Related Posts
- Video: Gruesome ordeal of Ethiopians fleeing to Yemen
- O.N.L.F Statement On War Crimes In Ogaden
- Ginbot 7 condemns Zenawi's crimes in Ogaden
- Ethiopians in DC protest Woyanne war crimes in Ogaden
- O.N.L.F Statement On Civilian Displacement & Continuing War Crimes In Ogaden
Email This Post
|
Write a Comment

በጣም የሚያሳዝነው የኢትዮጵያ ወታደር ሴት ደፈረ የሚለው ፈጠራ ነዉ:: አገዛዙን መቃወም አንድ ነገር ሲሆን ኦብነግን መደገፍ ደግሞ ሌላ ነው:: ምን እየሰራችሁ እንደሆነ ታውቁታላችሁ::የወያኔን ስራ አይደል?
June 21st, 2008 at 7:15 AM
ኦጋዴን የኢትዮጵያ አካል እንዳልሆነች ለማስመሰል ርሃብና ችግር በዚህ ክልል ብቻ ያለ ለማስመሰል በኢትዮጵያ ስም ኢትዮጵያዊነትን የሚያጎድፍ ምስል ከማሳየት ተደጋግፈን አካባቢያችንን ለኑሮ ምቹ ለማድረግ ከጎረቤቶቻችን ጋር ተከባብረን ለመኖር እንድንችል ያገር አፍራሾችን ሴራ መደገፍ ሳይሆን ማዉገዝና ባሁኑ ጊዜ የደረሰብንን የተፈጥሮና ሰዉ ሰራሽ ችግር በራሳችን መንገድ ለመፍታት እናስብ::
June 21st, 2008 at 1:18 PM
Is it true? who deter these people from socio economic activities?I hope you will not answer neither ONLF nor EPRDF.
June 21st, 2008 at 1:42 PM