ዲሲዎችን ለቀቅ!


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ከተፈሪ በላይ (የዲሲ ነዋሪ)

ይህን መጣጥፍ እንዳዘጋጅ የገፋፋኝ ጋዜጠኛ አቶ ክንፉ አሰፋ በኢትዮ ሚድያ በኢትዮጵያ ዛሬና EMF ድረ ገጽ ላይ ዲሲን ለቀቅን አስመልክቶ “ዲሲ 2013” በሞል ርእስ የጻፈውን ጽሁፍ ነው። ከጽሁፉ መግነቢያ ላይ ተገለጸወን ሃተታ ማለትም ፈረንጆች በአገራችን ኢትዮጵያ በቆዩ