Blog Archives

ሰማያዊ ፓርቲን ያቀፈው የ9 ፓርቲዎች ትብብር በመንግስት አፈና ትግሉን እንደማያቆም አስታወቀ

ኀዳር ፲፯(አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፯ / ኢሳት ዜና :- ትብብሩ ባወጣው መግለጫ ህዳር 21 ለሚደረገው ስብሰባ ለመስተዳድሩ የሰለማዊ ሰልፍና ስብሰባ ማሳወቂያ ክፍል ደብዳቤ ቢላክለትም ለመቀበል ፈቃደኛ ካለመሆኑም በተጨማሪ፣ ስብሰባውን የሚያስተባብሩት የመኢዴፓ ሊቀመንበርና የትብብሩ ገንዘብ ያዥ …

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, ESAT, ESAT News

ኢትዮጵያ ከአለማቀፍ የገንዘብ ገበያ ለመበደር ድርድር ጀመረች

ኀዳር ፲፯(አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፯ / ኢሳት ዜና :- መንግስት የጀመራቸውን የሃይል፣ የመንገድ፣ የባቡርና የስኳር ፋብሪካዎችን ለመጨረስ የሚያስችለውን ገንዘብ ከአለማቀፍ አበዳሪ ድርጅቶች ለመበደር የሚያስችለውን ድርድር ከሁለት የአውሮፓ እና ከአንድ የአሜሪካ ባንክ ጋር ጀምሯል። መንግስት ገንዘቡን …

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, ESAT, ESAT News

የአዲስ አበባ ኢህአዴግ ጽ/ቤት በተቀናጀ የከተማ ፕላን ላይ የመስተዳድሩን ሰራተኞች ሊያሰለጥን ነው

ኀዳር ፲፯(አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፯ / ኢሳት ዜና :- የአዲስ አበባ የኢህአዴግ ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ከላከው ቅጽ ለመረዳት እንደሚቻለው ፓርቲው በአዲስ አበባና ኦሮምያ የተቀናጀ የከተማ እቅድ ዙሪያ በመንግስት ሰራተኛው ውስጥ ያለውን የአመለካከት ክፍተት ለመሙላት ስልጠና …

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, ESAT, ESAT News

130 የግል ትምህርት ቤቶች ክስ ተመሰረተባቸው

ኀዳር ፲፯(አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፯ / ኢሳት ዜና :- በአዲስአበባ ከተማ የተጋነነ የትምህርት ቤት ክፍያ ዋጋ በመጨመር ህብረተሰቡን ለአላስፈላጊ ወጪ ዳርገዋል በተባሉ 130 የግል ትምህርት ቤቶች ላይ ክስ መመስረቱን የአዲስአበባ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡

የንግድ ውድድርና …

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, ESAT, ESAT News

በኮምቦልቻ ከተማ በመጠጥ ውሃ ታሪፍ ላይ ከፍተኛ ጭማሪ ሊደረግ ነው

ኀዳር ፲፯(አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፯ / ኢሳት ዜና :- የክልሉ ካቢኔ የከተማዋ ነዋሪዎች ጭማሪው እንዲከፍሉ የወሰነው ለከተማው ውሃ ለመዘርጋት ከፍተኛ ገንዘብ ማውጣቱን በመግለጽ ነው። የክልሉ የውሃ ሀብት ም/ል ሃላፊ ለክልሉ ካቢኔ እንደገለጹት ለከተማዋ የውሃ መስመር …

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, ESAT, ESAT News

ሃና ላሎንጎ ላይ ለሞት የሚያደርስ ወሲብ የፈጸሙባት ግለሰቦችና የፖሊስ ተባባሪነት ሲጋለጥ

ይህንን መረጃ ያገኘሁት ጦርሀይሎች ሙሉ ወንጌል ከሚገኘው የታክሲ ተራ አስከባሪዎች ነው፡፡ከታሰሩት አንዳንዶቹ የእነዚሁ መረጃ ሰጪዎችም ጓደኞች ናቸው፡፡ እነዚህ ሰዎች የነገሩን ምንነት ከፖሊስም በላይ የሚያውቁ ናቸው ቢባል ሀሰት አይሆንም፡፡ የነገሩኝን ነገር እንደሚከተለው አቅርቤዋለሁ፡፡

በ21/1/07 ዓም ምህረት ሀና በሴት ጓደኛዋ ምክንያት ያለ…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

ከምሽቱ ኣንድ ሰዓት የአማርኛ ዜና – ኖቬምበር 26, 2014

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የግንቦት ሰባት የማታለል ፖለቲካ

ከጥቂት ወራት በፊት የግንቦት ሰባት ዋና ጸሃፊና የድርጅቱ ሞተር ተደርገው ይወሰዱ የነበሩት አቶ አንዳርጋቸው ጸጌ ፣ በየመን ባለስልጣናት ታፍነው ለሕወሃት/ኢሕአዴግ አሳልፈው መሰጠታቸው ይታወቃል። ይህን ሕገ ወጥ እርምጃ ተከትሎ ፣ ኤርትራ በየመን እንደተናደደች የሚገልጹ ዘገባዎችን ከግንቦት ሰባቶች አካባቢ እንሰማም ነበር። እንደ…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

የፈርግሰን ቀውስ እያነጋገረ ነው። – ኖቬምበር 26, 2014

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

በዩናይትድ ስቴይትሷ የምዙሪ ግዛት፥ የፈርሰን ግድያ የፍርድ ብይን ተቃውሞ ሰልፎች ቀጥለዋል።

የፈርግሰን ቀውስ እያነጋገረ ነው።…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

በአዊ ዞን  የኢህአዴግን የአባልነት ፎርም አንሞላም ያሉ ተማሪዎች ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው

ኀዳር ፲፮(አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፯ / ኢሳት ዜና :- በአዊ ዞን አንከሻ ወረዳ ውስጥ የሚማሩ የ2ኛ ደረጃ ተማሪዎች የኢህአዴግን የአባልነት መሙያ ፎርም ወስደው እንዲመዘገቡ በርእሰ መምህራቸው አማካኝነት ቢጠየቁም፣ ከ700 ያላነሱ ተማሪዎች ድርጊቱን ተቃውመዋል።

ተማሪዎቹ የአባልነት …

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, ESAT, ESAT News

በአማራ ክልል ቅርሶች በከፍተኛ ሁኔታ እየዘረፉ ከሐገር እየወጡ ነው፡፡

ኀዳር ፲፮(አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፯ / ኢሳት ዜና :-በአማራ ክልል የደቡብ ወሎና የሰሜን ሸዋ ዞን ወረዳዎችና አብያተክርስቲያናት ተገቢ ጥበቃ ባለማግኘታቸው የተለያዩ ቅርሶች የተዘረፉና የጠፉ መሆኑን የዞኑ ባህልና ቱሪዝም መምሪያ በአመት አንድ ጊዜ በሚዘጋጀው የቅርስ …

