Blog Archives

እና አሁን ምንድን ነው መደረግ ያለበት?። ዳዊት ዳባ

የተለመደውን ኮሮጆ ገልብጦ አሸንፌያለው ማለት ሁሌ የሚሰራም አስተማማኝም በጭራሽ አልሆነም። በይበልጥ ደግሞ አሁን ባለው ጠቅላላ ያገራችን ሁኔታ መስረቅ እሰከጭራሹ እንዳይቻል ለማድረግ በቀላሉ ይቻል ነበራ። ካነሰም ሌብነቱ መውጫ የሌለው ጦስ ይዞ እንዲመጣ ለማድረግ የሚቻልባቸው መንገዶች እንዳሉ በጥልቀት ያሰቡበት አይተውታል። በይበልጥ ደግሞ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የአንድነት ፅ/ቤት በፖሊስ ተያዘ – VOA

አዲስ አበባ የሚገኘው የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ዋና ፅሕፈት ቤት በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ።

አዲስ አበባ የሚገኘው የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ዋና ፅሕፈት ቤት በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ።

ምርጫ ቦርድ ዕውቅና የነሣቸው የፓርቲው አመራር አባላትም ወደ ፅህፈት ቤቱ እንዳይገቡ መደረጋቸውን …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋሉት ‹‹ፀረ- ሰላም ›› 14 ህፃናት

በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋሉት ‹‹ፀረ- ሰላም ህፃናት››

አቶ ቀኖ የሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት ውስጥ በጥበቃነት ይሰራሉ፡፡ አቶ ቀኖና ጎረቤቶቻቸው ሰብሰብ ሲሉ ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ በተለይ ኢህአዴግ ስለሚወስዳቸው ህገ ወጥ እርምጃዎች፣ ስለተቃዋሚዎች ጥንካሬና ድክመት… የመሳሰሉት ጉዳዮች ላይ ያወራሉ፣ ይወያያሉ፣ በሚያከራክሯቸው ነገሮችም ይከራከራሉ፡፡…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

የገዢውን ፓርቲና መንግስትን ሽፍትነት ያጋለጠው አንድነትን የማፍረስ የምርጫ ቦርድ ውሳኔ በኢትዮጵያዊን ዘንድ ተቀባይነት አይኖረውም!!!ከአንድነት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ

ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ
January 31,2015
የገዢውን ፓርቲና መንግስትን ሽፍትነት ያጋለጠው አንድነትን የማፍረስ የምርጫ ቦርድ ውሳኔ በኢትዮጵያዊን ዘንድ ተቀባይነት አይኖረውም!!!
ጥር 21/2007 ዓ.ም በኢትዮጵያ ታሪክ የምርጫ ቦርድ የሚባል ተቋም ያለበትን ደረጃ ይፋ ያደረገ ሲሆን፤ በዚህ ደረጃ እንዲዋራድ…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

ከውህደቱ ጀርባ – ማስረሻ ባደንጋ (አባስ)

ማስረሻ ባደንጋ (አባስ)

ሰሞኑን የኢትዮጵያ ፖለቲካ የመንደር ወሬ ሆኖ የከረመውና እስከአሁንም መጨረሻው ያለየለት ዋና ጉዳይ ሆኖ የሰነበተው ከወደ ኤርትራ የሚሰማው የሁለት ብረት ያነሱ ኃይሎች ውህደት ነው፡፡ ይህ ውህደት ከጅምሩ ግልፅነት የጎደለውና ብዙዎችን ግራ በማጋባቱ ለብዙ ትችቶች የተመቸና የተዳረገ ነበር፡፡ በኢትዮጵያ …

Posted in Amharic, Amharic News

ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ

የገዢውን ፓርቲና መንግስትን ሽፍትነት ያጋለጠው አንድነትን የማፍረስ የምርጫ ቦርድ ውሳኔ በኢትዮጵያዊን ዘንድ ተቀባይነት አይኖረውም!!!

ጥር 21/2007 ዓ.ም በኢትዮጵያ ታሪክ የምርጫ ቦርድ የሚባል ተቋም ያለበትን ደረጃ ይፋ ያደረገ ሲሆን፤ በዚህ ደረጃ እንዲዋራድ ከጀርባ ሆኖ አመራር የሚሰጠው ገዢ ፓርቲም ሆነ መንግሰት በዚያው …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የገዢውን ፓርቲና መንግስትን ሽፍትነት ያጋለጠው አንድነትን የማፍረስ የምርጫ ቦርድ ውሳኔ በኢትዮጵያዊን ዘንድ ተቀባይነት አይኖረውም!!! – ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ

የገዢውን ፓርቲና መንግስትን ሽፍትነት ያጋለጠው አንድነትን የማፍረስ የምርጫ ቦርድ ውሳኔ በኢትዮጵያዊን ዘንድ ተቀባይነት አይኖረውም!!!

ጥር 21/2007 ዓ.ም በኢትዮጵያ ታሪክ የምርጫ ቦርድ የሚባል ተቋም ያለበትን ደረጃ ይፋ ያደረገ ሲሆን፤ በዚህ ደረጃ እንዲዋራድ ከጀርባ ሆኖ አመራር የሚሰጠው ገዢ ፓርቲም ሆነ መንግሰት በዚያው …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የሕወሃት ታጥቂዎች የአንድነት ፓርቲን ጽ/ቤት በኋይል ተቆጣጥረዉታል። ወደ ፓርቲዉ ፅህፈት ቤት መዉጣትም ሆነ መግባት አይቻልም!!

10943889_1541649606105436_297487080983844425_n

Current government of Ethiopia forcefully invaded “Unity Party”: No Entry and coming out from the office

የሕወሃት ታጥቂዎች የአንድነት ፓርቲን ጽ/ቤት በኋይል ተቆጣጥረዉታል። ወደ ፓርቲዉ ፅህፈት ቤት መዉጣትም ሆነ መግባት አይቻልም!!

ዛሬ ጠዋት የተሰበሰበው የስራ አስፈጻሚው ባደረገው ጥሪ መሰረት የአንድነት

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ትዕግስቱ አወሉ እንደ አየለ ጫሚሶ:- አንድነትን “እናኝከዋለን፤ እንገድለዋለን” – ምርጫ ቦርድ

በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ

አንድነትን “እናኝከዋለን፤ እንገድለዋለን
አንድነትን “እናኝከዋለን፤ እንገድለዋለን

የዛሬ አስር ዓመት “የሕዝብ ሱናሚ” እያለ ሲምል ሲገዘት የነበረው ህወሃት ሱናሚው ወደ እርሱ እየጎረፈ ሲመጣ በረገገ፡፡ መፍትሔ በጠብመንጃ አፈሙዝና በብረት ብቻ እንደሆነ የሚያምነው ህወሃት በረሃ የለመደውን በትሩን አነሳ፤ ንጹሃንን ጨፈጨፈ፤ ደም አፈሰሰ፤ ኢትዮጵያን ወደ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የማለዳ ወግ … የመረጃ አቅርቦቱ ተአማኒነት ፈተና ! -ነቢዩ ሲራክ

