የብሬመርሃፈን የፍልሰት መታሰቢያ ቤተ መዘክር


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ብሬመርሃፈን፣ እጎአ እስከ 1890 ድረስብቻ ቁጥራቸው ወደ 1.2 ሚሊዮን የሚደርስ ጀርመናውያን ወደ ተለያየየ ዓለምክፍል የሚያደርጉት ጉዞ መነሻ ነበረች። ባለፉት 300 አመታት ከብሬመርሃፈን በአጠቃላይ ቁጥራቸው7.2 ሚሊዮን የሚጠጋ ሰዎች ወደተለያዩ አገሮች እንደፈለሱ ይገመታል ።…