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, ESAT, ESAT News

የብሄር ብሄረሰቦችን ቀን ለማክበር መንግስት  ከፍተኛ ወጪ መደበ

ኀዳር ፲፮(አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፯ / ኢሳት ዜና :-በእየአመቱ ህዳር 29 ቀን የሚከበረው የብሄር ብሄረሰቦችን ቀን ለማክበር መንግስት እስከ 300 ሚሊዮን ብር እንደሚያወጣ መረጃዎች አመለከቱ።

ለኢሳት የደረሱ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ዝግጅቱን ከማቀድ ጀምሮ የተለያዩ ስራዎችን …

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, ESAT, ESAT News

ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ኖቬምበር 25, 2014

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

የፕሮግራም መግለጫ

ወደ 98 ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ ባላት ኢትዮጵያ አማርኛ ብሔራዊ የሥራ ቋንቋ ነው፡፡ በቅርብ የተካሄዱ የቅኝት ጥናቶች እንደሚያሳዩት አዋቂ በሚባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ካለው ሕዝቧ አንድ አምስተኛ የሚሆነው የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያን (የቪኦኤን) ሥርጭቶች ያዳምጣል፡፡ ይህ ቁጥር ቪኦኤ በዓለም…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

UTC 16:00 የዓለም ዜና 25.11.2014

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

የዓለም ዜና…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የተመድ ሐላፊ ጉብኝት

የዋካንግ ጉብኝትና ዉይይት ያተኮረዉ በተለይ በደቡብ ሱዳን ጦርነትና ስደተኞች ይዞታ ላይ ነዉ…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የ«አልፋ-ቤት ኢትዮጵያ» ማሕበር በጀርመን

መቀመጫውን ጀርመን ያደረገው የ«አልፋ-ቤትኢትዮጵያ»ማሕበርበተለይ በኢትዮጵያ በጉራጌ ዞን ያንበሊ አካባቢ ታዳሽ የሀይል ምንጭ ለአካባቢው ነዋሪዎች በማቅረብ ይንቀሳቀሳል። ይኼው ማህበር ከሁለት ሳምንታት በፊት ባዘጋጀው ስብሰባ የንጹህ ውሀ አቅርቦት እና የዕውቀት ሽግግር ቀጣዩ አላማው እንደሆነ አስታውቋል።…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የአሸባብ ጥቃት፤የኬንያ አፀፋና ሰብአዊ መብት

አልሸባብ በማንዴራ ከተማ 28 ሰዎችን ከገደለ በኋላ የኬንያ መንግስት የወሰደው የበቀል እርምጃ ለትችትና ወቀሳ አግልጦታል።የኬንያ መንግስት ችግሩን ለማስወገድ የጸጥታ ተቋማትን እንዲያጠናክርም የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች እያሳሰቡ ነዉ።…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ፈርጉሰን፤ የዳኞች ዉሳኔና የሕዝብ ተቃዉሞ

ዩናይትድ ስቴትስ ዉስጥ የፍርድ ሸንጎ ያልታጠቀ ጥቁር ታዳጊ ወጣትን በመግደል የተጠረጠረዉን ነጭ ፖሊስ ከመከሰስ ነፃ ማድረጉ በፈርጉሰን ሚዙሪ ግዛት የከፋ የተቃዉሞ እንቅስቃሴ እንዲያገረሽ ማድረጉ ተነገረ።…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የአካል ጉዳተኝነትና ትምህርት

አካታች ወይም integrated የማስተማር ሥልትን ኢትዮጵያ ዉስጥ የጀመረዉ አዲስ አበባ የሚገኘዉ የጀርመን ቤተ-ክርስቲያን ትምሕርት ቤት ነዉ። አሁንም ቀጥሎበታል።…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ስልጣን ያካፈለው የቡርኪና ፋሶ ጦር

ሌተና ኮሎኔል ያኩባ ኢሳክ ዚዳ የወታደር የደንብ ልብሳቸውን አውልቀዋል። ትናንት በተካሄደው የቡርኪና ፋሶ የሽግግር መንግሥት የመጀመርያዉን የካቢኔ ስብሰባ በጠቅላይ ሚኒስትርነት መርተዋል። ስብሰባው ከተከፈተ ከአንድ ሰዓት በኋላም ዚዳ « በርካታ ለውጦችን» ለሀገራቸው አውጀዋል።…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ከምሽቱ ኣንድ ሰዓት የአማርኛ ዜና – ኖቬምበር 25, 2014

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ኢትዮጵያን ለማጥፋት የሚደረግ ደባ፣

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም 

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ

ለአራት አስርት ዓመታት እራሱን ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሀት) እያለ የሚጠራው እና በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ህዝብ ጫንቃ ላይ ከህዝብ ፍላጎት ውጭ በኃይል በስልጣን ወንበር ላይ ተፈናጥጦ የሚገኘው የወሮበላ የማፊያ ቡድን ኢትዮጵያን ለማጥፋት ቀጣይነት ያለው …

Posted in Amharic

“የአክሰስ ሪል ኢስቴት” ቤት ገዢዎች ተሥፋ ተሰጣቸው፤ – ኖቬምበር 25, 2014

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

በመንጋ በተፈጸመባት አሰቃቂ ተገድዶ የመደፈር ጥቃት፥ ለሞት የተዳረገችው ወጣት ጉዳይ፤ – ኖቬምበር 25, 2014

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

“የአክሰስ ሪል ኢስቴት” ቤት ገዢዎች ተሥፋ ተሰጣቸው

“የአክሰስ ሪል ኢስቴት” ቤት ገዢዎች በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ቤታቸዉን ወይም ገንዘባቸውን የሚያገኙበትን እቅድ ማዉጣቱን የኢትዮጵያ መንግስት ያቋቋመው አንድ ኮሚቴ አስታወቀ።

ከ2005 ዓም አንስቶ ቤታቸዉን መረከብ የነረባቸውና ይህ ባለመሆኑ ቅሬታ ሲያቀርቡ የነበሩ ወደ 2000 የሚጠጉ ቤት ገዢዎች ጥያቄ በዚህ እቅድ…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

በመንጋ በተፈጸመባት አሰቃቂ ተገድዶ የመደፈር ጥቃት ለሞት የተዳረገችው ወጣት ጉዳይ

በቅርቡ በወጣት ሃና ላላንጎ ላይ የተፈጠረዉ አሰቃቂ በቡድን የመድፈር ወንጀል ኢትዮጵያውያንን በእጅጉ ያሳዘነና ከፍተኛ ድንጋጤ መፍጠሩ፤ የሴቶችና የህጻናት ደህንነትንም የበረታ ስጋት ማሳደሩ ተገለጸ።

በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን ለመከላከል የሚሠራ ልዩ ግብረ ሃይል በጠቅላይ ሚንስትሩ ጽህፈት ቤት ስር እንዲደራጅ መጠየቁ ተዘግቧል።…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የፕረዚዳንት ኦባማ የኢሚግረሽን ውሳኔ – ኖቬምበር 24, 2014

