ትግራይ፥ ያፈሰሰው፥ ደም፥ ለፍርድ፥ ሲጣራ
ኢሳያስ፥ደንዘዘ፥ጭንቅላቱ፥ አይሰራ፥
እንዲያው፥ቢቀልልኝ፥ የመንፈስ፥ ጭንቀቴ፥
ኦርቶዶክስ፥ቤት፥ ልጠለል፥ እንደ፥ፑቲን፥ አጎቴ፥
ሸመገለ፥ አሉኝ፥ ኢሱ፥ አሮጌ፥አንበሳ፥
የተወጋ፥ አይረሳም፥ የወጋ፥ቢረሳ
መጣሁብህ፥በሉት፥ ጠበንጃውን፥ ያንሳ፥
አሁንስ፥ ቁርጥ፥ ነው፥ ቀይ፥ ባህር፥ ድፈቁት፥
የማንን፥ ቤት፥ አፍርሶ፥ ኢሱ፥ ለውጣ እረፍት፥
በተሰኔ፥በኩል፥ ወይን፥ ሲገሰግስ፥
በአፋር፥ በኩልም፥ ENDF ሲዳብስ፥
የኢሱን፥ጦር፥ አየሁት፥ ጨልሞበት፥ ሲፈርስ
-
- Senior Member
- Posts: 11335
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: ኢሳያስ፥ አረጀ፥ ጋቢ፥አለበሱት፤
እስኪ አንድ ነገር ልጠይቅህ?
ኢሳይያስ እና ስብሃት በእርግጥ ሁለቱም አርጅተዋል። ኢሳይያስ ወደ መቅደስ ሲሄድ ስብሃት ወደ ቡና ቤት እና ዕርቃን ዳንስ ቤት በአሜሪካ ያጮልቃል - ትንሽ ሀሺሺ ቢጤም ሊቀማምስ ይችል ይሆናል። ግን ማንኛቸው በጎ መንገድን መረጡ?
1.5 ሚልዮን ለሚገመተው የትግራይ ወጣት ሞት ተጠያቂው ሄሮዶስ ማን ነው? ኃጥያቱን በምን ይሰረያል? የወያኔ ምስባክ የነበረው "ጦርነት ባህላዊ ጭፈራችን" የጦመረው ሰው እንደት ይታያል? በእርግጥ ስብሃትን ሳላደንቀው አላልፍም - < አማራን ወረርን ወልቃይት እና ራያ ይዘን እንገንጠል ብንል አማራ ያስገነጥለናል ዎይ? አይናችን እያየ እሳት ውስጥ እንገባለን ወይ?> ያላት ንግግር ታሪካዊ ነች። 1.5 million youth እሳት በላው።

Axumezana wrote: ↑08 May 2024, 15:21ትግራይ፥ ያፈሰሰው፥ ደም፥ ለፍርድ፥ ሲጣራ
ኢሳያስ፥ደንዘዘ፥ጭንቅላቱ፥ አይሰራ፥
እንዲያው፥ቢቀልልኝ፥ የመንፈስ፥ ጭንቀቴ፥
ኦርቶዶክስ፥ቤት፥ ልጠለል፥ እንደ፥ፑቲን፥ አጎቴ፥
ሸመገለ፥ አሉኝ፥ ኢሱ፥ አሮጌ፥አንበሳ፥
የተወጋ፥ አይረሳም፥ የወጋ፥ቢረሳ
መጣሁብህ፥በሉት፥ ጠበንጃውን፥ ያንሳ፥
አሁንስ፥ ቁርጥ፥ ነው፥ ቀይ፥ ባህር፥ ድፈቁት፥
የማንን፥ ቤት፥ አፍርሶ፥ ኢሱ፥ ለውጣ እረፍት፥
በተሰኔ፥በኩል፥ ወይን፥ ሲገሰግስ፥
በአፋር፥ በኩልም፥ ENDF ሲዳብስ፥
የኢሱን፥ጦር፥ አየሁት፥ ጨልሞበት፥ ሲፈርስ
-
- Senior Member
- Posts: 13976
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Re: ኢሳያስ፥ አረጀ፥ ጋቢ፥አለበሱት፤
አበረ፥ ውሸት፥ አቁምና፥ በሃሳብ፥ እንከራከር፤