የኢትዮጵያ ወቅታዊ ፓለቲካ – ከዶክተር ነጋሶ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ
(DW) — የቀድሞዉ የኢትዮጵያ ፕሬዝዳት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳና የቀድሞዉ የመከላከያ ሚንስትር አቶ ስዬ አብረሐ ለምሥረታዊ አበክረዉ የጣሩለት የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች ዲሞክራሲያዊ መድረክ ወደ ጥምረት-ሲያመራ፥ ሁለቱ ፖለቲከኞች የአንድነት ለፍትሕና ለዲሞክራሲ ፓርቲን ተቀይጠዋል። ዶክተር ነጋሶን ዛሬ-ለምን እና እንዴት ብለናቸዋል። ከመድረክ ምሥረታ ሒደት ይጀምራሉ።እንስማቸዉ። Click here
|
|
Write a Comment
Related posts:
- ግንቦት 22 ከተገደሉት ከወ/ሮ አማረች ገላኔ ባለቤት ከአቶ ገልገሎ ኩይታ ጋር የተደረገ ቃለ-መጠይቅ
- የኢትዮጵያ መንግሥትና ዉጪ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን
- የኢትዮጵያ ፍርድ ቤት ብይንና ተቃዉሞዉ
- የኢትዮጵያው አውሮፕላን አደጋ መንስኤ እስካሁን አልታወቀም
- ጥያቄ ለኃይሉ ሻውል እና ለመኢአድ አባላቶች