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የፕረዚዳንት ኦባማ የኢሚግረሽን ፖሊሲ ለውጥ

የ United States ፕረዚዳንት ባራክ ኦባማ ባለፈው ሐሙስ በሚልዮኖች የሚቆጠሩ የመኖርያ ፈቃድ የሌላቸው የውጭ ሀገር ተወላጆችን ህይወት ሊለውጥ የሚችል የ United States ን የኢሚግሬሽን ፖሊሲን የሚቀይር ውሳኔ እንደሚወስዱ ማስታወቃቸው ይታወሳል። አቶ ተመስገን ተካ የኢሞግረሽን ህግ ባለሙያ ያብራራስሉ።…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ኖቬምበር 24, 2014

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

የፕሮግራም መግለጫ

ወደ 98 ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ ባላት ኢትዮጵያ አማርኛ ብሔራዊ የሥራ ቋንቋ ነው፡፡ በቅርብ የተካሄዱ የቅኝት ጥናቶች እንደሚያሳዩት አዋቂ በሚባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ካለው ሕዝቧ አንድ አምስተኛ የሚሆነው የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያን (የቪኦኤን) ሥርጭቶች ያዳምጣል፡፡ ይህ ቁጥር ቪኦኤ በዓለም…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ዩክሬን ከማይዳን አብዮት እስከ ባይደን ጉብኝት

ከቀዝቃዛዉ ጦርነት ፍፃሜ ወዲሕ በተለያዩ ሐገራት የተለያዩ የአደባባይ ሠልፍ-አመፆች ተደርገዋል።አስር ዓመት ባልሞላ ጊዜ ሁለት መንግሥት በአደባባይ አመፅ የፈረሰባት ሐገር ግን አንድ ናት።ዩክሬን።ዛሬም ቢያንስ ምሥራቃዊ ግዛቷ ደም በሚያራጭ አመፅ እየወደመች፤ ምስራቅ ምዕራቦችን ከ25 ዓመት በኋላ ዳግም እንዳፋጠጠች ነዉ።…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

በሃረሪ ፕሬዚዳንቱ በፓርቲው ዋና ጸሃፊ ተደበደቡ

ኀዳር ፲፭(አስራ አምስት) ቀን ፳፻፯ / ኢሳት ዜና :-ባለፈው አርብህዳር 12፣ 2007 ዓም የሃረሪ ክልል ፕሬዚዳንት የሆኑት አቶ ሙራድ አብዱላሂ በሀረሪ ሊግ ዋና ጸሃፊና በንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ሃለፊ አቶ ነቢል መሃዲ ጽ/ቤታቸው ውስጥ …

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, ESAT, ESAT News

በሰሜን የአገሪቱ ክፍል ከፍተኛ ወታደራዊ እንቅስቃሴ እየታከሄደ ነው

ኀዳር ፲፭(አስራ አምስት) ቀን ፳፻፯ / ኢሳት ዜና :-የኢህአዴግ መንግስት ከማሃል አገር ሰፍረው የቆዩትን የመከላከያ ሰራዊት አባላት ወደ ሁመራና ሌሎች የድንበር አካባቢዎች በስፋት እየሰማራ መሆኑን ወታደራዊ ምንጮች ገለጹ።

ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ከኤርትራ ጋር በሚያዋስነው …

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, ESAT, ESAT News

የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በኢቦላ በሽታ የተጠቁ ሶስት የምዕራብ አፍሪካ አገራትን ለመደገፍ ባለሙያዎችን በቀጣይ ሳምንት ለመላክ መዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡

ኀዳር ፲፭(አስራ አምስት) ቀን ፳፻፯ / ኢሳት ዜና :-በበጎፈቃደኝነት ወደምዕራብ አፍሪካ ሀገራት ሄደው ለመስራት ካመለከቱ ባለሙያዎች መካከል የተመረጡ መሆናቸውን ሚኒስቴሩ ገልጿል።  ሌሎች ምንጮች ደግሞ አብዛኛዎቹ ባለሙያዎች በመከላከያ የጦር ክፍሎች ውስጥ በሕክምና ሙያ

እያገለገሉ የሚገኙ …

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, ESAT, ESAT News

ሱዳን 2 ሺ ኢትዮጵያውያንን በጉበትና በኤድስ ተጠቅተዋል በሚል ልታባርር ነው

ኀዳር ፲፭(አስራ አምስት) ቀን ፳፻፯ / ኢሳት ዜና :-በሱዳን የሰሜን ግዛት በምትገኘዋ ኤል ዳባ የሚኖሩ ከ2 ሺ በላይ ኢትዮጵያውያን ተጠርንፈው ወደ ካርቱም የተላኩ ሲሆን፣ የከተማዋ ባላስልጣናት ኢትዮጵያውያኑ ሄፒታይተስ ሲ የተባለው የጉበት በሽታና የኤድስ ቫይረስ …

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, ESAT, ESAT News

ሚሊየነሩ የሕወሐት ጄኔራል

የሕወሐት ታጋይ ጄ/ል ዮሃንስ ገ/መስቀል ቦሌ ቴሌ መድሃኒያለም ባለ6 ፎቅ ህንፃ እንዳስገነቡ የቅርብ ምንጮች አጋለጡ። ከ95ሚሊዮን ብር በላይ በሚደርስ ወጪ እንደተገነባ የተነገረለት ይኸው ባለ6 ፎቅ ዘመናዊ ህንፃ ለተለያዩ የግልና የመንግስት ባንኮች፣ ኢንሹራንስ ድርጅቶች፣ ንግድ ቤቶችና የተለያዩ ድርጅት ቢሮዎች እንደተከራየ የጠቆሙት…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

UTC 16:00 የዓለም ዜና 24.11.2014

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, DW Amharic

ሊዮኔል ሜሲ ታሪክ ሰርቷል

ሊዮኔል ሜሲ ታሪክ ሰርቷል። በታላቁ የኢትዮጵያ ሩጫ 37,000 ሰዎች መሳተፋቸው ተገልጧል። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪዎች አቅም እየከዳቸው ይመስላል። አርሰናልና ሊቨርፑል ዳገቱ ከብዷቸው 8ኛ እና 12ኛ ደረጃ ላይ እየኳተኑ ነው። ቸልሲ ዘንድሮም ጥንካሬ አልተለየውም፤ ማንቸስተር ሲቲና ማንቸስተር ዩናይትድን በቅርብ ርቀት…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ቁጣ የቀሰቀሰዉ ወሲባዊ ጥቃት በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ የሚፈጸመውን ወሲባዊ ጥቃት አሳሳቢ ነው ተባለ። በ17 ዓመቷ ታዳጊ ሐና ላላንጎ ላይ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ተፈጽሞባት ህይወቷ ካለፈ በኋላ ድርጊቱ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ቁጣን ቀስቅሷል።…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ናይጀሪያና አሳሳቢው የፖለቲካ ሂደት

በመጨው የካቲት ወር በናይጄሪያ በሚደረገው ምክር ቤታዊ እና ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ፣ የሚመለከታቸው ክፍሎች ሁሉ ከወዲሁ ርምጃ ካልወሰዱ እና ጥንቃቄ ካላደረጉ አመፅ ሊቀሰቀስ እና ኹከት ሊፈጠር እንደሚችል ዋና ጽሕፈት ቤቱን ብራስልስ ፣…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ከምሽቱ ኣንድ ሰዓት የአማርኛ ዜና – ኖቬምበር 24, 2014

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የነፃነቴ ዋጋ ነብሴ ነው!!!

ግርማ ሰይፉ ማሩ

መረጃ በሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ጠቃሚ ነው ብሎ መንገር ለቀባሪ እንደማርዳት ነው፡፡ የተሟላ መረጃ የሰውን ልጅ ሙሉ ያደርገዋል፡፡ መረጃን አጣሞ ማቅረብ ደግሞ የሰውን ልጅ ውሳኔ ለማጣመም ካልሆነ በስተቀር ግቡ ምን ሊሆን እንደሚችል አይገባኝም፡፡ በሰሞኑ ሰው በላው የኢትዮጵያ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የአንዲት ትሁት ኢትዮጵያዊት ባላቤትና የልጅ አባት ነዉ ናትናኤል መኮንን – ከግርማ ካሳ

የአንዲት ትሁት ኢትዮጵያዊት ባላቤትና የልጅ አባት ነዉ። የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሄራዊ ምክር ቤት ወጣት አመራር አባል ነዉ። በፓርቲዉ ዉስጥ፣ በዉጤት ላይ የተመሰረተ፣ የሰለጠነ ሰላማዊ ፖለቲካ የሚያራምደዉ፣ የአንድነት ፓርቲ አደራጅ ነዉ። በሐሰት የሽብርተኝነት ክስ ይከሰሳል። ምንም እንኳን በአገራችን የሕግ ስርዓት …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ተቃዋሚዎች – ግብታዊነት እና የሆያሆዬ ፖለቲካ መቆም ያለበት ጉዳይ ‎: ምንሊክሳልሳዊ‬‬

‪ሃገሪቷ ህገ መንግስት አላት ቢደሰኮርም በስርኣት አልበኞች እየተጣሰ ህግ በህግ እየተሻረ እና ባለስልጣናት እየሸረሸሩት አማራጭ የፖለቲካ አመለካከቶች እና አስተሳሰቦች እንዳይንሸራሸሩ እና እንዳይወዳደሩ በማድረግ በህግ የተረጋገጠውን የብዙሃን የፓርቲ ስርኣት እንዳይሰፍን እንቅፋት ቢሆኑም ይህ ደሞ ከስርአቱ አምባገነንነት ጎን ለጎን የተቃዋሚዎች ድክመት ታይቶ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ኖቬምበር 23, 2014

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

የፕሮግራም መግለጫ

ወደ 98 ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ ባላት ኢትዮጵያ አማርኛ ብሔራዊ የሥራ ቋንቋ ነው፡፡ በቅርብ የተካሄዱ የቅኝት ጥናቶች እንደሚያሳዩት አዋቂ በሚባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ካለው ሕዝቧ አንድ አምስተኛ የሚሆነው የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያን (የቪኦኤን) ሥርጭቶች ያዳምጣል፡፡ ይህ ቁጥር ቪኦኤ በዓለም…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

UTC 16:00 የዓለም ዜና 23.11.2014

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

የዓለም ዜና…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, DW Amharic

አስቸጋሪው የደቡብ ሱዳን ውዝግብና ሽምግልናው

ነጭ ዐባይ አቋርጦ የሚያልፍባት የተፈጥሮ ውበትና የደለበ የተለያየ የማዕድናት ሀብት ያላት ፤ ደቡብ ሱዳን ፣ ነጻነት አውጃ 2 ዓመት ከመንፈቅ ከተጓዘች በኋላ ፣ ፕሬዚዳንቷ ሳልቫ ኪር ፣ አምና ታኅሳስ 6 ቀን 2006 ዓ ም፤ መፈንቅለ መንግሥት…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የኢራን የአቶም መረሃ-ግብር የጊዜ ገደብ ይራዘም ይሆን?

የኢራንን የአቶም መረሃ-ግብርን በተመለከተ የጋራ ነጥብ ላይ እስካሁን አልተደረሰም። የኢራንን የአቶም መረሃ- ግብር በተመለከተ ቪየና ላይ በተደረገዉ ዉይይት በቂ ዉጤት ላይ ባለመደረሱ የቴህራን መንግስት የተጨማሪ የግዜ ገደብ እንዲሰጥ ጠይቋል።…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

በሰሜን ጎንደር የሕወሓት አማሳኞች ሰርገው የበመግባት ወጣቱን እያጋደሉ መሆኑ ተሰማ:: ግጭቶቹ ተባብሰው ቀጥለዋል::

በሰሜን ጎንደር የሕወሓት አማሳኞች ሰርገው የበመግባት ወጣቱን እያጋደሉ መሆኑ ተሰማ::

-ከከተማው ለስራ የሄዱ ወጣቶች ንብረታቸውን እና ገንዘባቸውን ሳይሰበስቡ አከባቢውን ለቀዋል
በኢትዮ ሱዳን ድንበር ላይ ለስራ የተሰማሩ ኢትዮጵያውያን መንደር እየለዩ በመቧደን በከፍተኛ ጭፍጭፍ ውስጥ እንደሚገኙ ከአከባቢው የወጡ መረጃዎች ጠቁመዋል::

ከሱዳን…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

የነፃነቴ ዋጋ ነብሴ ነው!!! ግርማ ሰይፉ ማሩ

መረጃ በሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ጠቃሚ ነው ብሎ መንገር ለቀባሪ እንደማርዳት ነው፡፡ የተሟላ መረጃ የሰውን ልጅ ሙሉ ያደርገዋል፡፡ መረጃን አጣሞ ማቅረብ ደግሞ የሰውን ልጅ ውሳኔ ለማጣመም ካልሆነ በስተቀር ግቡ ምን ሊሆን እንደሚችል አይገባኝም፡፡ በሰሞኑ ሰው በላው የኢትዮጵያ ፖለቲካ በጥርሱም በጥፍሩም…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

የሚሊዮኖች ድምፅ ለህሊና እስረኞች! Millions of voice for prisoners of conscience!

Image

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

መተቸት መብት ነው- ግን መረጃ እየያዝን (መልስ ለአቶ ይድነቃቸው ) – ግርማ ካሳ

አቶ ይድነቃቸው የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር ናቸው። አንድነት ፓርቲ ላይ ያነጣጠረ ሁለት ጽሁፎችን በቅርቡ ለቀዋል። እንደ አንድነት ደጋፊ አንድነት ላይ ትችት መቅረቡን አልቃወምም። ሆኖም ትንሽ የመረጃ ክፍተት ሳይኖርባቸው እንደማይቀር በመገመት እንደሚከተለው ምላሽ ስጥቻለሁ፡

ወንድም ይድነቃቸው፡

“እኔም ሆንክ ሌሎቻችን በሰጠነው ትችት…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

ለአቶ ግርማ ሰይፉ አክብሮቴን እገልጻለሁ – ግርማ ካሳ

አቶ ግርማ ሰይፉ በኢትዮጵያ ፓርላማ ብቸኛ የተቃዋሚዎች ተወካይ ናቸው። በፓርላማ ዉስጥ ሆነው የኢትዮጵያን ሕዝብ ልብ ትረታ የሳቡ አስተያየቶችን እና ጥያቄዎች በመጠየቅ፣ በተስጣቸው ጥቂት ደቂቃዎች የአገዛዙ ባለስልጣናትን ደም ግፊት በየጊዜው እንዲጨመር የሚያደርጉ አንጋፋ ሰው ናቸው። በዚህ አጋጣሚ ለተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉን፣…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

የኤርትራ መንግስት በህገወጥ ሁኔታ ያገታቸውን እና የስወራቸውን ታጋዮቻችንን በአስቸኳይ እንዲለቅ ሲል የአማራ ንቅናቄ ጠየቀ:: AUDIO

phpBB [video]

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

ለሕዝብ ድምፅ ጆሮ የሌለው ልማታዊ መንግስት

ናትናኤል በርሔ (ኖርዌይ)

የኢትዮጵያ መንግስት(EPRDF) በ1988፣1992፣1997 እና 2002 ዓም አገር አቀፍ የምርጫ እንቅስቃሴ አድርጎዋል።
ሁላችንም እንደምናውቀው ላለፉት 24 ዓም በሞኖፖል ያስተዳደረ መንግስት ሲሆን በዚሁ አገዛዝ ዘመን በዘር፣በጎሳ፣በሃማኖት የመከፋፈል እያስተዳድረ ሲሆን በ 2002 ዓም ላይ በተደረገው የምርጫ ዘመን በፓርላማ በነበረው 547…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

አንድነት – አንድነት የፀረ ሽብር አዋጁ ተቀብሎትም አያውቅም፤ አይቀበለውም!

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የፀረ ሽብሩ አዋጅ እንዲሰረዝ በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፎች ከማድረግ ጀምሮ ከፍተኛ የሆነ እንቅስቃሴ እንዳደረገ የሚታወቅ ነው፤ የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት እንቅስቃሴም አንዱ አካል የፀረ ሽብር አዋጁ ይሰረዝ የሚል ነው። ለዚህም አባላቱንና በርካታ የተለያዩ የህብረተስብ ክፍሎች ፊርማ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የአማራ ንቅናቄ ሻእቢያ አመራሮቼን አግቶ ሰውሮብኛል ሲል በድጋሚ ከሰሰ(ሙሉ መግለጫውን ያንብቡ)

የአማራ ንቅናቄ ሻእቢያ አመራሮቼን አግቶ ሰውሮብኛል ሲል በድጋሚ ከሰሰ(ሙሉ መግለጫውን ያንብቡ)
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Eritrea‬ ‪#‎AmaraForce‬ ‪#‎Ginbot7‬ ‪#‎EPPF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬
ኤርትራ ውስጥ ተቀምጦ በትጥቅ ትግል ነጻነት ይገኛል ብሎ ስለማያስብ ወሳኝ ሃይሉን ከኤርትራ ያስወጣው አማራ ንቅናቄከማንም አስመራ ከመሸገ ድርጅት ጋር ውህደትም ሆነ ትብብር አለመፍጠሩን…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ኖቬምበር 22, 2014

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

የፕሮግራም መግለጫ

ወደ 98 ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ ባላት ኢትዮጵያ አማርኛ ብሔራዊ የሥራ ቋንቋ ነው፡፡ በቅርብ የተካሄዱ የቅኝት ጥናቶች እንደሚያሳዩት አዋቂ በሚባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ካለው ሕዝቧ አንድ አምስተኛ የሚሆነው የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያን (የቪኦኤን) ሥርጭቶች ያዳምጣል፡፡ ይህ ቁጥር ቪኦኤ በዓለም…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የህወሓት ኢህአደግ የማፅዳት ስትራተጂ ሲጋለጥ

ከአስገደ ገ/ስላሴ
Image
የህወሓት መሪዎች ከ40 ዓመት በፊት ጀምረው ለህወሓት መሪዎች የሚቃወም ወይም ደግሞ ከነሱ የበለጠ ሃሳብ የሚያመነጭ ፓርቲም ሆነ ግለሰብ በውስጣቸው ሳይቀር ካለ ለሚፈልጉትን ዓላማቸው ያሰጋናል የሚሉትን ሁሉ በጠላትነት ደረጃ በማስቀመጥ ያላቸው ልዩነት በክብ ጠረቤዛ በውይይት በመፍታት ፈንታ በኢትዮዽያ የነበሩ…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

UTC 16:00 የዓለም ዜና 22.11.2014

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

የዓለም ዜና…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የዓመቱ የዓለም ኮከብ አትሌት ተሰየመ

ዓለማቀፉ የአትሌትክስ ፊደሪሽኖች ማኅበር «IAAF» የዓመቱን የዓለም ኮከብ አትሌቶች ምርጫ ትናንት ምሽት ሞናኮ ላይ ባካሄደዉ ልዩ የሽልማት ሥነ-ስርዓት ላይ ይፋ አድርጎአል። ኢትዮጵያዊትዋ አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በዉድድሩ ለእጩነት ቀርባ የነበረ ቢሆንም የኮከብነቱን መዕረግ ሳታገኝ ቀርታለች።…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ስጋት ላይ የወደቀዉ የአፍሪቃ የኤኮኖሚ አንቀሳቃሽ ሞተር

የጀርመኑ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፍራንክ ቫልተር ሽታይንማየር የጀርመን የቅርብ አጋር የሆነችዉን አፍሪቃዊት ሃገር ደቡብ አፍሪቃን ጎብኝተዋል። በደቡብ አፍሪቃ የጀርመኑ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የኤኮኖሚ አለመመረጋትና ደካማ ጎኖች አሉት በሚል ስጋት ላይ በመዉደቁ፤ የጀርመን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር የፍራንክ ቫልተር ሽታይን ማየር ላይ ከፍተኛ…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

አንድነት የፀረ ሽብር አዋጁ ተቀብሎትም አያውቅም፤ አይቀበለውም! ‪አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ

Image
አንድነት የፀረ ሽብር አዋጁ ተቀብሎትም አያውቅም፤ አይቀበለውም!
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎UDJ‬ ‪#‎Blueparty‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ
አንድነት በፀረ ሽብሩ አዋጅ ላይ የተለየ አቋም እንደያዘ ተደርጎ እየቀረበ ያለው አሉታዊ ቅስቀሳ መሰረት የሌለው መሆኑን እንዲታወቅልን እንፈልጋለን።

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

በኬንያ የአዉቶቡስ ተጓዦች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ

ሰሜን- ምስራቅ ኬንያ ውስጥ የሶማሊያው ዓማጺ ቡድን አሸባብ አውቶቡስ ውስጥ የነበሩ 28 ሰዎች መግደሉን የኬንያ ፖሊስ አስታወቀ።…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ተቃዋሚዎች – ግብታዊነት እና የሆያሆዬ ፖለቲካ መቆም ያለበት ጉዳይ ‪ከመጠላለፍ ከወሬና ሃሜት ከሴራና ደባ ይልቅ እስትራቴጂ ያለው የፖለቲካ መስመር መከትል

ተቃዋሚዎች – ግብታዊነት እና የሆያሆዬ ፖለቲካ መቆም ያለበት ጉዳይ ‪#‎Ethiopia‬
ከመጠላለፍ ከወሬና ሃሜት ከሴራና ደባ ይልቅ እስትራቴጂ ያለው የፖለቲካ መስመር መከትል ወሳኝ ነው::
‪#‎UDJ‬ ‪#‎Blueparty‬ ‪#‎AEUP‬ ‪#‎Medrek‬ ‪#‎Freedomforfairelection‬ ‪#‎Election2007‬
ሃገሪቷ ህገ መንግስት አላት ቢደሰኮርም በስርኣት አልበኞች እየተጣሰ ህግ በህግ እየተሻረ…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ኖቬምበር 21, 2014

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

የፕሮግራም መግለጫ

ወደ 98 ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ ባላት ኢትዮጵያ አማርኛ ብሔራዊ የሥራ ቋንቋ ነው፡፡ በቅርብ የተካሄዱ የቅኝት ጥናቶች እንደሚያሳዩት አዋቂ በሚባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ካለው ሕዝቧ አንድ አምስተኛ የሚሆነው የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያን (የቪኦኤን) ሥርጭቶች ያዳምጣል፡፡ ይህ ቁጥር ቪኦኤ በዓለም…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የሰመጉ እና የአውሮፓ ሕብረት ልዑካን ውይይት

የሰብአዊ መብት ጉባኤ ፤ ሰመጉ ፣ ከአውሮፓ ህብረት ሲቪክ ማሕበረሰብ ጋራ በመተባበር ከኢትዮጵያ ለሥራ ፍለጋም ሆነ በተለያዩ ምክንያቶች ወደ ሳውዲ አረቢያ እና ምስራቅ እስያ የሚሰደዱ ፤…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የዩጋንዳዉ አማፂ ቡድን ግፍ

።«ልጁ ወላጆቹን እንዲገድል ይታዘዛል።ልጁ ትዕዛዙን ሲፈፅም ወድሞቹ፤የአክስት አጎት ልጁቹ እና ሌሎች ዘመዶቹም እንዲያ ይገደዳሉ።ከዚያ በሕዋላ ገዳዩን ወላጆቹን ወይም ዘመዶቻችንን የገደለ እያሉ እረፍት ያሳጡታል።እሱም እነሱም የተሠራዉን አይረሱም…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

21 11 14 ዜና 16:00 UTC

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, DW Amharic

የህፃናት መብት 25ኛ ዓመት

ለህጻናት ዓለማችን ከ25 ዓመት በፊት ከነበረው አሁን ይሻል ይሆን? ልክ ትናንት ከ25 ዓመት በፊት ነበር የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የህፃናት መብት ውል ያዘጋጀው። ባለፈው 25 ዓመታት የሆነውን አጠቃላይ ሂደት በአጭሩ በዛሬው የወጣቶች ዓለም እንቃኛለን።…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የሰመጎ እና የአውሮፓ ህብረት ልኡካን ውይይት

የሰብዓዊ መብት ጉባኤ ፤ ሰመጎ ፣ ከአውሮፓ ህብረት ሲቪክ ማህበረሰብ ጋራ በመተባበር ከኢትዮጵያ ለስራ ፍለጋም ሆነ በተለያዩ ምክንያቶች ወደ ሳውዲ አረቢያ እና ምስራቅ እስያ የሚሰደዱ ፤…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የፓሪስ የኦዞን ጉባኤ

እንደ የዓለም የጤና ድርጅት አንድ ዘገባ ከሆነ፣ በምድራችን አደገኛ ጨረሮችን የሚከላከለው የኦ ዞን ንጣፍ ሳስቷል።…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ኦባማ፣ ስለህገ- ወጥ ስደተኞች ያወጡት ትዕዛዝ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በሀገራቸው ቴሌቪዥን ቀርበው እንደተናገሩት በዩናትድ ስቴትስ የሚገኙ 5 ሚሊዬን የሚጠጉ ህገ ወጥ ስደተኞች፣…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

አንድነት ፓርቲ በምርጫ እንደሚሳተፍ አስታወቀ

ኀዳር ፲፪(አስራ ሁለት) ቀን ፳፻፯ / ኢሳት ዜና :-አንድነት ለዴሞክራሲያዊና ለፍትሕ ፓርቲ በመጪው 5ኛ ሀገራዊ ምርጫ እንደሚሳተፍ አስታውቋል፡፡

ፓርቲው በኢትዮጵያ ውስጥ ነጻና ፍትሃዊ ምርጫ ለማድረግ ሁኔታዎች ምቹ አለመሆናቸውን ቢጠቅስም “ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ሆኖ ህዝቡ …

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, ESAT, ESAT News

ብርሃንና ሰላም ይሸጣል መባሉ ሰራተኛውን አስደንግጧል

ኀዳር ፲፪(አስራ ሁለት) ቀን ፳፻፯ / ኢሳት ዜና :-ቀድሞ የአርቲስቲክ ማተሚያ ቤት ስራ አስኪያጅ በመሆን ሲያገለግሉ ቆይተው ከሰራተኛው ጋር በተፈጠረ ውዝግብ ስማቸው በተደጋጋሚ ሲነሳ የነበሩት የኢህአዴግ አባሉ አቶ አባዲ ተካ ከተሾሙ ካለፈው አመት ጀምሮ …

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, ESAT, ESAT News

ፕሮፌሰር በየነ ጼጥሮስ ዲያስፖራውን ወቀሱ

ኀዳር ፲፪(አስራ ሁለት) ቀን ፳፻፯ / ኢሳት ዜና :-ከአንድ ዓመት ላላነሰ ጊዜ በአሜሪካን ሀገር በቺካጎ ከተማ በሚገኝ አንድ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ሲያስተምሩ ቆይተው በቅርቡ ወደሀገር ቤት መመለሳቸውን የተናገሩት  የወቅቱ የመድረክ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ዲያስፖራውን …

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, ESAT, ESAT News

ከምሽቱ ኣንድ ሰዓት የአማርኛ ዜና – ኖቬምበር 21, 2014

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ለብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ አቀባበል ተደረገ፤ የሀገረ ስብከቱ እና የአጥቢያ ሓላፊዎች ቤተ ክርስቲያንን በማስቀደምና ፍቅረ ንዋይን በማሸነፍ ከሊቀ ጳጳሱ ጋራ በመመካከር እንዲሠሩ ማሳሰቢያ ተሰጠ

  • ‹‹የቤተ ክርስቲያን ሓላፊነት የአገር ነው፤ ቤተ ክርስቲያንን ልናስቀድም ይገባል›› ፓትርያርኩ  
  • ‹‹ገንዘብን አሸንፉት፤ መቃብርን አትርሱት›› /ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ/
  • ‹‹ሕዋሳት ድርሻ አላቸው፤ ሕዋሳቱ ካልታዘዙ ግን ችግር ይፈጠራል›› /አቡነ ቀሌምንጦስ/
  • ‹‹ሀገረ ስብከቱን የሚያመሰቃቅለው አሉባልታና ሐሰት መወገዝ አለበት›› /ዋ/ሥራ አስኪያጁ/
  • ‹‹ያልምዶት እንጂ እንኳን ደስ
Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Religion

የበይነ መረብ ዘመቻው ኢህአዴግን አሳስቦታል::ምንጮች በኢህአዴግ ጽ/ቤት በኩል በዛሬው እለት ማስጠንቀቂያዊ ትዕዛዝ መተላለፉን ገልፀዋል፡፡

የበይነ መረብ ዘመቻው ኢህአዴግን አሳስቦታል::
‪#Ethiopia‬ ‪#UDJ‬ ‪#EPRDF‬ ‪#MillionsVoicesforPrisonersofconscience‬

ምንጮች በኢህአዴግ ጽ/ቤት በኩል በዛሬው እለት ማስጠንቀቂያዊ ትዕዛዝ መተላለፉን ገልፀዋል፡፡
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)

አንድነት ፓርቲ በሚቀጥለው ሳምንት እንደሚያካሂድ ይፋ ያደረገው የበይነ መረብ ዘመቻ ግቡን እንዳይመታ በቅርቡ አሰልጥኖ ባሰማራቸው የፌስ ቡክ…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

የሸንጎው ከፍተኛ አመራር ምክር ቤት ስብሰባ የህዝቡን ትግል ለማጠናከር የሚያሰቸሉ ተጨማሪ ውሳኔወችን በማስለላለፍ ተጠናቀቀ

የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሽንጎ (ሽንጎ) ከፍተኛ የአመራር ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን ቅዳሜ ሕዳር 6፣ 2007 ( ኖቨምበር 15፣ 2014) በተሳካ ሁኔታ አካሂዷል።
በዚህ ስብሰባ የህወሀት/ኢህአዴግ አገዛዝ በሀገራችን እና በህዝባችና ላይ እያካሄደ ያለውን ቀጣይ አሰቃቂና ሀላፊነት የጎደለው ተግባሮች በዝርዝር በመመመርመር …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

መጀመሪያ ሰው ነኝ

አንድ ወዳጄ በየገጸ ድሩና በየውይይት መድረኩ የሚሰማውን ‹መጀመሪያ ኦሮሞ ነኝ፣ መጀመሪያ ትግሬ ነኝ፣ መጀመሪያ አማራ ነኝ› የሚል ክርክር አየና ‹አንተ መጀመሪያ ምድንነህ?›› ሲል ጠየቀኝ፡፡ 

እኔ መጀመሪያ ሰው ነኝ፡፡

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

እነ ሀብታሙ አያሌው ዋስትና ተከለከሉ! አቃቤ ህግ ማስረጃ አሟልቶ እንዲቀርብ ታዝዟል! -በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር

በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ በፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው አራቱ የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች እና በተመሳሳይ መዝገብ የተከሰሱት ሌሎች ስድስት ተከሳሾች ያቀረቡትን የዋስትና ጥያቄ ፍርድ ቤቱ ሳይቀበለው ቀርቷል፡፡

ሀብታሙ አያሌው፣ የሺዋስ አሰፋ፣ አብርሃ ደስታ እና ዳንኤል ሺበሽ በሚገኙበት …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

አንድነት ለዴሞክራሲያዊና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) መጭውን 5ኛ ሀገራዊ ምርጫ እንደሚሳተፍ አሳወቀ፡፡

• ከህዳር 14 -20/2007 የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ጠርቷል
አንድነት ለዴሞክራሲያዊና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) መጭውን 5ኛ ሀገራዊ ምርጫ እንደሚሳተፍ አሳወቀ፡፡ ፓርቲው ዛሬ ህዳር 11/2007 ዓ.ም በዋናው ጽፈት ቤቱ ‹‹ምርጫ ሲባል አማራጭ ሳያሳጡ መሆን አለበት› በሚል በሰጠው መግለጫ ገዥው ፓርቲ ቀጣዩን …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ኖቬምበር 20, 2014

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

የፕሮግራም መግለጫ

ወደ 98 ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ ባላት ኢትዮጵያ አማርኛ ብሔራዊ የሥራ ቋንቋ ነው፡፡ በቅርብ የተካሄዱ የቅኝት ጥናቶች እንደሚያሳዩት አዋቂ በሚባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ካለው ሕዝቧ አንድ አምስተኛ የሚሆነው የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያን (የቪኦኤን) ሥርጭቶች ያዳምጣል፡፡ ይህ ቁጥር ቪኦኤ በዓለም…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

«ኑስኪ ትያትር እንይ» የትያትር ፊስቲቫል አዲስ አበባ

የሰዉ ልጅ በሚያደርገዉ እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ዉስጥ ጥበብ እንዳለ ባለሞያዎች ይናገራሉ። የሰዉ ልጅ ይህን እንቅስቃሴዉን በማስመሰል በትያትር መልክ ለራሱ ተዉኖ ያቀርበዋል፤ እንደ መስታወትም ገሃዱን ዓለም ራሱን ያይበታል፤ በትያትር። ትያትር እንደሚታሰበዉ ለሳቅ ለጫወታ ለመዝናኛ የሚቀርብ ሳይሆን፤ ትያትር «የሃገር የህዝብ ፍልስፍና ፤…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

UTC 16:00 የዓለም ዜና 20.11.2014

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

የዓለም ዜና…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, DW Amharic

የጉድ ላክ ጆናታን በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የማስተዳደር ሐሳብ

የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ጉድ ላክ ጆናታን ሦስት ያገሪቱ ግዛቶችን ከቦኮ ሃራም ለመጠበቅ ያቀረቡት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የማስተዳደር ሃሳብ እክል ገጥሞታል። በቦኮ ሃራም ታጣቂ ቡድን ጥቃት በደረሰባቸው የሰሜን ምስራቅ ናይጄሪያ ግዛቶች እ.ኤ.አ. ግንቦት…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የአንድነት ፓርቲ ዝግጅትና ዘመቻ

ሕዝብ መምረጥ የሚችለዉ አማራጮች ሲቀርቡለት ነዉ።ፓርቲዉ «የሕሊና እስረኞች» ያላቸዉ ፖለቲከኞች፤የሐይማኖት መሪዎች እና ጋዜጠኞች እንዲለቀቁ የማሕበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ዘመቻ እንደሚከፍትም መሪዎቹ አስታዉቀዋል…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

