አፍሪቃዉያን ስደተኞች በሰሜናዊ ጀርመን


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ወደ ጀርመን በገቡት አፍሪቃዉያን ስደተኞች ምክንያት፤ የጀርመን እና የጣልያን ወዳጅነት እየተቃወሰ ነዉ። ከጥቂት ወራቶች ወዲህ በርካታ ወጣት ወንድ አፍሪቃዉያን ስደተኞች በሊቢያ የሰሜን አትላንቲክ ወታደራዊ ቃል ኪዳን ድርጅት ጦር «የ ኔቶ» ጥቃትን በመሸሽ ወደ ደቡባዊ አዉሮጳ ጣልያን ከገቡት መካከል በርካቶች ጀርመን…