Comments on: Wither Ethiopia?

By: Anonymous
You are right!! ‘It is not good to dwell so much on the negatives.’ Let us just do what we can best do to our country. And we will be free from any guilt and any talk of withering :)

By: ታዛቢ
ጽሁፉ ወቅታዊ ሃሳቦችን ለማዋቀር ሞክሮእል። ነገር ግን የኢትዮጵያን ችግር ማገናዘብ ያቃተው ይመስላል። ይህን ያልኩበት ምክንያት ገበሬውን ካለበት ማጥ እንዴት ማውጣት እንደሚቻል መፍትሄው በቴክኖሎጂ የተራቀቀ ትምህርት ነው ቢባል ቅንጦት ይመስላል። ይህን ለልጆች ትተን ለዛሬ ምን ያስፈልገዋል ነው ጥያቄው። ከባድ ጥያቄ ሆኖ የቆየው ችግር በጊዜያዊ መፍትሄ እንዴት እንደሚጠገን እያየነው ያለው ነው። አገሪቱን ወደሓላ የሚያስቀራት 80% የሆነው ዬኢኮኖሚው አውታር ደካማ መሆን ነው። በሌላ ቃል ድህነት ያላወሰው ገበሬ ለአገሩ የሚያጠረቃ ዬኢኮኖሚ ግንባታ ድጋፍ ሊሰጥ አልቻለም። ታዲያ ምን ይደረግ ነው ጥያቄው። ያለው ምርጫ የሃብታም አገሮችን እጅ እያዩ መኖር ወይም ስር ነቀል ለውጥ የሚያመጣ ዘይቤ መፍጠር ነው። ፀሃፊው የሰጣቸው የምሳሌ ሃገሮች ቻይና ደቡብ ኮሪያና ኪዩባ የሚከተሉት የእድገት ጎዳና ለክፉ አልሰጣቸውም። ኢትዮጵያ ግን ወዲያ ቢሉ ወዲህ ለክፉ የሚአጋልጣት መፍትሄ እያንዣበበባት ነው ያለው። ህልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም። ከሩቅ ሆኜ መተቸት ለገበሬው ገበታ እንደማይፈጥር ባውቅም ቀላሉን ነገር መስራት ሙያዬ ነው። ይባሱን ባማርኛ መፃፍ ደግሞ ራሱን የቻለ ከባድ ስራ ነው…እስኪለምዱት ማለቴ ነው።