በግዳጅ ካገር ተባራሪዎች ማቆያ ጣቢያ በጀርመን

የአውሮጳ ዳኞች እስር ቤት የሚወረወሩ ተገን ጠያቂዎች ቁጥር አነስተኛ እንዲሆን ያደረጉት ጥረት በስተመጨረሻ ውጤት አስመዝግቧል። ሆኖም ለስደተኞች እና ተገን ጠያቂዎች የሚቆረቆረው፥ ኢየሱሳውያን በመባል የሚታወቀው የካቶሊክ ጽ/ቤት ይኽ በቅርቡ መቀየሩ አይቀርም ሲል ስጋቱን ገልጧል። ያን ሊቀይር የሚችል ሕግ በጀርመን ሚንስትሮች እየተመከረበት…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

እየሩሳሌም ባዲሱ ጥቃት ማግሥት

የእስራኤል መንግሥት የገዳዮችን፤የወላጆቻቸዉንና የዘመዶቻቸዉን መኖሪያ ቤቶች እያስፈረሰ ነዉ። የአንዲት ከተማ ከንቲባ ደግሞ አረብ እስራኤላዉያን በግንባታ ሥራ-እንዳይሰማሩ አግደዋል።…

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ከ400 በላይ ህዝብ የተፈናቀለበት መሬት በሙስና ተቸበቸበ

ኀዳር ፲፩(አስራ አንድ) ቀን ፳፻፯ / ኢሳት ዜና :-በደቡብ ወሎ ዞን በኮምቦልቻ ወረዳ ቀበሌ 11 በተለምዶ ጋሪሳ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ይኖሩ የነበሩ 470 ሰዎች ቦታው ለኢንቨስትመንት ይፈለጋል ተብሎ ሰብአዊ መብታቸው ተጥሶ እንዲፈናቀሉ ከተደረገ በሁዋላ፣ …

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, ESAT, ESAT News

በእስር ላይ የሚገኙት ፖለቲከኞችና አክቲቪስቶች የዋስትና መብታቸውን ተከለከሉ

ኀዳር ፲፩(አስራ አንድ) ቀን ፳፻፯ / ኢሳት ዜና :-የአንድነት ፓርቲዎቹ ሃብታሙ አያሌውና ዳንኤል ሽበሺ፣ የሰማያዊ ፓርቲው የሽዋስ አሰፋ፣ የአረና ፓርቲው መምህር አብረሃ ደስታ እና ሌሎች 6 የመብት ተሟጋቾች ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ በፍርድ ቤት ተቀባይነት …

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, ESAT, ESAT News

በአፋር በጎርፍ የተፈናቀሉት ድጋፍ አልተደረገልንም አሉ

ኀዳር ፲፩(አስራ አንድ) ቀን ፳፻፯ / ኢሳት ዜና :-በላይኛው አዋሽ ተፋሰስ ከመስከረም 28 ቀን 2007 ጀምሮ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት የተፈናቀሉ በሺ የሚቆጠሩ የአካባቢው ነዋሪዎች ከእለት ዕርዳታ ባለፈ ድጋፍ እየተደረገላቸው አለመሆኑን ገለጸዋል፡፡

የአካባቢው ተወካይ …

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, ESAT, ESAT News

ከኤርትራ የሚወጡ ስደተኞች ቁጥር መጨመሩን የስደተኞች ኮሚሽን አስታወቀ

ኀዳር ፲፩(አስራ አንድ) ቀን ፳፻፯ / ኢሳት ዜና :-ቢቢሲ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ኮሚሽንን ጠቅሶ እንደዘገበው ባለፉት 37 ቀናት ከ6 ሺ ያላነሱ ኤርትራውያን ብሄራዊ ውትድርናን በመሸሽ ተሰደዋል። ኮሚሽኑ እንደሚለው የስደተኞች ቁጥር ካለፈው ወር ጋር …

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, ESAT, ESAT News

ግብጽ እና ሱዳን ወዳጅነታቸውን ማደሳቸውን አስታወቁ  

ኀዳር ፲፩(አስራ አንድ) ቀን ፳፻፯ / ኢሳት ዜና :-የፕሬዚዳንት ሙሃመድ ሙርሲ መንግስት ከተገለበጠ በሁዋላ በሱዳንና በግብጽ መንግስታት መካከል ያለው ልዩነት ሰፍቶ እርስ በርስ እስከመነቃቀፍ ደርሰው የነበረ ቢሆንም፣ ሱዳን የሙርሲ ፓርቲ የሆነውን ሙስሊም ወንድማማጮች የተባለው …

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, ESAT, ESAT News

ከምሽቱ ኣንድ ሰዓት የአማርኛ ዜና – ኖቬምበር 20, 2014

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ምርጫ 2007ን ለመዝረፍ በሕወሃት/ኢሕአዴግ በከፍተኛ የትምህርት ተቋሞች የተደረጉ ወንጀለኛ ዝግጅቶች – በፓርቲው ውስጣዊ መረጃ ላይ የተመሠረተ ትንታኔ በከፍያለው ገብረመድኅን

– “በተለይም በአሁኑ ሰዓት ፈተና ላይ የጣለን የምርጫ ጉዳይ እንደምናሸነፍ ቃል የተያዘበት ቢሆንም [ቃለ ጉባዔ/የፓርቲው ሊቀመንበር መመሪያ?]፤ ፈተናዎች የሚፈጠሩት በሕዝብ እና በራሱ ታማኝ ባልሆኑ ሃይሎች ማለትም በመንግሥት ክንፍ አይቀለበስም ብሎ ማሰብ አይቻልም፡፡ በዚህም ቀድሞ መዘጋጀት ያለበት እና ለሁከት እና ለብጥብጥ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ነፃነት ይቅደም ባህር ከማል

አንዳንዶች እንደሚሉት ሳይሆን በህወሃት የሚመራው የኢትዮጵያ ገዢ መደብ በተናጠልም ሆነ በቡድን ደረጃ ተዳክሟል።በምድር ላይ ያለው እውነታ ይህንን ያመላክታል።ስርአቱ በመርበድበድ (in a state of panic ) ላይ መሆኑን የሚጠቁሙ ብዛት ያላቸው ምልክቶ እየታዩ ነው::

1.ከ 23 አመታት በኋላ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

የኢትዮ-እስራኤል የሰብዓዊ መብትና ነጻነት ድምጽ ምክር ቤት መግለጫ

የኢትዮ-እስራኤል የሰብዓዊ መብትና ነጻነት ድምጽ ምክር ቤት ያወጣውን መግለጫ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። የኢትዮ-እስራኤል ምክር ቤት መግለጫ

Posted in Amharic

“ፍጹም ነው እምነቴ” ጸሀፊ አቶ ነሲቡ ስብሀት ሰለሞን ከተማ ቦሩ፣

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic