ከብት ስለ ከብት ሲያወራ ማየት ድንቅ ነው:: በአህያ ስጋ ፆም የሚፈታ ህዝብ መችም ከኢትዮጲያ ውጭ በአለም ታይቶ አይታወቅም:: የአህያ ስጋ እና የአህያ ስንጋ ገበያ በኢትዮጵያ እንዴት ዋለ?
የበሬ ስጋ በምን እድልሽ :: አህያ ገማጭ ሁላ .. ኢውውው ያክ!! ከመራብ ይሻላል መችም:: በናታችሁ የመረጃ ወሼን aka Union ብላ ራሷን የምትጠራ አሮጌ አህያ ስታርዷት ንገሩኝ ወይ ዘርፋጣዋ ኢትዮጵያ.. ጉዷ አያልቅም መችም:: ይህ እውነታ ራሷ ባለስልጣኗ የአህያ ስጋ ገበያ ላይ ውሏል ብላለች በግልጽ:: እንዴት ነው ጥሬ ስጋ ገማጮች የወሼ ስጋ ተስማማችሁ? ንገሩን እስኪ
የአህያ ስጋ ለብለብ
የአህያ ስጋ ክትፎ
የአህያ ስጋ ጎረድ ጎረድ
የአህያ ስጋ ቀይ ወጥ