-
- Senior Member
- Posts: 14090
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
I appreciate Abiy, he has decided to be the CEO and allowing TPLF to lead the restabiliazation of Ethiopia!
Once again TPLF working with PP to restabilize Ethiopia. Young generation of TDF/ TPLF leaders working side by side with PP to bring back law and order in Ethiopia. After this time no Ethiopian shall listen to the lies of Isaias funded medias.
viewtopic.php?
f=2&t=339202#p1459287
ከበሮ፥ ሲያዩት፥ ያምር፥ሲዙት፥ ያደናግር፥
ያለ፥ ወይራው፥ ወይን፥የማይሆን፥ ድንግርግር
አገሬ፥ ሰላም፥ሁኙ እኔም፥በአቅሜ ላገልግል
24/7 ሰላም፥ ሆነ፥ኢትዮጵያዊ፥እልል፥ በል፤
ዲያስፖራ፥ አገርህ፥ ግባ፥ ሁሉም፥ ሰላም፥ሁኗል
viewtopic.php?
f=2&t=339202#p1459287
ከበሮ፥ ሲያዩት፥ ያምር፥ሲዙት፥ ያደናግር፥
ያለ፥ ወይራው፥ ወይን፥የማይሆን፥ ድንግርግር
አገሬ፥ ሰላም፥ሁኙ እኔም፥በአቅሜ ላገልግል
24/7 ሰላም፥ ሆነ፥ኢትዮጵያዊ፥እልል፥ በል፤
ዲያስፖራ፥ አገርህ፥ ግባ፥ ሁሉም፥ ሰላም፥ሁኗል
Last edited by Axumezana on 06 May 2024, 09:35, edited 1 time in total.
-
- Senior Member
- Posts: 12120
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: I appreciate Abiy, he has decided to be the CEO and allowing TPLF to lead the restabiliazation of Ethiopia!
ክብረ ቢስ ፍርፋሪ ለቃሚ - ሁለት ዕርጉሞች ተስማምተው ዘልቀው እንደማይኖሩ በሳይንስ የተረጋገጠ ጉዳይ ነው፣ ለዚህም ሂትለርንና ሙሶሎኒን፣ ሻቢያና ወያኔዎችን ማየት ነው።
-
- Senior Member
- Posts: 14090
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Re: I appreciate Abiy, he has decided to be the CEO and allowing TPLF to lead the restabiliazation of Ethiopia!
ሰላም፥ የወለንጭቷ፥ ንብ፥ ማርም፥ ታመርታለች፥
አስካሪውን፥ ለይታ፥ ትብያ፥ ታበላለች
ዝንጀሮ፥እንዃ፥አለች፥ የመቀመጫዬን፥
ወጥተን፥ መግባት፥ አቅቶን፥እየተሰቃዬን
ወይን፥ ተመልሶ፥ቢመጣ፥ ሰላም፥ ካመጣልን፥
ዘረኝነት፥ ጥንብ፥ነው፥ኢትዮጵያ፥ ትቅደምልን፤
አስካሪውን፥ ለይታ፥ ትብያ፥ ታበላለች
ዝንጀሮ፥እንዃ፥አለች፥ የመቀመጫዬን፥
ወጥተን፥ መግባት፥ አቅቶን፥እየተሰቃዬን
ወይን፥ ተመልሶ፥ቢመጣ፥ ሰላም፥ ካመጣልን፥
ዘረኝነት፥ ጥንብ፥ነው፥ኢትዮጵያ፥ ትቅደምልን፤
-
- Member
- Posts: 4043
- Joined: 01 Nov 2019, 17:37
Re: I appreciate Abiy, he has decided to be the CEO and allowing TPLF to lead the restabiliazation of Ethiopia!
Poor Agames died in vain and will die for TPLF and delusional dispora power mongers like Axumablabla and Halafiblabla in vain
-
- Senior Member
- Posts: 14090
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Re: I appreciate Abiy, he has decided to be the CEO and allowing TPLF to lead the restabiliazation of Ethiopia!
ከዚያም፥ከዚህም፥ ቢሞት፥ሁሉም፥ኢትዮጵያዊ፥
ህዝቤ፥ንቃ፥ አትክፈት፥ ቀዳዳ፥ ለሴረኛው፥ ኢሳያሳዊ፥
የአዞ፥እንባ፥ሲያነባ፥ ወይን፥ ወይን፥ እያለ፥
በሚስጥር፥ ይስቃል፥ ለግብፅ፥ እያደረ
ህዝቤ፥ንቃ፥ አትክፈት፥ ቀዳዳ፥ ለሴረኛው፥ ኢሳያሳዊ፥
የአዞ፥እንባ፥ሲያነባ፥ ወይን፥ ወይን፥ እያለ፥
በሚስጥር፥ ይስቃል፥ ለግብፅ፥ እያደረ
-
- Senior Member
- Posts: 11372
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: I appreciate Abiy, he has decided to be the CEO and allowing TPLF to lead the restabiliazation of Ethiopia!
አህያ ጌታዋን የምታፈቅረው፥
የእርግጫ እና የዱላ ሱስ አስይዟት ነው።
መቀሌን በሻሻ ስላደረጋት፥
አክሱምን በሻሻ ስላደረጋት፥
አህያዋ ወዳው ዐበደችለት፤
ሻፍዳ መሞቷ ነው -ጡጫው ቀርቶባት፤
ድጋሜ ጀርባዋ ዱላ አሳክኮት።
አህያ ወያኔ ህሌና ዐልቦ እንሰሳ፤
ምድር ጦር አምጭ ብላ ቀብጣ ስታገሳ፤
በእርግጫ፤ በዱላ በጥፊ ተልሳ! ተልሳ፤
በሻሻነኝ አለች በደም ተለውሳ።
ሲስሟት ቀርቶ - ሲስቧት፤
እንድህ ሁኖ ቀረ የወያኔ ሞት።
የእርግጫ እና የዱላ ሱስ አስይዟት ነው።
መቀሌን በሻሻ ስላደረጋት፥
አክሱምን በሻሻ ስላደረጋት፥
አህያዋ ወዳው ዐበደችለት፤
ሻፍዳ መሞቷ ነው -ጡጫው ቀርቶባት፤
ድጋሜ ጀርባዋ ዱላ አሳክኮት።
አህያ ወያኔ ህሌና ዐልቦ እንሰሳ፤
ምድር ጦር አምጭ ብላ ቀብጣ ስታገሳ፤
በእርግጫ፤ በዱላ በጥፊ ተልሳ! ተልሳ፤
በሻሻነኝ አለች በደም ተለውሳ።
ሲስሟት ቀርቶ - ሲስቧት፤
እንድህ ሁኖ ቀረ የወያኔ ሞት።
-
- Senior Member
- Posts: 14090
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Re: I appreciate Abiy, he has decided to be the CEO and allowing TPLF to lead the restabiliazation of Ethiopia!
ወያኔ፥ሞተች፥ ብለህ፥ ጮቤ፥ ስትረግጥ፥
መርዶሁን፥ሰማኽው፥ አለብህ፥ ግልብጥብጥ፥
ለኢትዮጵያ፥ሲባል፥ መራራውን፥ ዋጠው፥
ዶሮ፥ ማታ፥ እያልክ፥፥ ሆድህ፥ እያወቀው
ዘረኝነት፥ ጥንቡ፥ አገር፥ አዋራጅ፥ ነው፥
ባቡሩ፥ ላይ፥ ውጣ፥ ህዝባችንን፥ እናድነው
ወዳጄ፥ አበረ፥ ለበሽታህ፥ ፈውስ፥ አለው
አድዋን፥እያሰብክ፥ ዘረኝነትን፥ቅበረው፥
መርዶሁን፥ሰማኽው፥ አለብህ፥ ግልብጥብጥ፥
ለኢትዮጵያ፥ሲባል፥ መራራውን፥ ዋጠው፥
ዶሮ፥ ማታ፥ እያልክ፥፥ ሆድህ፥ እያወቀው
ዘረኝነት፥ ጥንቡ፥ አገር፥ አዋራጅ፥ ነው፥
ባቡሩ፥ ላይ፥ ውጣ፥ ህዝባችንን፥ እናድነው
ወዳጄ፥ አበረ፥ ለበሽታህ፥ ፈውስ፥ አለው
አድዋን፥እያሰብክ፥ ዘረኝነትን፥ቅበረው፥
-
- Senior Member
- Posts: 12651
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Re: I appreciate Abiy, he has decided to be the CEO and allowing TPLF to lead the restabiliazation of Ethiopia!
When you surrender to your former junior partner and trying to find a nice word for it, you say...."I appreciate Abiy, he has decided to be the CEO and allowing TPLF to lead the restabiliazation of Ethiopia!"
Ay ember Tegadalay ለዚሁ ነበር 32 ዓመት ያዙኝ ልቀቁኝ ያላችሁት?
Ay ember Tegadalay ለዚሁ ነበር 32 ዓመት ያዙኝ ልቀቁኝ ያላችሁት?
-
- Senior Member
- Posts: 11372
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: I appreciate Abiy, he has decided to be the CEO and allowing TPLF to lead the restabiliazation of Ethiopia!
ስንት ወያኔ ቀርቷል - ለወሬ ነጋሪ?
ሶስት ወይ አራት ? ወይስ ቅራሪ ቅራሪ?
እንደ ሸክላ ዕቃ ደቆ ተሰባብሮ ስባሪ ስባሪ።
ስብርብር ድቃቂ - የወያኔ ገል፥
በወሎ፤በጎንደር በደደቢት ሞልቶታል፥
ወያኔ ምድር ላይ የሸክላ ገል ሁኗል።
5 እና 6 ቁሞ አልቃሽ ወያኔዎች - ይኖሩ ይሆናል፤
ሞት ተወዶባቸው ሳይሞቱ ቀርተዋል።
ይህን ኑሮ ብሎ ከመኖር ተዋርዶ፥
የሞተ ይሻላል ከአምላኩ ዘንድ ሂዶ።
ወያኔ አህያ እንጅ አእምሮ ስለሌለው፤
ክብር እና ውርደት ልዩነቱ አይገባው።
-
- Senior Member
- Posts: 14090
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Re: I appreciate Abiy, he has decided to be the CEO and allowing TPLF to lead the restabiliazation of Ethiopia!
ወደ ኻላ፥ ማዬት፥ ማንንም፥ አልጠቀመ፥
የሎጥ፥ ሚስትም፥ሞተች፥ ያመነው፥ ተመመ፥፥
የሎጥ፥ ሚስትም፥ሞተች፥ ያመነው፥ ተመመ፥፥
-
- Senior Member+
- Posts: 20849
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Re: I appreciate Abiy, he has decided to be the CEO and allowing TPLF to lead the restabiliazation of Ethiopia!
አራት ግማታምM አጋሜ ህወሃቶች ቡድን ለይተው ሰው ለማደናገር ግማሹ እከካም አማራ ሌላው ቅማላም አጋሜ ትመስለው ይተጋተጋሉ:: ነገሩ በጣም ስለተደጋገመ በጣም አሰልቺ ሆኗል:: የተበላ ፊልም ሙጭጭ የሚል low IQ አጋሜዎች ብቻ ናቸው::
ቀጥሉ.....
ቀጥሉ.....
-
- Senior Member
- Posts: 14090
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
-
- Senior Member
- Posts: 12120
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
-
- Senior Member
- Posts: 12120
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15