያቂ ማነዉ?


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የዓለም የአየር ንብረት ለዉጥ መንስኤዎች ዛሬም እያከራከሩ ቢሆንም የምድራችን የአየር ጠባይ መለዋወጥ መቀጠሉን የሰሞኑ ክስተቶች ያመላክታሉ። አሜሪካን ኦክላሆማን ደጋግሞ ኃይለኛ ንፋስ ያገዘዉ ዉሽንፍር ሲገርፍ ደቡብና ምስራቅ ጀርመንም የወረደዉ ዝናብ ጎርፍ አስከትሏል።…