የዘረኝነት ቅሌት በኢጣልያ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በኢጣልያ የሊጋ ኖርድ ፓርቲ እንደራሴ እና የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚደንት ሮቤርቶ ካልዴሮሊ በሀገሪቱ የመጀመሪያዋ ጥቁር ሚንስትር ዶክተር ሴሲል ኪዬንጌ ላይ አሳፋሪ አስተያየት የሰነዘሩበት አነጋገር ከተለያዩት የሀገሪቱ ፓርቲዎች እና ከሕዝቡ ብዙ ተቃውሞ ቀስቀሰ።…