Ethiopian Review

HOME | CONTACT | FORUM | ALBUM

የሶማሊያው ጦርነትና በምስራቅ አፍሪቃ የአደንዛዥ ዕፅ ዝውውር

EthiopianReview.com | December 9th, 2009 at 2:17 pm | | Print This Post

(DW) — ህግ አልባዋ ሶማሊያ የሰፈነው ስርዓተ አልበኝነት ምስራቅ አፍሪቃ ዋነኛ የወንጀል ማዕከል እንድትሆን እገዛ እያደረገ መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ ።

የድርጅቱ የአደንዛዥ ዕፅና የወንጀል ጉዳዮች ተከታታይ ቢሮ ሀላፊ አንቶንዮ ማርያ ኮስታ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት እንዳስታወቁት በአካባቢው የተስፋፋው የአደንዛዥ ዕፅ ዝውውር እንዲሁም ሌሎች ህገ ወጥ ዕንቅስቃሴዎች ለችግሩ መጠናከር አስተዋፅኦ እያደረጉ ነው ። በሶማሊያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ዕርዳታዎች አስተባባሪ ቢሮ በበኩሉ በሶማሊያ የተደራጀ ወንጀል መስፋፋት የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦቱን ስጋት ውስጥ እንደጣለው አስታውቋል ። (Listen audio)

Write a Comment

Please answer the following question:

what is 2 plus 4?



Related posts:

  1. የምድራችን ግለት መጨመርና አነጋጋሪ የሆነው ዓለም አቀፍ መፍትኄ
  2. ግንቦት 22 ከተገደሉት ከወ/ሮ አማረች ገላኔ ባለቤት ከአቶ ገልገሎ ኩይታ ጋር የተደረገ ቃለ-መጠይቅ