Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11335
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re-birth of Ethiopia is in the air ; and OLF-Woyane in the death bed: የፍጻሜው ጦርነት - አውሬው ሰይጣን ኦነግ ዘ ወያኔ የሚጠፋበት ዘመን ደረስን።

Post by Abere » 09 May 2024, 10:41

Re-birth of Ethiopia is in the air ; and OLF-Woyane in the death bed: የፍጻሜው ጦርነት - አውሬው ሰይጣን ኦነግ ዘ ወያኔ የሚጠፋበት ዘመን ደረስን። አሁን የምናየው ሁሉ ሊሆን የግድ ነው እና። ሁሉ ነገር መጨረሻ ምዕራፍ አለው።

እስመ ዐልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዚአብሄር። እግዚአብሄር ከአማራ ምድር ለዚህ ቀን ጄግኖችን አዘጋጄ። የምንታጠቀው መሳሪያ፤የምንይዘው ስንቅ፤ ያደረግነውም ዝግጅት የለንም ብለው አላጉረመረሙም። በወለጋ የታረዱት ምስኪን አማራዎች ደም በህሌናቸው አቃጨለ፤ የአይሻ ሰይድ የዛሬን ማሩኝ እንጅ እምቢ አማራ ሁኜ አልወለድም ወላሂ ተማጽኖ እረበሻቸው፤ ማይካድራ ላይ በወያኔ ሳምሪ ባሏ ወይም በወያኔ ሳማሪ ሚስቱ የተገደለው አማራ እጅጉን አበሳጫቸው፤ በራያ አላማጣ ኮረም የተጨፈጨፉት አማራዎች የተፈናቀሉት እንድሁ፤ በማህጸን የዚችን አለም ጸሀይ ሳያዩ አማራ በመሆናቸው ተዘንጥለው የተጣሉት አቤቱታ እረፍት ነሳቸው፤ አዲስ አበባ ለዘመናት ያፈሩት ሃብታቸው ቤታቸው ላያቸው ላይ ፈርሶ ጎዳና ላይ የሚነከራተቱት አማራዎች አቤቱታ በጥልቁ ተሰማቸው፤ ሞልቶ የሚፈሰው ግፍ የመስዋዕትነት ጥሪ ነጋሪት ጎሰመ - ለዚህ ቅዱስ ጥሪ እግዜር ያዘጋጃቸው ጀግኖች ተሰማሩ። 27 አመታት ሚሳይል ፤ታንክ፤ መድፍ፤ ወዘተ ከምዕራቡ አለም አልተለገሰላቸውም፤ የአገር እንጡራ ዘርፈው ወንጅል መፈጸምያ መሳሪያ አልገዙም - እግዚአብሄር መሳሪያ ሆናቸው እንጅ። ከእነ አፍንጫው የታጠቀውን ወያኔ በሳምንታት መሳሪያውን ሰብረው ግፍ እስከ ሚፈጽምበት ጉጓዱ አሳደዱት እንደ ብዙዎቹን አውራ ወንጀለኞችን እንደ ጎልያድ አጋደሟቸው። አዎ! እግዜር ቃል የገባውን አያጥፍምና ወንጀለኞችን እስክ ቀጣቸው ቤታችሁ አትመለሱም ወንጀለኞችን የመከሰብ አዝመራ ገና ነው በሚል ተዐምር አምላክ ለዚች ቀን በምድረ-አማራ ያዘጋጃቸው ጀግኖች መሳሪያቸውን ወደ ሁለተኛው አውሬ አዞሩ። አውሬውም (OLF-PP) እነርሱ ሳይሄዱበት የፈጸመው ዘግናኝ ግፍ ደም ጠርቶት ከጀግኖቹ ቃየ ሄደ። ቃያቸው ግን ወለጋ፤ አሩሲ፤ባሌ፤ አዲስ አበባ፤ ሀረር፤ ሁኖ አላገኙትም። ጀግኖቹ ፍትህ በየኑባቸው፤ ሺ ሁነው ገብተው አሸዋ ውስጥ እንደሚሰርግ ውሃ አስርገው አስቀሯቸው። ዖፈ ሰማያት አውሬ (ኦነግ-ፒፒ) ወደ አማራ ይሄዳል እግዜር ለዚህ ቀን ያዘጋጃቸው ጀግኖች መኸሩን በፍጥነት ይከስቡታ ል- ያጭዱታል፤ ይከምሩታል፤ ይወቁታል። አሁን መኸሩ ሲጠናቀቅ የፍስሃ ዘመን ይመጣል - መኸሩ እየተጠናቀቀ ነው። ኢትዮጵያ በአውሬዎቹ መቃብር ላይ ትፋፋለች። የአውሬው የጎጥ እስር ቤት ይፈርሳል።

Axumezana
Senior Member
Posts: 13972
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Re-birth of Ethiopia is in the air ; and OLF-Woyane in the death bed: የፍጻሜው ጦርነት - አውሬው ሰይጣን ኦነግ ዘ ወያኔ የሚጠፋበት ዘመን ደረ

Post by Axumezana » 10 May 2024, 01:04

አበረ፥

-በመጀመርያ፥ ፋኖ፥ አንድ፥ ወጥ፥ የፖለቲካ፥ ድርጅት፥ ሆኖ፥ የታጠቀ፥ ተዋጊ፥ ክንፍ ያለው፥ ይሁን፥

- ከዚያም፥ አማራን፥ ነፃ፥ ያውጣ፥

- ከሌሎች፥ ሃይሎች፥ ጋር፥ ተቀናጅቶ፥ አብይን፥ከስልጣን፥ እንዲወርድ፥ ያስገድድ፥
- ከሌሎች፥ ሃይሎች፥ጋር፥ ሁኖ፥ የሽግግር፥ መንግስት፥ ያቋቊም፥

-:ከዚያም፥ አዲስ፥ህገመንግስት፥ ወይም፥ ያለውን፥ አሻሽሎ፥ ከተመረጠ፥ አገር፥ ያስተዳድር።

ከዚህ፥ ውጭ፥ ያለው፥ ምኞት፥ ነው።

Post Reply