Nebiyu Sirak

ነቢዩ ሲራክ

* የአርቱስት ጌዲዮን ጉዳይ ካስተማረን

በማህበራዊ የመረጃ አቅርቦቱ የትስስር መድረክ በተለይም በ Facebook የሚሰራጩ ጭብጥ መረጃ የሌላቸው መረጃ ዎች information  አደገኛ እየሆኑ እየመጡ ነው ። በመረጃ የሚቀርቡትን የመረጃ ግንአቶች ጭምር አደጋ ላይ የጣሉበት ዋንኛ ምክንያት መረጃዎች ከሙያ ስነ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የማለዳ ወግ … ምርጫ ፣ የሀገሬ ፖለቲካና የህዝብ ድምጽ !ነቢዩ ሲራክ

* ” እናንተስ በምርጫ ትወርዱ ይሆን? ” አልኩ የምርጫ ቦርድን ውሳኔ ቢያስገርመኝ

ምርጫ በቀረበ ቁጥር የእኛ ሀገር የውስጥና የውጭ ፖለ ቲካ ምህዳር ይደማምቃል፣ ይተረማመሳል ። በዘመኔ በሀ ገሬ እውነተኛ ሆኖ ብዙሃን የተሳተፉበት ምርጫ አላየሁም ። ” ያን የከፋ መስዋዕትነት የተከፈለበትን …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ወያናዊው ከይሲስ የጎንቻው

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ህዝብን በማስተባበር አቅጣጫ በማስያዝና አመራር በመስጠት የወያኔን ስርአት በጋራ ከስሩ ነቅሎ ለመጣል በአንድ ማእከል የሚንቀሳቀስ ጠንካራ ያማራጭ ሃይል (Unified Force ለመጣል በአንድ ማእከል የሚንቀሳቀስ ጠንካራ ያማራጭ ሃይል (Unified Force) Unified Force) ማቋቋም ) ማቋቋም ወቅታዊ ነው።

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

AFCON PHOTOGALLERY

AFCON PHOTOGALLERY…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

በአሜሪካ ኤምባሲ “ቅምሻ” ተጀመረ

በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ አዲስ የመልዕክት ማስተላለፊያ የኢንተርኔት ገፅ ወይም ብሎግ ሳይት ከፍቷል፡፡…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የአንድነት ፅ/ቤት በፖሊስ ተያዘ – ጃንዩወሪ 31, 2015

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

Addis Ababa Police seized UDJ Office – 01-30-15…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

በአሜሪካ ኤምባሲ “ቅምሻ” ተጀመረ – ጃንዩወሪ 31, 2015

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

US Embassy in Addis Launched ‘Kimsha’ blog 01-30-15…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

በክልሎች የሚገኙ የአንድነት አመራሮች ጽ/ቤታቸውን በአቶ ትእግስቱ ለሚመራው ቡድን እንዳያስረክቡ ተጠየቁ

ጥር ፳፪(ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአቶ በላይ ፍቃዱ የሚመራውና  በምርጫ ቦርድ ዕውቅና የተነፈገው የአንድነት አመራር ጥር 29 ቀን 2007 ዓም የብሄራዊ ምክር ቤት ሰብሰባ ለማካሄድ እንዲሁም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ቀበና በሚገኘው ቢሮ ጋዜጣዊ መግለጫ ለመስጠት ቀጠሮ ተይዞ …

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, ESAT, ESAT News

የአርበኞች ግንቦት7 ሴት አባላት የትግል ጥሪ አቀረቡ

ጥር ፳፪(ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ገዢውን ፓርቲ በሃይል ለማንበርከክ በትግል ላይ የሚገኙ የአርበኞች ግንቦት7 ሴት አባላት ጥሪያቸውን ያቀረቡት የመስክ ጉብኝት ለማድረግ ለተንቀሳቀሱት የኢሳት ጋዜጠኞች ነው።

ሴት አርበኞቹ በአገሪቱ ውስጥ እየተካሄደ ያለው አፈናና የመብት ጥሰት በስልጣን ላይ ያለውን …

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, ESAT, ESAT News

በሰሜን አርማጭሆ ያለው ውጥረት እንደቀጠለ ነው

ጥር ፳፪(ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት በአማራ እና በትግራይ አዋሳኝ ቦታዎች ካለፉት ሁለት ወራት ጀምሮ የሚታየው ውጥረት እንደቀጠለ ሲሆን፣ ገዢው ፓርቲ የአካባቢውን ህዝብ ለአመጽ ያነሳሳሉ ያላቸውን ሰዎች ለመያዝ መመኮሩ ብዙ ወጣቶች ቀያቸውን እየተዉ እንዲሸፍቱ …

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, ESAT, ESAT News

የሕወሃት ታጥቂዎች የአንድነት ፓርቲን ጽ/ቤት በኋይል ተቆጣጥረዉታል።

የሕወሃት ታጥቂዎች የአንድነት ፓርቲን ጽ/ቤት በኋይል ተቆጣጥረዉታል። ጥዋት ሥራ አስፈጻሚው ስብሰባ አደረጎ የነበረ ሲሆን፣ ከሰዓት በኋላ ምክር ቤት ሊሰበሰብ ታስቦ የነበረ ቢሆን፣ ደህንነቶች ጽ/ቤቱን ከበው ማስገባትና ማስወጣት ስላልተችለ፣ የምክር ቤቱ ስብሰባ ሳይደረግ ቀርቷል። ሆኖም የሥራ አስፈጻሚው ጠዋት ባደረገው ዉስኔዎችን አስተላልፏል። …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

አፍሪቃ በጋዜጦች – ጃንዩወሪ 30, 2015

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ጃንዩወሪ 30, 2015

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

የፕሮግራም መግለጫ

ወደ 98 ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ ባላት ኢትዮጵያ አማርኛ ብሔራዊ የሥራ ቋንቋ ነው፡፡ በቅርብ የተካሄዱ የቅኝት ጥናቶች እንደሚያሳዩት አዋቂ በሚባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ካለው ሕዝቧ አንድ አምስተኛ የሚሆነው የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያን (የቪኦኤን) ሥርጭቶች ያዳምጣል፡፡ ይህ ቁጥር ቪኦኤ በዓለም…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የ2014 የዓለም የሰብዓዊ መብት ይዞታ

ጎርጎሪዮሳዊዉ 2014ዓ,ም ለአፍሪቃ የሰብዓዊ መብቶች ይዞታ አስጨናቂ ዘመን እንደነበር ዓለም ዓቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተመልካች ድርጅት ሂዉማን ራይትስ ዎች አመለከተ።…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ምርጫ ቦርድ እውቅና የነፈጋቸው የመኢአድና የአንድነት አመራሮች ሮሮ

የምርጫ ቦርድ ህጋዊ እውቅና የነፈገው የአንድነት ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ በበኩሉ ጉዳዩን በፍርድ ቤት እንደሚከታተል አስታውቋል ።…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የታክሲ ላይ እንጀራ

በአዲስ አበባ 11 ሰዎች መጫን የሚችሉ ከ10,000 በላይ የታክሲ አገልግሎት የሚሰጡና በተለምዶ ‘ሚኒ-ባስ’ ተብለው የሚጠሩ መኪናዎች መኖራቸውን በከተማዋ የትራንስፖርት አገልግሎት ላይ የተሰሩ ጥናታዊ ጽሁፎች ይጠቁማሉ።…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

