Blog Archives

Not Breaking News: Abune Mathias Has won


Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የ6ኛ ፓትርያርክ ምርጫው ወደ መጠናቀቁ ነው

  •     ደጀ ሰላም እያካሄደች ባለችው
    “የድረገጽ” ድምጽ አሰጣጥ አቡነ ማቴዎስ ቅድሚያውን ይዘዋል፤
(ደጀ
ሰላም፤ የካቲት 21/2005 ዓ.ም፤ ፌብሩዋሪ 28/2013/
PDF)፦ አምስቱን እጩ ፓትርያርኮች ያካተተው የ6ኛው ፓትርያርክ መርጫ ይህንን ዜና በሠራንበት ወቅት እየተካሄደ
ሲሆን ከመራጮች አብዛኛዎቹ ድምጻቸውን

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የሕወሐት ፍጥጫ ቀጥሏል « አሁን ያለው ሕወሐት ቆዳ ነው » እነ ስብሃት « የሕወሐት ወራሾች እኛ ነን » እነ አባይና አዜብ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

ሁለት ቦታ የተከፈለው የሕወሐት አመራር ልዩነቱን በማስፋት እየተወዛገበ መሆኑን ከመቀሌ ታማኝ ምንጮች ገለፁ። ስብሃት እና አዜብ የሚመሩት ሁለቱ ቡድን አነጋጋሪ አቋም ይዞ መውጣቱን ምንጮቹ ጠቁመዋል። በስብሃት ነጋ የሚመራው ቡድን ባስቀመጠው አቋም « መለስ ሕወሐትን ገድሎ ነው የሔደው! አሁን ያለው ሕወሐት …

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

Amharic News 1800 UTC – ፌብሩወሪ 27, 2013

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

News, Ethiopians in America, Americana, Democracy and Women and Family…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ንቅሳትና መዘዙ

«የጥርሷ ንቅሳት ያንገቷ ሙስና

ረቡዕ ያስገድፋል እንኳን ሐሙስና!»

ቆንጆ ወጣት ፤ በመነቀስ ፣ በውበት ላይ ውበት ጨምራ ፣ እጅግ ታማልላለች እንደማለት ነው ፣ የእነዚህ ሁለት ስንኞች ፍሬ ሐሳብ!፤ የአንገት ፤ የእጅ ንቅሳት ፣የጥርስ፤ ውቅራትና…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የቤኔዲክት 16ኛ ሥንብት

ከሥምንት ዓመት በፊት የርዕሠ ሊቀነ-ጳጳሳትነቱን ሥልጣን የተረከቡት ቤኔዲክት አስራ-ስድሰተኛ ሥልጣናቸዉን በፈቃዳቸዉ መልቀቃቸዉን ባስታወቁት መሠረት ነገ-መንበራቸዉን በይፋ ይለቃሉ…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የምርጫ ክርክር በኬንያ

የፊታችን ሰኞ ኬንያ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ታካሂዳለች። ለዚህ ዝግጅትም በሀገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ፕሬዝደንታዊ እጩዎችን በምርጫ ክርክር ፊት ለፊት አሟግታለች። ከሁለት ሳምንታት በፊት የመጀመሪያዉ ዙር ሰኞ ምሽት ደግሞ የመጨረሻዉ እና ሁለተኛዉ ክርክር ተካሂዷል።…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ኢጋድና የታሰበው የሽብርተኝነት መቋቋሚያ ማዕከል

የምሥራቅ አፍሪቃ በይነ መንግሥታት የልማት ባለሥልጣን፤ ሽብርተኝነትን መቋቋም የሚቻልበት ማዕከል ለማቋቋም አቅድ ያለው መሆኑን የኢጋድ የሰላምና ፀጥታ ክፍል ዋና ኀላፊ ፤ ኮማንደር አበበ ሙሉነህ አስታውቁ። እስከ መጪው ዓመት ታኅሳስ ወር ማለቂያ ሊቋቋም…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

UTC 16:00 የአለም ዜና 270213

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

የእለቱ ዜና…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የዕዳ ምሕረት ትናንትና ዛሬ

በገንዘብ ችግር ላይ ለወደቀ አገር የዕዳ ምሕረት ማድረጉ ከ80ኛዎቹ ዓመታት ወይም ከቅርቡ ዓለምአቀፍ የፊናንስ ቀውስ ወዲህ የተለመደ ነገር አይደለም።…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የ5ቱ እጩ ፓትርያርኮች አጭር የሕይወት ታሪክ

(MK Website/  PDF http://bit.ly/YwKqd1):-የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን 6ኛውን ፓትርያርክ ለመምረጥ
በዝግጅት ላይ እንደምትገኝ ይታወቃል፡፡ በዚህም መሠረት ቅዱስ ሲኖዶስ አስመራጭ ኮሚቴ በመሠየም እጩ ፓትርያርኮችን ለመምረጥ
ብፁዐን ሊቃነ ጳጳሳት፤ ከካህናት፤ ከሰንበት ትምህርት ቤቶች፤ ከማኅበረ

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

Amharic News 1800 UTC – ፌብሩወሪ 26, 2013

News, Ask the Doctor, Agriculture and Business…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የኬሪና የጀርመን ባለሥልጣናት ዉይይት

ኬሪ እዚያዉ በርሊን ዉስጥ ከሩሲያዉ አቻቸዉ ከሰርጌይ ላቫሮቭ ጋርም በተለይ የሶሪያዉን ጦርነት አስተዉ ተነጋግረዋል።ከአሜሪካዊ ዲፕሎማት የሚወለዱት ጆን ኬሪ በ1950ዎቹ የልጅነት ጊዚያቸዉን በርሊን ነዉ ያሳለፉት።የያኔ ትዝታቸዉን ዛሬ ለበርሊን ወጣቶች ተርከዉላቸዋል።…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ሶማሊያ የሚገኙ የኢትዮጵያ ወታደሮች

ባለፉት ጥቂት ወራት ከሶማሊያ ከደርሱን አጫጭር የስልክ መልዕክቶች መካከል አብዛኞቹ ፣ በሶማሊያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል መች ወደ ሀገር እንደሚመለስ የሚጠይቁ ሲሆኑ፣ ወታደሮቹ ላይ ደረሰ ስለተባለ እሮሮም ያወሳሉ።…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የአንጎላ የነዳጅ ዘይት ሃብት

በአንጎላ ሰሜናዊ የባህር ዳርቻ ከፍተኛ የነዳጅ ዘይት ክምችት ይገኛል። አንጎላ የነዳጅ ዘይት ክምችትዋን ለመጀመርያ ግዜ ያገኘችዉ በ1960ዎቹ ዓመታት መጨረሻ ላይ ነዉ። ከጎርጎረሳዉያኑ 1975 እስከ 2002 ዓ,ም ድረስ በአንጎላ የነበረዉ የእርስ በርስ ጦርነት ካበቃ በኋላ ሀገሪቱ ያላትን የነዳጅ ዘይት ለማዉጣት የተሻለ…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ኢትዮ-ጀርመናዊዉ የአቶም ሳይንቲስት

ፈረንሳይና ብሪታኒያን የመሳሰሉ ሃገሮች ግን የአቶም ኃይል ጣቢያዎቻቸውን የመዝጋትም ሆነ የመቀነሰ ሃሳብ የላቸውም ። አንዳንድ የአፍሪቃ ሃገሮች ደግሞ የአቶም ቴክኖሎጂን የመጠቀም ፍላጎት እያሳዩ ነው ። ዶክተር ጌድዮን ግን የአቶም ቴክኖሎጂን መጠቀምን ለአፍሪቃ አገራት አይመክሩም ።…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የፓትሪያርክ ምርጫ ዝግጅት

የፊታችን ሐሙስ ለሚካሄደዉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ምርጫ በእጩነት የቀረቡት አምስት ሊቃነጳጳሳት ማንነት ትናንት ይፋ ሆኗል።…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የሳዑዲ አረቢያ ምህረት

ያለመኖሪያ እና ስራ ፈቃድ ሳዉዲ የሚገኙ ወገኖች ያለምንም ቅጣትና እስራት ወደሀገራቸዉ እንዲመለሱ መወሰኑን የጄዳዉ ወኪላችን በላከዉ ዘገባ ጠቅሷል።…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ዜና 250213 16:00 UTC

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ሞት ለአስራ አንደኛው ቃል!!! በታሪኩ አባዳማ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ሃምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሽክሙ ለሃምሳ ሰው ግን ጌጡ ነው በሙኒክ የአንድነት ደጋፊ ማህበር

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ከዘመኑ ጋር መዘመን ያቃተው ህውሃት ከተስፋዬ ዘነበ (ኖርዌይ በርገን)

የዘረኛው የህውሃት ስርዓት በነፃ አውጪ ስም ስልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ እንዲሁም ከዛም በፊት የሚከተለው የተሳሳተ ሃገር መገነጣጠሉንና ቤሄራዊ ጥቅምን አሳልፎ መስጠቱን መመልከት የተለመደና የቀን ከሌት ክንውናቸው መሆኑ በሃይል ስልጣን ከያዙበት ጊዜ ጀምሮ የሚታይ እውነታ ነው፡፡

ከምስረታው ጀምሮ ይዞት የተነሳው የኢትዮጲያን …

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

Amharic News 1800 UTC – ፌብሩወሪ 25, 2013

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

News, Sports, African Topics and Health…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የኢጣልያ ምርጫ

የሮም ኤጣልያው ዘጋቢያችን ተክለ እዝጊ ገብረ እየሱስ ለኢጣልያ

630 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫዎችና ለ 315 የህግ መወሰኛ ምክር ቤት

መቀመጫዎች የተካሄደው ምርጫ ውጤት ይህ ሊሆን ይችላል ብሎ ከወዲሁ ለመገመት

አስቸጋሪ ነው ይላል…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የዴሞክራቲክ ኮንጎ ሬፓብሊክ የሰላም ውል

የኮንጎ ጎረቤቶች በጋራ በኮንጎ ጉዳይ ጣልቃ ላለመግባት ፣ ለታጣቂ አማፅያንም ድጋፍ ላለመስጠት ቃል ገብተዋል ። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በበኩሉ ኮንጎ የሚገኘውን የድርጅቱን ሠላም አስከባሪ ኃይል ይዞታ ገምግሞ ሃገሪቱን በተሻለ ሁኔታ…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን መግለጫ

አወዛጋቢው የኢትዮጵያዊ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን 6 ተኛ ፓትሪያርክ ምርጫ በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ መሠረት እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አስታወቀ ።…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የሶሪያ ጦርነትና የተሻረው የድርድር ቃል

በብሪታንያዉ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር መልዕክት የልብ ልብ የተሰማቸዉ አንካራ፥ ዶሐ፥ ካይሮና ቤይሩት የከተሙት የአማፂ ሐይላት መሪዎች ከሰወስት ሳምንት በፊት የገቡትን የድርድር ቃል ባለፈዉ ቅዳሜ ሻሩት።…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የሣምንቱ ስፖርት

ያለፈው ሰንበት የኢትዮጵያ አትሌቶች በተለያዩ ዓለምአቀፍ የማራቶን ሩጫ ውድድሮች ግሩም ውጤት ያስመዘገቡበት ነበር። በቶኮዮ ማራቶን ምንም እንኳ በወንዶች ድሉ የኬንያ ቢሆንም በሴቶች የኢትዮጵያ አትሌቶች የማይበገሩ ሆነው ታይተዋል።…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሽግግር ምክር ቤት 2ኛ ጉባኤ አሜሪካን ውስጥ ተካሄደ (ጀርመን ራዲዮ)

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሽግግር ምክር ቤት 2ኛ ጉባኤ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ቨርጂኒያ አሜሪካን ውስጥ ተካሄደ። ጉባኤው የምክር ቤቱን የእስካሁኑ እንቅስቃሴ መገምገሙንና የወደፊት አቅጣጫውንም ማስተዋወቁን የዋሽንግተን ዲሲው ወኪላችን ዘግቧል ። በሌላ በኩል በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢዋ በሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን ሙስሊሞች አስተባባሪነት ባለፈው …

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

UTC 16:00 የዓለም ዜና 25.02.2013

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

ዜና…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ሽማግሌዎች ብፁዕ አቡነ ሳሙኤልን አነጋገሩ፤ አስመራጩ መግለጫ ሰጠ

(ደጀ
ሰላም፤ የካቲት 18/2005 ዓ.ም፤ ፌብሩዋሪ 25/2013/ PDF
)፦ ቅዳሜ የካቲት 16/2005 ዓ.ም ቀርበው በአብዛኛው የቅ/ሲኖዶስ አባላት ይሁንታ አግኝተዋል የተባሉት
አስምት ሊቃነ ጳጳሳት በመጪው ሐሙስ ለሚካሄደው የፓትርያርክ ምርጫ ያለፉ መሆናቸውን አስመራጭ ኮሚቴው ዛሬ በጋዜጣዊ መግለጫው ገልጿል።

ከፍተኛ ታቃውሞና

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የቡዳዎቹ ሠፈር የትኛው ነው? ወልደማርም ዘገዬ

የቀድሞው ኢትዮጵያዊ የአሁኑ ኤርትራዊ ፕሮፌሰር ተስፋጽዮን መድኃኔ “ኤርትራ እንደ እናት አገር፤ ችግሮችና ፈተናዎች ትናንትም ዛሬም” በሚል ርዕስ በአውሮጳውያኑ የዘመን አቆጣጠር ጥር ወር 2013 የጻፉትን ጥናታዊ ዘገባ በፍላሼ አሰንብቼ ዛሬ ጧት ቁርሴን አወራረድኩበት፡፡ ኤርትራ ለእርሳቸው የምታስጨንቀውን ያህል ኢትዮጵያም – ባለቤት ያጣችዋ …

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

በስዊድን ከስደተኞች ጉዳይ አጥኚ ተወካዮች ጋር ውይይት አደረገ

አቶ ፋንታሁን አሰፋ Fantahun AssefaEthiopia Zare(እሁድ የካቲት 17 ቀን 2005 ዓ.ም. February 23, 2013)፦ በስዊድን የሚገኘው የኢትዮጵያ ስደተኞች ማኅበር የኢትዮጵያን ጉዳይ ከሚከታተሉ የኢሚግሬሽን ተወካዮች ጋር ፌብሪዋሪ 6 ቀን 2013 ዓ.ም ውይይት አደረገ። ይህንኑም ጉዳይ ቀደም ሲል በኢትዮጵያ እስር ቤት ከርመው የተፈቱት ጋዜጠኞች

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

በስዊድን የስደተኞች ማኅበር ከስደተኞች ጉዳይ አጥኚ ተወካዮች ጋር ውይይት አደረገ

አቶ ፋንታሁን አሰፋ Fantahun AssefaEthiopia Zare(እሁድ የካቲት 17 ቀን 2005 ዓ.ም. February 23, 2013)፦ በስዊድን የሚገኘው የኢትዮጵያ ስደተኞች ማኅበር የኢትዮጵያን ጉዳይ ከሚከታተሉ የኢሚግሬሽን ተወካዮች ጋር ፌብሪዋሪ 6 ቀን 2013 ዓ.ም ውይይት አደረገ። ይህንኑም ጉዳይ ቀደም ሲል በኢትዮጵያ እስር ቤት ከርመው የተፈቱት ጋዜጠኞች

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

Amharic News 1800 UTC – ፌብሩወሪ 24, 2013

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

News, Radio Magazine or Mestawot…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የኢትዮጵያ መለኮታዊ ዕጣ በንግሥተ አዜብ የፍርድ ሚዛን ላይ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የደም እንጀራ ከቴድሮስ ሐይሌ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ያረቢ ኑ ባሲ!!!..ያረቢ ኑ ባሲ… ኢትዮጵያዊያንን ከነ ህይወታቸው እየቀበሩ መቅጣት.. በግሩም ተ/ሀይማኖት

አንድ ወዳጄ ከወዳጅም የሞያ ጓደኛዬ የሆነው ጋዜጠኛ ግርማ እንድሪያስ የእህቱ ልጅ በባህር ወደ የመን ሲመጣ መያዙን ነገረኝ፡፡ ትንሽ ቆየ እና እህቱ ማለት የተያዘው ልጅ እናት ደወለች፡፡ እናት ጉዷን አላወቀችም፡፡ የመን መጥታ ችግሩን አላየች በምን ትወቅ? ደግሞስ ችግሩን ለማወቅ የግድ የመን …

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የዕጩዎች ምርጫው እንደፈለጉት ያልሆነላቸው ጳጳሳት ሙግት ገጥመዋል

(ደጀ
ሰላም፤ የካቲት 16/2005 ዓ.ም፤ ፌብሩዋሪ 23/2013/
PDF
)የስድስተኛው  ፓትርያርክ 
አስመራጭ   ኮሚቴ  በዛሬው   ዕለት  የዕጩዎቹን 
ዝርዝር  ለቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ባቀረበበት ወቅት
ምርጫው በፈቀዱት መልክ አልሔደላቸውም የተባሉ ጳጳሳት ሙግት ገጥመው መዋላቸውን የደጀ ሰላም ምንጮች ገለፁ።

አምስቱ
እጩዎች 

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

“ፓትርያሪክ እንድሆን የመንግስት ባለሥልጣን አላግባባሁም” (ብፁዕ አቡነ ሳሙኤል)

  • ‹ካህናትና ምእመናን ለቤተ ክርስቲያንና
    ለቤተ ክርስቲያን ብለው ብቻ ማሰብ፣ ይገባቸዋል›› – (ብፁዕ አቡነ ሳሙኤል)

(አዲስአድማስ ጋዜጣ፤ የካቲት 17/2005 ዓ.ም፤ ፌብሩዋሪ 24/2013/ PDF)የምርጫው ሂደት በይፋ ከተጀመረ አንሥቶና ከዚያም በፊት ቀጣዩ ፓትርያሪክ እንደሚኾኑ
ብዙ ከተነገረላቸው ሊቃነ ጳጳሳት

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

አስሩ የጽልመት ቀናት በኢትዮጵያ

(ከየካቲት 8/1929 – የካቲት 17/1929 ዓ.ም)

ሰሎሞን ተሰማ ጂ.

በመስከረም 1927 ዓ.ም የወጣው Detroit Times — (Sept. 22, 1935, p. 3) መጽሔት ከአንድ ታላቅ ሳይቲስትና የፈጠራ ባለሙያ ጋር የኢትዮጵያንና የጣሊያንን ወረራ አስመልክቶ ቃለ-ምልልስ አድርጎ ነበር።

ሙሉውን አስነብበኝ …

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ወላጆችና መሪዎች

ቸሩ ላቀው
ለዚህ የተቀደሰ ተግባርና ከባድ ኃላፊነትን ለሚጠይቅ ሥልጣን መታጨት ያለባቸው የሀገር መሪዎች ማሟላት ያለባቸው መመዘኛዎች በርካቶች ቢሆኑም በኔ እይታ አንዳንዶቹን ከወላጆች ጋር እያስተያየሁ ለመጠቃቀስ እፈልጋለሁ።

ሙሉውን አስነብበኝ …

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ድንቄም ምርጫ!

ይኸነው አንተሁነኝ
ላንዲት ሀገር መሰረታዊ የእድገት ኃይል ያላት የተፈጥሮ ሃብትና የሕዝቦቿ ሁለንተናዊ ብቃት ናቸው። የሕዝቦቿን ሁለንተናዊ ብቃት ለመገንባት ደግሞ ካሏት የትምህርት ተቋማትና የትምህርቱ ሥርዓት በተጨማሪ በሕዝቦቿ መካከል ያለው የባህል፣ የኃይማኖትና የአኗኗር መስተጋብር የሚያበረክቱት አስተዋጽኦና በዚሁ ሳቢያም የሚገኘው ቀጥተኛ ያልሆነ የእውቀትና

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የህወሓት ጉዞ የርስ በርስ መበላላት ታሪክ ነው

ትዕዝብት አድማሱ
የትግራይ መሳፍንት እርስ በራሳቸው ሲናቁሩና ሲገዳደሉ ያየች አንዲት የጎጃም አዝማሪ ስታንጎራጉር “ጎጃሜ ቡዳ ነው ስትሉ ስትሉ፣ አላየህም ወይ ትግሬ እርስ በርስ ሲባሉ” በማለት ትልቁ የታሪክ ጠባሳ በአንዲት ዓረፍተ ነገር አጠቃለለች ይባላል። ይህ የትናንት ታሪክ ነው። ዛሬስ ምን እየተደረገ

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ህወሓት ሊወድቅ ነው

(ለነፃነታችን እንጨክን – እንቆሽሽ!)

ያሬድ አይቼህ

ገዢው ፓርቲ ለጥገናዊ ለውጥ ምንም አይነት ቦታ የማይሰጥ መሆኑን በተደጋጋሚ ግልጽ አድርጓል። አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትርም ይህንኑ ጉዳይ አስምረውበታል። ከዚህ የተነሳ ከገዢው ፓርቲ ጋር የነበረው የምርጫ ትግል በአጠቃለይ መክኗል። ዛሬ አገራችን ሙሉ በሙሉ ወደ ነፃነት

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የዳውሮ ሕዝብ ያካሄደው መራር ትግልና ውጤቱ

ዋካ ከስዊድን
በደቡብ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኘው የዳውሮ ዞን ሕዝብ ለህወሓት መራሹ መንግሥት በተደጋጋሚ ጥያቄ አቅርቦ እንደነበርና ሕዝቡ ላቀረበው ጥያቄ ተመጣጣኝ ምላሽ በመነፈጉ በመንግሥት ላይ በተለያዩ ጊዜያት ማመጹን በተለያዩ የብዙኃን መገናኛዎች ሲዘገብ ሰንብቷል።

ሙሉውን አስነብበኝ …

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

Amharic News 1800 UTC – ፌብሩወሪ 23, 2013

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

News, Call-in show or special interviews and Ye Musica Qana…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

አፍሪቃ እና የፀረ አደንዛዡ ዕፅ ትግል

አፍሪቃ ውስጥ በያመቱ ሠላሣ ሰባት ሺህ ሰዎች የሱስ አስያዥ ዕፅ በሚያስከትሉ በሽታዎች እንደሚሞቱ የተመድ መዘርዝሮች አስታውቀዋል። ሕገ ወጥ የሱስ አስያዥ ዕፅ ንግድ ዝውውርን እና የዚሁ አደንዛዥ ዕፅ ተጠቃሚዎችን ቁጥር በተመለከተ ከሰሜን አሜሪካ እና ከካናዳ ቀጥላ አፍሪቃ ሦስተኛውን ቦታ ይዛለች።…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የቅድመ ምርመራ ቅድመ ምርመራ

ስለ ቅድመ ምርመራ ስናወራ ሃሳቡን በጠንካራ ሁኔታ ተግባራዊ ያደረገው የደርግ መንግስት ሳይጠቀስ አያልፍም፡፡ ከዚያ በፌት በነበረው ጊዜ ‹ንጉሥ አይከሰስ ሰማይ አይታረስ› የሚለው አስተሳሰብ በስፋት ስለሚታመንበት ንጉሡን ከሚያወድስ እና የንጉሡን ፈቃድ ከሚያሟላ የህትመት እና የብሮድካስት  ስራዎች ውጪ ለመስራት ሃሳብ
Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

#Ethiopia, #StopCensorship: ሳንሱር ዋጋ ያስከፍላል

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

Amharic News 1800 UTC – ፌብሩወሪ 22, 2013

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

News, Community Heroes or Call-in, Crossfire and African Topics…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ሙስሊም እስረኞች ጠበቃቸው

አቶ ተማም እስር ቤት ያሉ ደንበኞቻቸው ጅሓዳዊ ሐረካት የተባለው ዘጋቢ ፊልም በቴሌቪዥን መተላለፍ ደንበኞቻቸውን እንዳሳዘናቸውም ተናግረዋል።…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የጅቡቲ ምክር ቤታዊ ምርጫ

አሊ ባራካት እንዳሉት በዚህ ምክር ቤታዊ ምርጫ ተቃዋሚዎች የሚያሸንፉ ቢመስልም በዚህ ምርጫ የሚሳተፉ ፓርቲዎች በብዙ መልኩ ልዩነት እንደሚታይባቸው ይነገራል። መሪዎቻቸውም ቢሆኑ በእድሜ የገፉ ናቸው።…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የማኅበራዊ አውታሮች አጠቃቀም ስነምግባር

እንደ ፌስቡክ ባሉ የማኅበራዊ መገናኛ ዘርፎች አንዳንዶች የቤተሰባቸውን ሀዘን ጭምር ድንገት የሚረዱበት ደረጃ ላይ ተደርሷል። ከስነምግባር ውጪ የሆኑ አፀያፊ ምስሎችና ፅሁፎችም እንዳሻቸው ይወጣሉ፣ ሌላም ሌላም። የኢንተርኔት አጠቃቀም ስነምግባር እስከምን ድረስ መሆን አለበት?…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ሳንሱር እና ሕግ፡ ከትናንት እስከዛሬ

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የዶክተር ዮናስ አድማሱ ትውስታ

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

የዛሬው የባህል ዝግጅታችን ትኩረት በስነ ፁሁፍና …

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

Amharic News 1800 UTC – ፌብሩወሪ 21, 2013

News, Cultural Mosaic, Kebele Lives and Environment or Tech…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

#Ethiopia, #StopCensorship: ሐሳብን በነጻ መግለጽ በኢትዮጵያ – ሕገ መንግሥት ላይ እና በተግባር


በበፍቃዱ ኃይሉ
ሰሞኑ
Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የአፍሪቃና የአውሮፓ ህብረቶች ግንኙነት

ውይታቸው ይበልጥ ያተኮረውም የአፍሪቃና የአውሮፓ ህብረቶችን ግንኙነትና በተለይም በአፍሪቃ ሠላምና ደህንነት ሊረጋገጥ በሚቻላቸው የአሠራር የትብብር መርሃ ግብሮች ላይ ያተኮረ ዶክተር ዙማ አዲሷ የአፍሪቃ ህብረቱ ኮሚሽን ፕሬዝዳንት ሆነው ከተመረጡ ወዲህ ወደ ብራሰልስ መጥተው ከህብረቱ ባለሥልጣናት ጋር ሲወያዩ ይህ የመጀመሪያቸው ነው ።…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የአፍሪቃ ና የደቡብ አሜሪካ መሪዎች ጉባኤ

የደቡብ ደቡብ ሃገሮች ህብረት ባለፉት 4 አመታት ይህን ነው የሚባል ተጨባጭ ውጤት ባለማሳየት ይተቻል ። በሌላ በኩል 2 ተኛውን ጉባኤ ያደመቁት ፣ 3 ቱ መሪዎች በአሁኑ ጉባኤ ላይ አለመገኘታቸው የነውን ጉባኤ ያቀዘቅዛል የሚል ፍራቻ አሳድሯል ።…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የአዲስ ሆስፒታል ፕሮጀክት በአዲስ አበባ

ሆስፒታሉን የሚገነባው የኢትዮ አሜሪካውያን ሐኪሞች ቡድን 3 አባላት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ለለግንባታው የሚያስፈልጋቸውን ቦታ መረከባቸውንና ግንባታውም ከ 6 ወር በኋላ እንደሚጀመር አስታውቀዋል ።…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

21 02 13 ዜና 16:00 UTC

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

አባት ሀገር (የመጨረሻ ክፍል)

ግልጽ ደብዳቤ ለአቶ ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል እና ለአቶ በረከት ስምኦን

ህወሃት ሊወድቅ ነው በያሬድ አይቼህ

(ለነጻነታችን እንጨክን ፡ እንቆሽሽ!)

ገዢው ፓርቲ ለጥገናዊ ለውጥ ምንም አይነት ቦታ የማይሰጥ መሆኑን በተደጋጋሚ ግልጽ አድርጓል። አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትርም ይህንኑ ጉዳይ አስምረውበታል። ከዚህ የተነሳ ከገዢው ፓርቲ ጋር የነበረው የምርጫ ትግል በአጠቃለይ መክኗል። ዛሬ አገራችን ሙሉ በሙሉ ወደ ነጻነት ትግል ምዕራፍ …

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

በአዲስ አበባ የፍተሻና የዝርፊያ አቤቱታ

ሰሞኑን በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ልዩ አካባቢዎች “በሙስሊሙ ማኅበረሰብ አባላት ላይ ያነጣጠረ የቤት ለቤት ፍተሻና ዘረፋ እየተካሄደ ነው” የሚል ጥቆማ በደረሰን መሠረት ሁኔታውን ለማጣራት ሞክረናል። በጥቆማው መሠረት በሌሊት ፍተሻ የተሠማሩት ሰዎች ማንነታቸውን እንደሚደብቁና የጥቃቱ ሰለባዎች ደግሞ፥ በየካና ቦሌ ክፍለ ከተሞች፥ …

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

አዲስ አበባ – የፍተሻና የዝርፊያ አቤቱታ

ሰሞኑን በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ልዩ አካባቢዎች “በሙስሊሙ ማኅበረሰብ አባላት ላይ ያነጣጠረ የቤት ለቤት ፍተሻና ዘረፋ እየተካሄደ ነው” የሚል ጥቆማ በደረሰን መሠረት ሁኔታውን ለማጣራት ሞክረናል።…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

Amharic News 1800 UTC – ፌብሩወሪ 20, 2013

News, Ethiopians in America, Americana, Democracy and Women and Family…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ምድራችንና የስባሪ ከዋክብት አደገኝነት

ባለፈው ሳምንት ዓርብ፤ ከኅዋ በኩል ሁለት አስገራሚም፣ አስደንጋጭም ዜና ለፕላኔታችን ደርሷት ነበር። አንድ የኳስ ሜዳ የሚያክል ፣ 65 ሜትር ርዝማኔ ያለውና 400,000 ቶን ያህል የሚመዝን ስባሪ ኮከብ ከጨረቃ ምኅዋር 15 እጥፍ ለመሬት ቀረብ በማለት፣…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የግራዚያኒ መታሰቢያና ተቃዉሞዉ

በሃያ-አምስት ከተሞች የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ተቃዉሟቸዉን በያሉበት አሰምተዋል።በየከተሞቹ የተሰበሰቡት ወይም አደባባይ የወጡት ኢትዮጵዉያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች የኢጣሊያ መንግሥትና የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን ለፋሽስቱ የጦር መሪ መታሰቢያ መቆሙን እንዲቃወሙ አቤት ብለዋልም።…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የካናዳ ኩባንያና የኦብነግ ማስጠንቀቂያ

የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር፣ ኦብነግ፣ አንድ የካናዳ የነዳጅ ዘይት አውጪ ኩባንያ በኦጋዴን እንዳይሰማራ አስጠነቀቀ። ኦብነግ ባለፈው ሰኞ ባስተላለፈው መግለጫው ኩባንያው በስፍራው ሰላም እስኪሰፍን ድረስ ሥራውን መጀመር የለበትም ብሏል።…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የማኅበራዊ ፍትኅ መታሰቢያ ዕለት፤

ዓለም አቀፉ የማኅበራዊ ፍትኅ ቀን በዛሬው ዕለት ታስቦ ውሏል። ይህን ዕለት መንስዔ በማድረግ ጀርመናዊው የማኅበራዊ ኑሮ ባለሙያ ዳንኤል ሽራድ-ቲሽለር ፤ በኢንዱስትሪ የበለጸጉት አገሮች፤ አዳጊ አገሮችን በማቆርቆዝ ፣ የራሳቸውን ኑሮ የተደላደለ ሊያደርጉ…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ቡድን-ሃያና የፊናንሱ ችግር

ሞስኮ ላይ በአጠቃላይ ከባንኮች ቁጥጥር እሰከ ግብር፤ ከግብር እስከ ምንዛሪ ይዞታ ብዙ ነገር ተነስቷል። የኮሎኝ ዓለምአቀፍ የምጣኔ-ሃብት ምርምር ኢንስቲቲዩት ባልደረባ ዩርገን ማተስ እንደሚሉት።…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

20 02 2013 ዜና 16:00 UTC

የዓለም ዜና…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የህወኃት ጉዞ የርስ በርስ የመበላላት ታሪክ ነው – ከትእዝብት አድማሱ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የህወኃት ጉዞ የርስ በርስ የመበላላት ታሪክ ነው ከትእዝብት አድማሱ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የኦርቶዶክስ ቤት ክርስቲያንን አንድ ሊያደርግ የሚችል የመፍትሄ ሃሳብ ! ግርማ ካሳ

«በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ! »

የአቡነ ጳዉሎስን ሕልፈት ተከትሎ፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ዉስጥ የተፈጠረዉን መከፋፈል ለማስቀረት፣ በመንፈሳዊ አባቶች መካከል፣ የሰላምና የእርቅ ዉይይቶች ተደርገዋል። ለሃያ አመታት የዘለቀዉ፣ ይህ በቤተ ክርስቲያን ላይ የወረደው የመከፋፈል እርግማን ተወግዶ፣ ቤተ …

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ሎውሮ ባግቦ በዓ/አቀፉ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍ/ቤት

የቀድሞው የኮት ዲቫር ፕሬዚዳንት የሎሮ ባግቦ ክስ ከነገ ጀምሮ እስከ የካቲት ሀያ ስምንት ድረስ ዴን ሀግ በሚገኘው አለም አቀፉ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍርድ ቤት መደመጥ ይጀምራል። ባግቦ እኢአ ከ 2000-2010 ዓ ም የቀድሞው የኮት ዲቫር መሪ በነበሩበት ወቅት…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

አስታራቂ ጉባኤው መግለጫ አወጣ

(ደጀ ሰላም፤ የካቲት 13/2005 ዓ.ም፤ ፌብሩዋሪ 20/2013/ PDF)፦ በአባቶች
መካከል የተፈጠረውን መለያየት ላማራቅና ዕርቅ ለማውረድ ከፍተኛ ጥረት ሲያደርግ የቆየው
የሰላምና አንድነት ጉባኤ ጉዳዩን አስመልክቶ መግለጫ አወጣ። የመግለጫው ምክንያት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰላምና
አንድነት ጉባኤ ላለፉት ሦስት
Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

በሠማእታት ቀን፤ በጣሊያን ለበደለኛው ክብር የቆመው ሃውልት እንዲፈርስ ተጠየቀ

ዛሬ የካቲት 12 2005 ዓም ነው። እለቱ በኢጣሊያ ፋሽስት ወራሪዎች ከ30ሽህ በላይ የአዲስ አበባ ሰላማዊ ነዋሪዎች በግፍ የተፈጁ ሰማእታት የሚታሰቡበት።

ይሄንን የጅምላ ጭፍጨፋ በሰላማዊ ሰዎች ላይ ያዘዘውና የጦር ወንጀለኝነቱ በፍርድ ቤት የተረጋገጠው ሩዶልፎ ግራዚያኒ በጣሊያኗ የአፊና ከተማ የመታሰቢያ ሀውልትና በሥሙ…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

Amharic News 1800 UTC – ፌብሩወሪ 19, 2013

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

News, Ask the Doctor, Agriculture and Business…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የአቶም ሳይንቲስቱ ዶ/ር ጌድዮን ጌታሁን

ዶክተር ጌድዮን የሚሰሩት ጀርመን ቢሆንም ሃገራቸውንና ህዝባቸውን አልረሱም ለረዥም ጊዜ በሊቀመንበርነት በሊቀመንበርነት በመሩት ማህበር አማካይነትና በግላቸው የኢትዮጵያን የሳይንስ ትምሕርትና ተማሪዎች ይረዳሉ ።…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

አባይ፤ ኢትዮጵያ እና ግብፅ

የአባይ ወንዝ ውሃን በመጠቀሙ ጉዳይ ላይ በኢትዮጵያና ግብጽ መካከል የነበረው የኃይል ሚዛን ወደ ኢትዮጵያ እያደላ መሆኑ ተነግሯ። ግብጽ ከአባይ ወንዝ የምታገኘውን ጥቅም ማጣት አትፈልግም። የኢትዮጵያና ግብጽ ፍጥጫ ምሥራቅ አፍሪቃን ይበልጡን ያልተረጋጋ አካባቢ እንዳያደርገው ያሰጋል።…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ኢትዮጵያውያን በሳውዲ

ኢትዮጵያውያን ለደረሰባቸው ግፍ ካሳ የሚያስጥ በአጠቃላይ መብቶቻቸውን የሚያስከብር የመንግሥት ተወካይ ባለማግኘታቸው ለልዩ ልዩ ችግሮች መጋለጣቸው መቀጠሉን ነብዩ ሲራክ ከጅዳ የላከው ዘገባ ያስረዳል…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የአዲሱ የፓሪያርክ ምርጫ በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስትያን ቅዱስ ሲኖዶሱ በወሰነው መሰረት የካቲት 21 የፓትሪያርክ ምርጫ ይካሄዳል። የካቲት 24 ደግሞ በአዕለ ሲመቱ ይከበራል።…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ታንዛንያ የወርቅ ማዕድን ሃብት

ታንዛንያ የተፈጥሮ ማዕድን ባለ ሃብት ናት። በምስራቅ አፍሪቃዊትዋ ሀገር ታንዛንያ 36 ሚሊዮን አዉንስ ወርቅ፤ ማለት ወደ አንድ ሚሊዮን ኪሎ ግራም የወርቅ ክምችት እንዳላት ይገመታል። በዚህም በአፍሪቃ አህጉር በወርቅ ሃብት ክምችት ከደቡብ አፍሪቃ እና ጋና ቀጥላ ሶስተኛ ደረጃን እንድትይዝ ያደርጋታል። ህዝቧ…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

19 02 2013ዜና 16:00 UTC

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

የዓለም ዜና…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ፍኖተ ነጻነት ቁጥር 65 ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ሞትን በሕይወት፣ ጥላቻን በፍቅር የረታ ‹‹ይቅርታ!›› ከዕንቁ መጽሔት የተወሰደ – ጸሐፊው በፍቅር ለይኩን፡፡

በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን ከተማ የሚገኙ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች፣ ጓደኞቿና የነፃነት ትግሉ አጋሮቿም፡- ‹‹እናዝናለን ኤሚ…ፍቅርሽ፣ ርኅራኄሽ፣ ለሰው ልጆች ነፃነትና መብት መከበር ያለሽ ጽኑ አቋም በልባችን ለዘላለም ይኖራል፡፡ ትግላችን እንዳቺ ያሉ የእውነት፣ የፍትሕ ጠበቃዎችንና ሐቀኞችን በአጥፍ ጨምሮ ይቀጥላል…፡፡ ኤሚ እንወድሻለን፣ ሁሌም እናስታውስሻለን! አንቺ …

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

በሰሜን አሜሪካ የፍኖተ ጋዜጣ ዝግጅትድጋፍ አስተባባሪ ኮሜቴ ጥሪ ለወገኖቻችን

በኢትዮጵያ ሀገራችን ባለፉት ዘመናት ተንሰራፍተው የቆዩትን ጨቋኝ ስርዓቶች ለመጣል ከፍተኛ መስዋዕትነት የተከፈለ ቢሆንም በመስዋዕትነቱ እስካሁን የተገኘው ውጤት የበለጠ መስዋዕትነትን እየጠየቀ የመጣበት ሁኔታ እንጂ ህብረተሰቡ ተጠቃሚ የሆነበት ስርዓት ለመመስረት አልተቻለም፡፡

በተለይም ባለፉት 21ዓመታት ራሱን በዲሞክራሲያዊ ቀለም በህገመንግስት ጭምር ቀባብቶ ብቅ ያለው …

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

አይ ጥቅም በበላይነህ አባተ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

“ጭንጋፍ (ምቱር) ፓትርያርክ” – በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

ለማንበብ እዚህን ይጫኑ

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

Amharic News 1800 UTC – ፌብሩወሪ 18, 2013

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

News, Sports, African Topics and Health…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

የሰሜን ኮሪያ የኑክሌር ቦምብ ሙከራና ዉግዘቱ

የቀድሞዉ ዩናይትድ ስቴትስ የጠቅላይ ኤታማዦር ሹሞች ጥምረት ሊቀመንበር አድሚራል አርተር ራድፎርድ መስከረም 1956 ለሐገራቸዉ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ያካፈሉት ዕቅድ ያን በእንጥልጥል የቆመዉን ጦርነት ሐገራቸዉ የኮሪያ ልሳነ-ምድርን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር የምትችልበትን ሥልት ያካተተ ነበር።…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

አባ ፊልጶስን ፍለጋ(ክፍል አራት)

ደብረ ታቦር ኢየሱስ ከሩቅ ሲታይ

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ውሸት! ውሸት! ውሸት! ውሸት! ውሸት!

ሉሉ ከበደ (ጋዜጠኛና ደራሲ)

የዋሾ መንግስት ጩኸት

ሰሞኑን ወያኔ የተለመደ የውሸት ድራማ ሰርቶ፤ ሲሞን በረከት በሚባል፤ የማያምር፤ የማያፍር የኤርትራ ሰው፤ ጭራሹን አማራ ነኝ ብሎ እንዲያታልል ወያኔ የቀጠረው ባእድ የፕሮፓጋንዳ ሚኒስቴር፤ የሀሰት ፊልም ደራሲና የበላይ አዘጋጅ የሆነ ሰው፤ ሰርቶ ጨርሶ ያሳለፈውን

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ውሸት!ውሸት!ውሸት!ውሸት!ውሸት!

ሉሉ ከበደ (ጋዜጠኛና ደራሲ)

የዋሾ መንግስት ጩኸት                           

ሰሞኑን ወያኔ የተለመደ የውሸት ድራማ ሰርቶ፤ ሲሞን በረከት በሚባል፤ የማያምር፤ የማያፍር የኤርትራ ሰው፤ ጭራሹን አማራ ነኝ ብሎ እንዲያታልል ወያኔ የቀጠረው ባእድ የፕሮፓጋንዳ ሚኒስቴር፤ የሀሰት ፊልም ደራሲና የበላይ አዘጋጅ የሆነ ሰው፤ ሰርቶ ጨርሶ ያሳለፈውን

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

Amharic News 1800 UTC – ፌብሩወሪ 17, 2013

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

News, Radio Magazine or Mestawot…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

Amharic News 1800 UTC – ፌብሩወሪ 16, 2013

Audio clip: Adobe Flash Player (version 9 or above) is required to play this audio clip. Download the latest version here. You also need to have JavaScript enabled in your browser.

News, Call-in show or special interviews and Ye Musica Qana…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ክርስቲያኑ ኢትዮጵያዊ መብቱን ለማስከበር ያልቻለባቸውና የማይችልባቸው ምክንያቶች

  • ይህ ጽሑፍ የአቅማቸውን ጥቂት ነገር ለማድረግ የሚተጉትን ላይመለከት ይችላል።
(ደጀ ሰላም የካቲት 8/2005፤
ፌብሩዋሪ 15/2012/
PDF)፦ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በአገራችን በኢትዮጵያ እየተስፋፋ በመጣው እምነትን በነጻ የማራመድ መብት ገፈፋ
ዋነኛ ተጠቂ ከሆኑት ኢትዮጵያውያን መካከል ኦርቶዶክሱ ክፍል ዋነኛ ተጠቃሽ ነው። በወታደራዊው

Tagged with: , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic