Ethiopian Review

HOME | CONTACT | FORUM | ALBUM

የግንቦት ሰባት ተከሳሾች ጉዳይ

EthiopianReview.com | December 8th, 2009 at 4:04 pm | | Print This Post

(DW) — የኢትዮጵያን መንግሥት በሐይል ለመገልበጥ ተንቀሳቅሰዋል የሚል ክስ የተመሰረተባቸዉን የጦር መኮንኖች እና የግንቦት ሰባት አባላት ናቸው የተባሉ ግለሰቦችን ጉዳይ ዛሬ የተመለከተው የከፍተኛው ፍርድ ቤት ሁለተኛ ወንጀል ችሎት ፣ አቃቤ ህግ እንዲወረስለት የጠየቀው የተከሳሾች ንብረት በዝርዝር ተለይቶ እንዲቀርብለት ጠይቋል ።

አቃቤ ህግ በበኩሉ በተከሳሽ ቤተሰቦች የቀረበው የንብረት ይለይልን ጥያቄ በጣልቃ ገብቶ ሊታይ አይችልም ጥያቄው ከችሎቱ ውሳኔ በኃላ የሚታይ ነው ሲል ተከራክሯል ። በመጨረሻም ፍርድ ቤቱ አቃቤ ሕግ እንዲወረስ የጠየቀውን ንብረት በዝርዝር ለይቶ እንዲያቀርብ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል ። ታደሰ ዕንግዳው ዝርዝሩን ልኮልናል ። (Click here to listen)

Write a Comment

Please answer the following question:

what is 6 in addition to 3?



Related posts:

  1. የሶማሊያ ቀዉስና የኢጋድ ሥብሰባ
  2. የኢትዮጵያ ፍርድ ቤት ብይንና ተቃዉሞዉ
  3. የበቀለ ሞላ ሆቴል ላንጋኖ ታሸገ