24 ኛው የአፍሪቃ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ

የህብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር ንኮሳዛና ድላማኒ ዙማ ባሰሙት ንግግር ከናይጀሪያ አልፎ ወደ አካባቢው አገራትም እየተስፋፋ በመጣው በቦኮሃራም ላይ የጋራ ውጤታማና ወሳኝ እርምጃ መውሰድ እንደሚገባ አሳስበዋል ።…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የመኢአድ ፓርቲ ውዝግብ| ምርጫ ቦርድ ለነአበባው መሐሪ ቡድን የፈረደበት ሙሉ ቃል

ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ መላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ በተመለከተ መግቢያ በቦርዱ ዕዉቅና ያገኘዉና በስራ ላይ ያለዉ የፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ የ2001 ዓ.ም ስለመሆኑ፣ ደንቡ የፓርቲዉ አመራሮችም ሆነ አባላት መብትና ግዴታቸዉን አዉቀዉ በእንቅስቀሴዉ ዉስጥ ተሳታፊ እንዲሆኑ ለማስቻል እንደሆነ፣ በአመራሩ/በበታች…

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

የአንድነት ፓርቲ ውዝግብ| ምርጫ ቦርድ ለነትግስቱ አወሉ ቡድን የፈረደበት ሙሉ ቃል

ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ /አንድነት/ በተመለከተ የፓርቲዉ የቦርድ ዕዉቅና ያለዉ መተዳደሪያ ደንብ የ2004 ዓ.ም ስለመሆኑ፣ ቦርዱ የrፓርቲዉን እንቅስቃሴ ከዚሁ የቦርዱ ዕዉቅና ካለዉ ደንብ አንጻር ሲመረምር እንደቆየና አሁንም ከዚያዉ አኳያ የመረመረ ስለመሆኑ ግንዛቤ ሊወሰድ ይገባል፡፡…

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

ከምሽቱ ኣንድ ሰዓት የአማርኛ ዜና – ጃንዩወሪ 30, 2015

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የአንድነትና የመኢአድ ቢሮ በፖሊስ ተከቧል

 

UDJ office
የአንድነት ለፍትሕና ዴሞክራሲ ፓርቲ (አንድነት) ቢሮ በፖሊስና በደህንነት መከበቡን አቶ አስራት አብርሃ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ቢሮው በደህንነትና በፖሊስ በመከበቡ አባላት መውጣትና መግባት እንደማይችሉ የገለጹት አቶ አስራት ‹‹ውጭ ያለነው ወደ ውስጥ እንዳንገባ ተከልክለናል፡፡ ውስጥ ያሉትም መውጣት አይችሉም፡፡›› ብለዋል፡፡ የአንድነት አመራሮችና …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ትግሬ ሆይ ለራስህ ስትል ጣፍጥ – ከሄኖክ የሺጥላ

ethiowaga.gif

ቆራጡ የትግራይ ሕዝብ ፣ የወያኔ መጠቀሚያ/መጥቀሚያ ከሆነ ሁለት ድፍን አስርት ዓመት አለፉ ። ይህም ያልፋል ፣ የማያልፍና የማይለወጥ የሰማይ የምድሩ ጌታ አንድ አምላክ እግዚያብሄር / አላህ ብቻ ነው የሚለውን እስክያዘነጉዋቸው ድረስ ፣ እናቴን ያገባ ሁሉም አባቴ ነው በሚል ፈሊጥ ፣ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የማለዳ ወግ … ምርጫ ፣ የሀገሬ ፖለቲካና የህዝብ ድምጽ ! – ነቢዩ ሲራክ

* ” እናንተስ በምርጫ ትወርዱ ይሆን? ” አልኩ የምርጫ ቦርድን ውሳኔ ቢያስገርመኝ

election boardምርጫ በቀረበ ቁጥር የእኛ ሀገር የውስጥና የውጭ ፖለ ቲካ ምህዳር ይደማምቃል፣ ይተረማመሳል ። በዘመኔ በሀ ገሬ እውነተኛ ሆኖ ብዙሃን የተሳተፉበት ምርጫ አላየሁም ። ”  ያን የከፋ መስዋዕትነት የተከፈለበትን …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

Aba Dula Gemeda is spotted today in Mennosota on his way to Seattle

IMG_07661

After beating the hell out of Andinet party leaders and members and then banning the party, one of the big dumb and mercenary hodams the fascist TPLF is using, (Aba Dula Gemeda) is on his way to Seattle. They beat

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

Ethiopia’s top opposition banned by Government

UDJ

The Govt controlled Election board NEBE had today banned Ethiopia’s main opposition party UDJ, in what observers said was the biggest blow to democracy since 2005.

The “Andinet” Unity for Democracy and Justice (UDJ) party, formerly known as CUD, won …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

US Department of State press release on Zone 9 Bloggers Trial

Press Statement

Jen Psaki
Department Spokesperson
Washington, DC
January 29, 2015
The United States is concerned by the Ethiopian Federal High Court’s January 28, 2015, decision to proceed with the trial of six bloggers and three independent journalists on charges

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

HRW: Crackdown on Dissent Intensifies – Human Rights Situation Dire Ahead of May 2015 Elections

HRW: Crackdown on Dissent Intensifies – Human Rights Situation Dire Ahead of May 2015 Elections

(Nairobi, January 29, 2015) – The Ethiopian government during 2014 intensified its campaign of arrests, prosecutions, and unlawful force to silence criticism, Human Rights Watch said today in its World Report 2015. The government responded to peaceful protests with …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የማለዳ ወግ … ምርጫ ፣ የሀገሬ ፖለቲካና የህዝብ ድምጽ ! – ነቢዩ ሲራክ

* ” እናንተስ በምርጫ ትወርዱ ይሆን? ” አልኩ የምርጫ ቦርድን ውሳኔ ቢያስገርመኝ

election boardምርጫ በቀረበ ቁጥር የእኛ ሀገር የውስጥና የውጭ ፖለ ቲካ ምህዳር ይደማምቃል፣ ይተረማመሳል ። በዘመኔ በሀ ገሬ እውነተኛ ሆኖ ብዙሃን የተሳተፉበት ምርጫ አላየሁም ። ”  ያን የከፋ መስዋዕትነት የተከፈለበትን …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የሚያስቀው ነገር አቶ ትግስቱም እኮ ባቅማቸው ከርሳቸው ወገን ሆኖ ከኢህአዴግ ጋር ይሰራል ብለው የሚጠረጥሩት አለ – ከአቤ ቶኮቻው!

እንሆ ለቅምሻ አቶ ትግስቱን… (አሁንማ ሊቀመንበር ናቸው እናቅርባቸው እንጂ… )
ምርጫ ቦርድ እና ኢህአዴግ ግን የምራቸውን ነው በቃ አንድነትን ያክል ፓርቲ ለኒህ ሰውዬ ሸጡላቸው…. ይደንቃል።
አታምጣው ስለው አምጥቶ ቆለለው ማለት አሁን ነው!!!

tigstu

The post የሚያስቀው ነገር አቶ ትግስቱም እኮ ባቅማቸው

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ትግሬ ሆይ ለራስህ ስትል ጣፍጥ

                                                                                                                                       ከሄኖክ የሺጥላ
ቆራጡ የትግራይ ሕዝብ ፣ የወያኔ መጠቀሚያ/መጥቀሚያ ከሆነ ሁለት ድፍን አስርት ዓመት አለፉ ። ይህም ያልፋል ፣ የማያልፍና የማይለወጥ የሰማይ የምድሩ ጌታ አንድ አምላክ እግዚያብሄር / አላህ ብቻ ነው የሚለውን እስክያዘነጉዋቸው ድረስ ፣ እናቴን ያገባ ሁሉም አባቴ ነው በሚል …

Posted in Amharic

የፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም አጭር መልዕክት

ሕገ መንግሥቱና የመሰብሰብ፣ ሀሳብን የመግለጽና ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ መብቶች

ከፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም

እነዚህን መብቶች ከሕገ መንግሥቱ መፋቅ አንዱ መንገድ ነው፣ ወይም ኢሕአዴግ የሚሳነው የለምና የፖሊቲካ ፓርቲዎችን ሕግ በማንሣት ወያኔ/ኢሕአዴግ ብቸኛ ፓርቲ ሆኖ አገሩን መግዛት ይሻላል፤ በአንድ በኩል ሕገ መንግሥቱን ከነሰብአዊና …

Posted in Amharic

“ሽብርተኛውን“ ተዋወቁት -

አብርሃም ሰለሞን

አብርሃም ሰለሞን

አብርሃም ሰለሞን ይባላል ፡፡ በነ ዘላለም ወርቃለማው የክስ መዝገብ ከአራቱ የፓለቲካ አመራሮች በተከሰሱበት መዝገብ ስድተኛ ተከሳሽ የሆነው አብርሃም ሰለሞን መምህር ነበር ፡፡ አብርሃም ከመታሰሩ በፊት ቤተል ትምህርት ቤት መምህር ነበር ፡፡ በሞያውም የፈጠራ ስራዎች ላይ ማተኮር ይወድ ስለነበር

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

አቶ ሌንጮ ለታ ከአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

መልእክት አለኝ ለአንድነት አመራሮች እና አባላት፤ – ከግርማ ካሳ

የሕወሃት የደህንነት ሃላፊዎች፣ አንድነት መወዳደር የለበትም የሚል ዉሳኔ ካሳለፉ ቆይተዋል። ከዚህ በፊት፣ ፓርቲ እንደ ኢንጂነር ግዛቸው ባሉ ደካማ አመራር ሥር ስለነበረ ፣ የትም ገፍቶ እንደማይሄድ ተረድተው ነበር። ኢንጂነሩ በአባላት ግፊት ከሃላፊነታቸው ተነሱ። አዲስ ፣ ለዉጥ ፈላጊ አመራር መጣ። ችግሩ የአመራር …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ!

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ /አንድነት/ በተመለከተ
የፓርቲዉ የቦርድ ዕዉቅና ያለዉ መተዳደሪያ ደንብ የ2004 ዓ.ም ስለመሆኑ፣ ቦርዱ የፓርቲዉን እንቅስቃሴ ከዚሁ የቦርዱ ዕዉቅና ካለዉ ደንብ አንጻር ሲመረምር እንደቆየና አሁንም ከዚያዉ አኳያ የመረመረ ስለመሆኑ ግንዛቤ ሊወሰድ ይገባል፡፡
ከፓርቲው ውስጠ ደንብ መግቢያ ስንነሳ፡- መግቢያ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ምርጫ ቦርድ በአንድነትና በመኢአድ ጉዳይ ውሣኔ ሰጠ – ጃንዩወሪ 30, 2015

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

NEB announced its decision on UDJ and AEUP – 01-29-15…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ሰበር ዜና ቦርዱ በአቶ ትዕግስቱ ለሚመራው የአንድነት ፓርቲ እና በአቶ አበባው ለሚመራው መኢአድ ፓርቲ ዕውቅና ሰጠ

safe_imageአንድነት ዛሬ ተላለፎ መሰጠቱን ተረጋገጠ! የኢህአዴግ ምርጫ ቦርድ አንድነት በእነ ቱግስቱ እየተመራ ወደ ምርጫ እንዲገባ ተወሰነበት፤ እንዲህ ነው ጨዋታ

ሆደ ሰፊ ነኝ የሚለው የወያኔ ምርጫ ቦርድ በተደጋጋሚ በ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ላይ እያሳረፈ ያለውን ሸፍጥ በመቀጠል ጭራሽ ህጋዊ ላልሆኑና ከአንድነት ና …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ምርጫ ቦርድ፣ ቦርዱን ያከብራሉ ያላቸውን በእነ ትግዕስቱ አወሉ ለሚመራው አንድነት እና በእነ  አቶ አበባው መሀሪ ለሚመራው መኢአድ ዕውቅና ሰጠ፡፡

ጥር ፳፩(ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የቦርዱ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መርጋ በቃና እና የቦርዱ ጸሀፊና ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ነጋ ዱፊሳ በጋራ ዛሬ ጥር 21 ከቀኑ 10፡00 ሰኣት በአዲስ አበባ ሒልተን ሆቴል በሰጡት መግለጫ በእነአቶ በላይ ፍቃዱ የሚመራው አንድነት፤ …

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, ESAT, ESAT News

መንግስት ከምርጫው በፊት አፈናውን ያቆማል የሚለው ተስፋ መሟጠጡን ሂውማን ራይተስ ወች አስታወቀ

ጥር ፳፩(ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ድርጅቱ ባወጣው የ2014 አለማቀፍ የሰብአዊ መብት አያያዝ ሪፖርት ላይ እንደጠቀሰው መንግስት ጋዜጠኞችን፣ ጸሃፊዎችን እና  የተቃዋሚ ፓርቲ ደጋፊዎችን እንደፈለገ  ያስራል፣ በሰላም ተቃውሞአቸውን ለመግለጽ በወጡ ዜጎች ላይ ፖሊስ የሃይል እርምጃ ይወስዳል፤ እንዲሁም ለማፈኛነት …

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, ESAT, ESAT News

ቅጥረኛ ሐበሾች

ከሄኖክ የሺጥላ
ሳስበው አንድ የጋንግ ቡድን ያለ ይመስለኛል ። በፊት ለፊት በር ሀገር ሀገር የሚል ፣ በጉዋሮ በር ከሱ ሌላ ቀና ያለ ካለ ፣ እየጠበቀ በመዶሻ የሚያስመታ ፣ የሚመታ ። ሳስበው አንድ እንዲሁ በድፍኑ በደጋፊነት ታውሮ ፣ ከሚያምነው ነገር /

Posted in Amharic

ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ጃንዩወሪ 29, 2015

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

የፕሮግራም መግለጫ

ወደ 98 ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ ባላት ኢትዮጵያ አማርኛ ብሔራዊ የሥራ ቋንቋ ነው፡፡ በቅርብ የተካሄዱ የቅኝት ጥናቶች እንደሚያሳዩት አዋቂ በሚባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ካለው ሕዝቧ አንድ አምስተኛ የሚሆነው የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያን (የቪኦኤን) ሥርጭቶች ያዳምጣል፡፡ ይህ ቁጥር ቪኦኤ በዓለም…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ምርጫ ቦርድ አንድነትና መኢአድን ለእነ ትግስቱ አወሉና ለእነ አበባው መሃሪ ሰጠ

