Ethiopian Review

HOME | CONTACT | FORUM | ALBUM

የመሬት ኪራይ ውል ለውጭ ባለሃብቶች

EthiopianReview.com | January 11th, 2010 at 2:41 pm | | Print This Post

(Deutsche Welle) — በኢትዮጵያ ለአያሌ ዓመታት ጸንቶ የቆየውን የዕህል እጥረት ለመቋቋም ይበጃል በሚል ሰፋፊ የሆኑ ለም መሬቶችን ለውጭ ባለሃብቶች ማከራየቱና ለማከራየት የውል ድርድር ማካሄዱ ቀጥሏል።

ዕርምጃው በኢትዮጵያና በሌሎች በርከት ባሉ የአፍሪቃ አገሮችም ሕዝብን በአግባብ ለመቀለብ የሚያስችል በቂ መጠባበቂያ ዕህል ባለመኖሩ በጣሙን እያከረከረ መሄዱ አልቀረም። ጌታቸው ተድላ በአሕጽሮት ISS በመባል የሚታወቀውን ተቀማጭነቱ በደቡብ አፍሪቃ የሆነውን ዓለምአቀፍ የዋስትና ጥናት ማዕከል ባለሙያ ፖውል ሣይመንን በዚህ ጉዳይ በስልክ አነጋግሮ ነበር፤ ያጠናቀረው ዘገባም የሚከተለው ነው።

Write a Comment

Please answer the following question:

what is 2 + 2?



Related posts:

  1. የሶማሊያ ቀዉስና የኢጋድ ሥብሰባ
  2. የሶማሊያው ጦርነትና በምስራቅ አፍሪቃ የአደንዛዥ ዕፅ ዝውውር