ኤልያስ አዲስ የሚያቀርብላችሁን ለጋ ጫት(he calls it live chat ) ቅማችሁ ጋንጃ ስባችሁ ስታበቁ እዚህ መጥታችሁ የቅኔን ሰምና ወርቅ በመለየት የአማርኛ ችሎታችሁን አስመስክሩ:: ሰመረ አይዞህ! ሹሻን ያልጨመርኩት እሱን አንተ ዱባይ ስትቀመጥ ያፈራህው ልምድ ስለሆነ ነው::
ኦጄ እዛ አለቦታው ያስቀመጥቃትን ቅኔ ወዲህ አምጣት
|
revelations wrote:ኤልያስ አዲስ የሚያቀርብላችሁን ለጋ ጫት(he calls it live chat ) ቅማችሁ ጋንጃ ስባችሁ ስታበቁ እዚህ መጥታችሁ የቅኔን ሰምና ወርቅ በመለየት የአማርኛ ችሎታችሁን አስመስክሩ:: ሰመረ አይዞህ! ሹሻን ያልጨመርኩት እሱን አንተ ዱባይ ስትቀመጥ ያፈራህው ልምድ ስለሆነ ነው::
ኦጄ እዛ አለቦታው ያስቀመጥቃትን ቅኔ ወዲህ አምጣት
Obamajr. wrote:revelations wrote:ኤልያስ አዲስ የሚያቀርብላችሁን ለጋ ጫት(he calls it live chat ) ቅማችሁ ጋንጃ ስባችሁ ስታበቁ እዚህ መጥታችሁ የቅኔን ሰምና ወርቅ በመለየት የአማርኛ ችሎታችሁን አስመስክሩ:: ሰመረ አይዞህ! ሹሻን ያልጨመርኩት እሱን አንተ ዱባይ ስትቀመጥ ያፈራህው ልምድ ስለሆነ ነው::
ኦጄ እዛ አለቦታው ያስቀመጥቃትን ቅኔ ወዲህ አምጣት
ይሄዉ የኔ ጌታ
የሞጆ ብርቱካን መሰይ ደረታቸዉ
አበደች ይሉኛልይበዱና እሳቸዉ
eden wrote:revulsion,
ምነው ሰመረ ሰመረ ትላለህ ጥዋትና ማታ? ሃይሉን ነካብህ መሰል? የፈረደበት ሰመረ. ምን አርግ ትለዋለህ? እስኪ እንደ ጠዋት ጀላ ችክ አትበል:: እኛንም አታሰልቸን እንጂ ጃል - ተናግረህም አታናግረን::
ምነው ሰመረ ሰመረ ትላለህ ጥዋትና ማታ? ሃይሉን ነካብህ መሰል? የፈረደበት ሰመረ. ምን አርግ ትለዋለህ? እስኪ እንደ ጠዋት ጀላ ችክ አትበል:: እኛንም አታሰልቸን እንጂ ጃል - ተናግረህም አታናግረን::
revelations wrote:ኦጄ ለኤደን የገጠመው
አመት ሁለት አመት ደጅ ስንጠናሽ
ገብተን አየንልሽ ሰፊ ነው ቤትሽ
Minelik wrote:ምነው ሰመረ ሰመረ ትላለህ ጥዋትና ማታ? ሃይሉን ነካብህ መሰል? የፈረደበት ሰመረ. ምን አርግ ትለዋለህ? እስኪ እንደ ጠዋት ጀላ ችክ አትበል:: እኛንም አታሰልቸን እንጂ ጃል - ተናግረህም አታናግረን::
I am 100% certain Edu will never write this..
Semira again you are losing control.. you have no shame to play childish at this age. You wrote this disgusting comment not Eden.
Registered users: amantu, Bing [Bot], Gaashaan, Google [Bot], Google Adsense [Bot], Google Feedfetcher, MSNbot Media, rastaman4ever, TurnitinBot [Bot]