UDJ

• ‹‹እውቅናውን የሰጠነው ለቦርዱ ለሚታዘዘው ነው›› ፕ/ር መርጋ በቃና

(ነገረ ኢትዮጵያ) ምርጫ ቦርድ አንድነትን ለእነ ትግስቱ አወሉ፣ እንዲሁም መኢአድን ለእነ አበባው መሃሪ መስጠቱን ዛሬ ጥር 21/2007 ዓ.ም በሂልተን ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አሳወቀ፡፡ ምርጫ ቦርድ በመግለጫው ‹‹የእነ በላይ በፍቃዱ ቡድን›› …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የኤርትራ የሰብዓዊ መብት ይዞታ እና የተመድ

የተመድ የሰብዓዊ መብት ተመልካች ኮሚሽን ቡድን የኤርትራ መንግሥት በዜጎቹ ላይ ይፈፅመዋል የሚባለውን የመብት ጥሰት ለማጣራት በብሪታንያ ምርመራ ጀመረ። ቡድኑ ሁለተኛ ሳምንት የያዘውን ምርመራውን በብሪታንያ የሚኖሩ ኤርትራውያንን በማነጋገር በማካሄድ ላይ ይገኛል።…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

አውሽቪትዝ፤ የጀርመናውያን ዘግናኝ ቃል

ከ 2 ቀናት በፊት ፣ አያሌ መገናኛ ብዙኀን በሰፊው ያወሱት ርእሰ ጉዳይ ቢኖር ፤ ከ 70 ዓመት በፊት በዛሬዋ ፖላንድ የምትገኘው አውሽቪትዝ የተባለችው ፣የህዝብ ማጎሪያና፣ ሰው በሰው ላይ በዓለም ታሪክ ታይቶ ያልታወቀ ግፍ የሠራባት ቦታ ነጻ…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ውሳኔ

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ እና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅትን አስመልክቶ የመጨረሻ ውሳኔ አስተላለፈ።…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

UTC 16:00 የዓለም ዜና 290115

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

የዕለቱ ዜና…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, DW Amharic

የናይጀሪያ ምርጫ እና የአውሮጳ ህብረት ታዛቢ ቡድን

በናይጀሪያ አጠቃላይ ምርጫ ሊጀመር ሶስት ሳምንታት ገደማ በቀሩት ባሁኑ ጊዜ የአውሮጳ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን አባላት ወደ ናይጀሪያ እንደሚልክ አስታውቋል፣ ይሁንና፣ ታዛቢዎቹ የፀጥታ ችግር ወደሚታይበት ሰሜናዊ የሀገሪቱ ከፊል እንደማይሠማሩ የታዛቢው ቡድን መሪ ሳንቲያጎ ፊሳስ ገልጸዋል።…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የአፍሪቃ ኅብረት ጉባኤ ትኩረት

የዘንድሮዉ የአፍሪቃ ኅብረት ጉባኤ ትኩረቱን «ሴቶችን ለተለያየ ሥልጣን ማብቃት» ላይ በማድረግ የአፍሪቃ የ2063አጀንዳ የተሰኘዉን እንደሚያጠናክር ይጠበቃል።…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር የሙከራ አገልግሎት መጀመር

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር የሙከራ አገልግሎት ተጀምሯል ። ዋናው የሙከራ መርሃ ግብር የፊታችን እሁድ ጥሪ የተደረገላቸው ባለሥልጣናት በሚገኙበት በይፋ ይካሄዳል።…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

‹‹እውቅናውን የሰጠነው ለቦርዱ ለሚታዘዘው ነው›› ፕ/ር መርጋ በቃና – ነገረ ኢትዮጵያ

ምርጫ ቦርድ አንድነትን ለእነ ትግስቱ አወሉ፣ እንዲሁም መኢአድን ለእነ አበባው መሃሪ መስጠቱን ዛሬ ጥር 21/2007 ዓ.ም በሂልተን ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አሳወቀ፡፡ ምርጫ ቦርድ በመግለጫው ‹‹የእነ በላይ በፍቃዱ ቡድን›› በጠቅላላ ጉባኤ እንዳልተመረጠ፣ አምስት አባላት ያሉት አስመራጭ ኮሚቴ አባላት እንዳልመረጠ፣ የተመረጡበትም …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ከምሽቱ ኣንድ ሰዓት የአማርኛ ዜና – ጃንዩወሪ 29, 2015

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

በኢትዮጵያ ግንቦት 2015 ዓ.ም ከሚካሄደው ምርጫ አስቀድሞ የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ አስከፊ ደረጃ ላይ ደርሷል (Human Rights Watch)

Police brutality in Ethiopia(ናይሮቢ፣ ጃንዋሪ 29 ቀን 2015ዓ.ም.) – የኢትዮጵያ መንግስት ተቃውሞን ለማፈን የሚያካሂደውን የእስር፤ የውንጀላ እና ህገ-ወጥ የሃይል እርምጃ ዘመቻ በ2014 ዓ.ም. አባብሶ ቀጥሎበታል ሲል ሂዩማን ራይትስ ዎች ዛሬ ይፋ ባደረገው የ 2015 የዓለም ሪፖርት አስታወቀ። መንግስት ለሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፎች የሚሰጠው ምላሽ …

Posted in Amharic, Amharic News

የምርጫ ቦርድ የአንድነት ፓርቲን ህጋዊነት አሳልፎ ለተለጣፊዎቹ ለእነ ትእግስቱ አወሉ ሰጠ

የኢህአዴግ ምርጫ ቦርድ አንድነት በተለጣፊዎቹ በእነ ትግስቱ አወሉ እየተመራ ወደ ምርጫ እንዲገባ ወሰነለት። ሕጋዊው አንድነት በተለጣፊው መተካቱ ተረጋገጠ። ዝርዝር መረጃ እንደደረስን እናቀርባለን።…

Posted in Amharic, Amharic News

ሄሊኮፕተር በመያዝ ወደ ሶስተኛ አገር የጠፉት የአየር ሃይል ባልደረቦች በመልካም ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ገለጹ

 

captured-ethiopian-mi-24-by-eritreaጥር ፳(ሃያ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ባለፈው ወር ሄሊኮፕተር ይዘው የጠፉት ሻምበል ሳሙኤል ግደይ፣ መቶ አለቃ ቢልልኝ ደሳለኝ እና ቴክኒሻን ጸጋ ብርሃን ግደይ በተረጋጋ እና በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ለኢሳት ገልጸዋል።

ፓይለቶቹ በሚገኙበት ሶስተኛ አገር ውስጥ ሆነው …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ፌዴሬሽኑ ለባህር ዳር ስታዲየም ከፊፋ ዕውቅና ሊጠይቅ ነው

a4c4d99a7ec3e5f435ccba6b2fe4c614_L

በብቸኝነት አህጉራዊውም ሆነ ዓለም አቀፍ ውድድሮችን በማስተናገድ ከሚታወቀው የአዲስ አበባ ስታዲየም በተጨማሪ፣ በመጠናቀቅ ላይ ያለው አዲሱ የባህር ዳር ስታዲየም በዓለም አቀፉ እግር ኳስ ማኅበር (ፊፋ) ዕውቅና ማግኘት ይችል ዘንድ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለፊፋ ጥያቄ ሊያቀርብ መሆኑ ተሰማ፡፡

አዲሱ የባህር …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

በ60 ሚ. ብር የተገነባው ዘመናዊ የህክምና ማዕከል When I ask Ethiopians who live in America "Why don’t you return to your country?" They respond we won’t return to a place where there are no doctors

*በ300 ሚ. ዶላር ኢትዮ አሜሪካን ዶክተርስ ስኩል ሊገነባ ነው 

መታሰቢያ ካሳዬ
“ከአገሬ ወጥቼ ዘመኔን በስደት አሳልፋለሁ የሚል ምኞትና ህልም ፈፅሞ አልነበረኝም፡፡ የቀዶ ህክምና ትምህርቴን በ1976 ዓ.ም አጠናቅቄ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በሙያዬ እየሰራሁ ባለበት ወቅት አገሬን ጥዬ ለስደት እንድዳረግ የሚያስገድድ አጋጣሚ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የህክምና ተለማማጅ ተማሪዎች የሚያደርሱት ጉዳት ትኩረት ይሻል Medical students error cause nerve damage, death; patients share their ordeal

መታሰቢያ ካሳዬ

ተለማማጆቹ በህሙማን ላይ የማዘዝ ስልጣናቸው እስከ ምን ድረስ ነው?
ተማሪዎቹ በየሆስፒታሎቹ የሚስተናገዱበት ወጥነት ያለው ሥርዓት የለም
ተማሪዎቹ በሚፈጥሩት ስህተት በህሙማኑ ላይ እስከሞት የሚደርስ ጉዳት ይከሰታል

“በደረሰብኝ ድንገተኛ የመኪና አደጋ ሣቢያ በጥቁር አንበሣ ሆስፒታል ለወራት ተኝቼ ስታከም ነበር፡፡ በእነዚህ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

አለመተማመኑ በስፋት ነግሷል::ከትግራይ ክልል ብቻ የተመለመሉ ለደህንነት ስልጠና አዲስ አበባ ገቡ::

Minilik Salsawi እየተፍረከረከ ያለውና የመተማመን መንፈስ የጠፋበት የወያኔው ጁንታ ባለፈው ወር ያደረገውን የደህንነት ሃላፊዎች ስብሰባ ውስኔን ተከትሎ ከትግራይ ክልል ብቻ የተመለመሉ 2800 ሰዎች ለደህንነት ስልጠና አዲስ አበባ ገብተው መጠቃለላቸው ተሰምቷል::በደህንነት ሃላፊዎቹ ውሳኔ መሰረት በሌላው ክልል ዜጎች ላይ ያለው እምነት የሞተ…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

የክልል ከተሞች የመኖሪያ ቤት ፍላጎታቸውን በምዝገባ እንዲያረጋግጡ መመርያ ተሰጠ Directive given to regional cities to demonstrate their interest to construct condominium houses by registration

ተጻፈ በ  

የከተማ ልማት፣ ቤቶችና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የክልል ክተሞች ትክክለኛ የመኖሪያ ቤቶች ፍላጎት መኖሩን በምዝገባ እንዲያረጋግጡ መመርያ ሰጠ፡፡ ሚኒስቴሩ ይህንን መመርያ የሰጠው ትላልቅ የክልል ከተሞች ለነዋሪዎቻቸው የመኖሪያ ቤቶች ለመገንባት ጥያቄ በማቅረባቸው ምክንያት መሆኑን ምንጮች ገልጸዋል፡፡

ከደቡብ፣ ከኦሮሚያና ከአማራ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ባልንጀራውን በሽጉጥ ለሞት ያበቃው በ21 ዓመት እስራት ተቀጣ Man sentenced to 21 years for the murder of colleague

 በ 

በጋራ በሚሰሩበት ጋራዥ ምክንያት በተፈጠረ አለመግባባት በቂም በቀል ተነሳስቶ በሶስት ጥይት ተኩሶ በመምታት በባልንጀራው ላይ ጉዳት በማድረስ የሞት መንስኤ ሆኗል ሲል የፌዴራል ዐቃቤ ሕግ ክስ የመሠረተበት ተከሳሽ ጥፋተኛ ሆኖ በመገኘቱ የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 20ኛ ወንጀል ችሎት

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

በአዲስ አበባ ሴቶች በቤት ውስጥ በመውለድ ህይወታቸውን እያጡ ነው Moms in Addis Abeba die giving birth at home

በኢትዮጵያ የእናቶች ሞትን ለመቀነስ አበረታች ሥራዎች እየተሰሩ ቢሆንም አሁንም ድረስ ከወሊድ ጋር በተያያዘ የሚሞቱ እናቶች ቁጥር ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ።

     የጥር ወር የጤናማ እናትነት ሣምንትን አስመልክቶ የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ትናንት በዮርዳኖስ ሆቴል ከተለያዩ ክፍለ ከተሞች በተውጣጡ የጤና

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የገነት ዘውዴ “ዶክትሬት” በህንድ ኒውዴልሂ

hqdefaultበህንድ ኒውዴልሂ ከተማ በሚገኘው ጄ.ኤን.ዩ (ጀበሃራል ነኸሩ ዩኒቨርሲቲ) በኢኮኖሚክስ ፒ.ኤች.ዲ ያገኘው አብዲ የወ/ሮ ገነት ዘውዴን የዶክትሬት ጥናት በመስራት እንዲመረቁ ማድረጉን ላረጋግጥ እወዳለሁ። በህንድ የነበርኩና ጉዳዩን በቅርብ ጠንቅቄ አውቃለሁ። አብዲ ከፍተኛ የትምህርት ችሎታ፣ እውቀትና ብቃት ያለው እንደሆነ ገነት ዘውዴ ጭምር

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የቀድሞው የኦነግ መሪ ሌንጮ ለታ ODF’ን ይዘው ወደ አዲስ አበባ ለመግባት መዘጋጀታቸውን ገለጹ! የመንግስት ፈቃድ አግኝተው ይሆን?

odf-lencho-e1364873474756የቀድሞ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አመራር አባል የነበሩትና አሁን የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር መሪ አቶ ሌንጮለታ፤ ትግላቸውን በሃገር ውስጥ በሰላማዊ መንገድ ለማከናወን ወደ አዲስ አበባ በቅርብ ጊዜ እንደሚጓዙ አስታወቁ።

ከዓመት በፊት ዋሽንግተን ዲሲ ለሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ለውይይት ዝግጁ መሆናቸውን በደብዳቤ ያሳወቁት …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የአረና መሪ ብርሃኑ በርኸ ተፈቱ

መቀሌ ላይ ለሁለት ቀናት ታስረው የነበሩት የተቃውሚው አረና ትግራይ መሪ ዛሬ ረቡዕ ጥር 20/2007 ዓ.ም ተፈትተዋል፡፡

የአረና ትግራይ አርማ

አቶ ብርሃኑ በርኸ - የአረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉዓላዊነት መሪ

አቶ ብርሃኑ በርኸ – የአረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉዓላዊነት መሪ

የአረና ትግራይ አርማ

መቀሌ ላይ ለሁለት ቀናት ታስረው የነበሩት የተቃውሚው አረና …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ግልጽ ደብዳቤ ለአቶ ኢሳይያስ አፈወርቂ! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

isayas a fewerki

አቶ ኢሳይያስ እንዴት ነዎት ባያሌው? ሌሎቹ የሕዝባዊ ግንባር አመራሮችስ እንዴት ናቸው? ሕዝቡስ እንዴት ነው? አቤት! አቤት! አቤ……..ት! ለማንኛውም ድምፅዎን ማሰማትዎ መልካም ነው፡፡

በቅርቡ ለኢሳት የራዲዮና የቴሌቪዥን (የነጋሪተ-ወግና የምርዓየ-ኩነት) ጣቢያ የሰጡትን ቃለ መጠይቅ ጣቢያው ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያደርስልዎት ዘንድ ከኢሳት ጋዜጠኞች ጋር …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ክሱ ተሻሻሏል ሲል “ፍርድ ቤቱ” ወሰነ

ለስድስት ወራት የክሱን ፎርማት ይዘትና ህጋዊ መሰረት ሲያጠና የከረመው “ፍርድ ቤት” ክሱ ተሻሽሏል የሚል ብያኔውን ዛሬ በተደረገው 16ተኛ የዞን9 የጦማርያን እና ጋዜጠኞች ችሎት ላይ በንባብ አሰምቷል፡፡
አንዲሻሻሉ ከታዘዙት አራት ነጥቦች መካከል ሶስቱ መሻሻላቸውን አይቻለሁ ያለው “ፍርድ ቤቱ ”
1. ቡድን …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

Ethiopia Bloggers to Enter Pleas in Terrorism Case Next Week

Ethiopian journalists and bloggers

Bloomberg) — Ethiopian bloggers accused of plotting acts of terrorism will probably enter pleas next week after a court accepted amended charges from the prosecution.

The Federal High Court accepted most of the charges against 10 bloggers and journalists, Ameha …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

(ሰበር ዜና) አንዳርጋቸው ጽጌ ወደ ቃሊቲ እስር ቤት መዛወራቸው ተሰማ

 

andargachew new picture
(ዘ-ሐበሻ) የመን ላይ በሕወሓት አስተዳደር ታግተው ኢትዮጵያ ከገቡ በኋላ እስካሁን የትኛው እስር ቤት ታስረው እንደነበር የማይታወቁት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ቃሊቲ እስር ቤት መዘዋወራቸው ተሰማ::

ምንጮች ለዘ-ሐበሻ እንዳስታወቁት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በቃሊቲ እስር ቤት ቀድሞ ስዬ አብርሃ የታሰሩበት ክፍል ታስረዋል::…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የሌ/ጀኔራል ጃገማ ኬሎ 94ኛ የልደት በዓል ተከበረ

 

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር

በጣሊያን ዳግም ወረራ ወቅት በ15ኛ አመታቸው ከፋሽስት ወራሪ ጦር ጋር በተለያዩ አውደ ግንባሮች ተፋልመው ከፍተኛ ጀብዱ የፈፀሙት እና ጣሊያን ከአገር ተሸንፎ ከወጣ በኋላም የአገር ዳር ድንበርን በማስጠበቅ ከፍተኛ ጀግንነት የፈፀሙት የሌ/ጀኔራል ጃገማ ኬሎ 94ኛ የልደት በዓል …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የአፍሪካ መሪዎች ጉባዔ – ጃንዩወሪ 29, 2015

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

African Leaders’ Summit24 01-28-15…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ሃያ አራተኛው የአፍሪካ መሪዎች ጉባዔ

አዲስ አበባ ላይ ከነገ በስተያ ዐርብ የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ይጀመራል፡፡…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የዐረና ሊቀ-መንበር አቶ ብርሃኑ በርሀ: በቀዳማይ ወያነ ፖሊስ ጣብያ:

Arena-Tigray-logo3አቶ ብርሃኑ ትላንት ምሽት እንደታሰሩ የሚታወስ ነው፡፡ አምዶም በፌስቡክ ገፁ ከፖሊሶች አንደበት የሰማውን መሰረት አድርጎ እንደነገረን “ወደቤትህ ለፍተሻ በመጣን ጊዜ ባለመክፈት በወንጀል የምትጠረጠር ግለሰብ እንድታመልጥ ተባብረሀል” የሚል ነው፡፡
ማምሻው ላይ የአቶ ብርሀኑ ባለቤት ወ/ሮ ለምለም ገ/ኪዳን ለቪኦኤ እንደገለፁት ደግሞ ባለቤታቸው …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ሃያ አራተኛው የአፍሪካ መሪዎች ጉባዔ – ጃንዩወሪ 28, 2015

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

AU Leaders’ Summit24-Erastus Moencha-01-28-15…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የዞን ዘጠኝ የችሎት ውሎ – ጃንዩወሪ 28, 2015

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

Zone-9 journalists and bloggers case adjourned 01-28-15…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ሄሊኮፕተር በመያዝ ወደ ሶስተኛ አገር የጠፉት የአየር ሃይል ባልደረቦች በመልካም ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ  ገለጹ

ጥር ፳(ሃያ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ባለፈው ወር ሄሊኮፕተር ይዘው የጠፉት ሻምበል ሳሙኤል ግደይ፣  መቶ አለቃ ቢልልኝ ደሳለኝ እና ቴክኒሻን ጸጋ ብርሃን ግደይ በተረጋጋ እና በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ለኢሳት ገልጸዋል።

ፓይለቶቹ በሚገኙበት ሶስተኛ አገር ውስጥ ሆነው ከኢሳት …

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, ESAT, ESAT News

ዞን ዘጠኝ በሚል ስም የሚጠሩት ወጣት ጸሃፊዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ

ጥር ፳(ሃያ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ነገረ ኢትዮጵያ እንደዘገበው ጥር 20 ቀን 2007 ዓ.ም ለ16ኛ ጊዜ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት የቀረቡት ጸሃፊዎች፣ ፍርድ ቤቱ ቀደም ብሎ ተሻሻለ የተባለውን ክስ አይቶ ብይን ሰጥቷል፡፡

የፌደራል አቃቤ …

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, ESAT, ESAT News

አንድነት በመጪው እሁድ የጠራው ሰልፍ ውጥረት ፈጥራል

ጥር ፳(ሃያ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የአንድነት ፓርቲ ለእሁድ ጥር 24 በደሴ ለሚያካሄደው ሰልፍ ከከተማው አስተዳዳር እውቅና ያገኘ ሲሆን ፤ የአዲስ አበባው ግን እያወዛገበ ይገኛል።

ከፓርቲው ጽህፈት ቤት የወጣው መረጃ እንደሚያሳየው በደሴ ሰልፉ  አራዳ አከባቢ ከሚገኘው የአንድነት ቢሮ …

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, ESAT, ESAT News

ሼክ ሙሃመድ አላሙዲን ከባለስልጣናት ጋር ባላቸው ቀረቤታ የህዝብ ሃብት የሆኑ ኩባንያዎችን ወደ ግል እንዲያዞሩ ረድቷቸዋል ተባለ

ጥር ፳(ሃያ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የፕራይቬታይዜሽንና የመንግስት ልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ የመንግስት ልማት ድርጅቶችን መሸጥ ከጀመረበት ከ1997 ዓ.ም እስከ 2006 ዓ.ም ድረስ ባሉት ጊዜያት ከሸጣቸው 370 ድርጅቶች መካከል ሼህ አልአሙዲ ወደ 30 የሚጠጉትንና እጅግ አትራፊ የሆኑ ድርጅቶችን በርካሽ …

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, ESAT, ESAT News

የቀድሞው የኦነግ መሪ ሌንጮ ለታ ODF’ን ይዘው ወደ አዲስ አበባ ለመግባት መዘጋጀታቸውን ገለጹ! የመንግስት ፈቃድ አግኝተው ይሆን?

የቀድሞ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አመራር አባል የነበሩትና አሁን የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር መሪ አቶ ሌንጮለታ፤ ትግላቸውን በሃገር ውስጥ በሰላማዊ መንገድ ለማከናወን ወደ አዲስ አበባ በቅርብ ጊዜ እንደሚጓዙ አስታወቁ።

ከዓመት በፊት ዋሽንግተን ዲሲ ለሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ለውይይት ዝግጁ መሆናቸውን በደብዳቤ ያሳወቁት…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ጃንዩወሪ 28, 2015

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

የፕሮግራም መግለጫ

ወደ 98 ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ ባላት ኢትዮጵያ አማርኛ ብሔራዊ የሥራ ቋንቋ ነው፡፡ በቅርብ የተካሄዱ የቅኝት ጥናቶች እንደሚያሳዩት አዋቂ በሚባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ካለው ሕዝቧ አንድ አምስተኛ የሚሆነው የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያን (የቪኦኤን) ሥርጭቶች ያዳምጣል፡፡ ይህ ቁጥር ቪኦኤ በዓለም…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

UTC 16:00 የዓለም ዜና 28.01.2015

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

የዓለም ዜና…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, DW Amharic

ወጣቶችና የአዳዲስ ግኝቶች ውድድር

ሥነ ቴክኒክ እየተስፋፋ በመጣበት ፤ በአሁኑ በ 21ኛው ክፍለ-ዘመን ፣ ሥራ ከመፈለግ ፣ ሥራ መፍጠር ይሻላል የሚል እምነት ያላቸው በኢንዱስትሪ በበለጸጉትና በአዳጊ ሀገራትም የሚገኙ ወጣቶች ቁጥር የመጨመር ምልክት እየታያበት መሆኑ ይነገራል ።…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የአፍሪቃ መሪዎች ጉባኤና የክፍለ ዓለሙ ፀጥታ

የአፍሪቃ ህብረት አባል ሃገራት የመሪዎች ጉባኤ ክፍለ ዓለሙን በሚፈታተኑ ችግሮች ላይ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚነጋገር ይጠበቃል ። ቦኮሃራም ፣ኤቦላ ማዕከላዊ አፍሪቃ ሪፐብሊክ እና ደቡብ ሱዳን ጉባኤው ከሚያተኩርባቸው ርዕሶች ውስጥ ይጠቀሳሉ ።ጉባኤው በአባል ሃገራት መዋጮ የሚሰማራ ፀረ ሽብር ኃይል ማቋቋም የሚቻልበትን መንገድም…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የዘገየው ፀረ ኤቦላ ርዳታ

በኤቦላ ወረርሽኝ አስተላላፊ ተኀዋሲ የሚያዘው ሰው ቁጥር በርግጥ እየቀነሰ መጥቶዋል። ይህ ግን ችግሩ በምዕራብ አፍሪቃ ቀንሶዋል ማለት አይደለም። በመሆኑም፣ የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በሽታውን በመታገሉ አኳያ ከዚሁ አካባቢ ጋር ትብብሩን ማጠናከር ይጠበቅበታል።…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ሕግጋቱን ይጥሳል የተባለው የዓለም ባንክ

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የልማት ስራዎች በሚያደርገው ድጋፍ የራሱን ህግጋት እና መርሆዎች በተደጋጋሚ መጣሱ ተነገረ።የኢትዮጵያ መንግስት ከዓለም ባንክ ያገኘውን የገንዘብ ድጋፍ በጋምቤላ ክልል ለሚያደርገው የግዳጅ የሰፈራ መርሐ-ግብር ሲጠቀምበት ቆይቷል የሚል ወቀሳም ይሰነዘርበታል።…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የእቴጌ ጣይቱ ሆቴልና መልሶ የማደሱ እንቅስቃሴ

በአዲስ አበባ በጥንታዊነቱ የታወቀው የመጀመሪያው ዘመናዊ ሆቴል ፤ እቴጌ ጣይቱ ሆቴል፣ ጥር 3 ቀን ጧት ተቃጠሎ ከባድ ጉዳይ እንደደረሰበት ይታወቃል።…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ከምሽቱ ኣንድ ሰዓት የአማርኛ ዜና – ጃንዩወሪ 28, 2015

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

በውንብድና የሚቆም የነፃነት ትግል አይኖርም! – በነብዩ ኃይሉ

እጥፍ ወርቅ በልስቲ በአንድነት ፓርቲ ውስጥ በተለያዩ የአመራርነት ቦታዎች ላይ ተሳትፋለች፡፡ እጥፍ ወርቅ የሰባት ወር ነብሰጡር መሆንዋ ህወሓት/ኢህአዴግ እና ምርጫ ቦርድ ብዙ ዋጋ የከፈለችበት ፓርቲ ላይ የሚያደርሱትን የማፍረስ ሴራ ተቃውማ ሰልፍ ከመውጣት አላገዳትም፡፡ በሰልፉ ላይ የገዢው ቡድን ፖሊሶችና የደህንነቶች ሲያዩዋት …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

Conjoined twins attached at chest and abdomen born in Ethiopia በኢትዮጵያ በደረታቸው የተጣበቁ ሁለት ህጻናት ተወለዱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ በደረታቸው አካባቢ የተጣበቁ ሁለት ህጻናት ተወለዱ።

 ነገሩ የሆነው ትናንት ማታ አማራ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ዞን፣ መረሃ ቤቴ ወረዳ፣ አለም ከተማ፣ እናት ሆስፒታል ውስጥ ነው።  

አንዲት እናት ወደዚህ ሆስፒታል ከ42 ኪሎ ሜትር በላይ ተጉዛ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ኡዝታዝ አቡበከር አህመድ በችሎት ዳኞችን ሞገተ

 

ዜና CMC ፍርድ ቤት ቢቢኤን የናንተው ድምፅ
– ኡዝታዝ አቡበከር አህመድ በችሎት ዳኞችን ሞገተ
– የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ችሎት በዛሬው እለትም ቀጥሎ የቀረውን የ28 ደቂቃውን የኦዲዬ – – ማስረጃ ጨምሮ 4 የሰነድ ማስረጃዎች ተደምጦዋል
– የህዝበ ሙስሊሙ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic