|
revelations wrote:
ግንቦት ፬ (አራት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም
ኢሳት ዜና:-በስደት የሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅዱስ ሲናዶስ፤ በአርሲ-አሰሳ የመብት ጥያቄ ባነሱ ሙስሊሞች ላይ የኢህአዴግ ታጣቂዎች ተኩስ በመክፈት የፈፀሙትን ግድያ አጥብቆ አወግዟል።
ሲኖዶሱ በኢትዮጵያ ሙስሊሞች ላይ የተፈፀመውን ግድያ እና አሁንም እየተፈፀመ ያለውን በደል ያወገዘው ሰሞኑን ያካሄደውን 33 ኛ ጉባኤውን ሲያጠናቅቅ ባወጣው የአቋም መግለጫ ነው።
ሲኖዶሱ በዚሁ የአቋም መግለጫው በአሰሳ-መስጊድ የተፈፀመውን ግድያ ከማውገዝ በተጨማሪ፤ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ህገ-መንግስቱ በፈቀደላቸው መሰረት ሀይማኖታቸውን በነፃነት እንዳይከተሉ መንግስት ጣልቃ እየገባ በተለያዬ መንገድ ከሚያደርግባቸው ጫና በአስቸኳይ እንዲቆጠብ ጠይቋል።
ሀይማኖታዊ መብትን ከማስከበር እንቅስቃሴው ጋር ተያይዞ የታሰሩት ሙስሊም ወንድሞችና እህቶችም ፤ በቶሎ እንዲፈቱ ሲኖዶሱ አሣስቧል።
http://www.ethsat.com/2012/05/12/%E1%89 ... %E1%8B%A8/
revolutions wrote:
In my unbiased opinion, ESAT's News report presented in a text format is an accurate narrative of the statement made by the Holy Synod. It doesn't get any more accurate than that. If you think you can do better than that, let's see it.
ቤተ ክርስቲያን ተገፋች ቤተ ክርስቲያን ተበደለች ብለን ተሰደን ነበረ:: ለጊዜው ይዋል ይደር እንጂ ወንድሞቻችን እስላሞችም ደግም ኢትዮጵያውያን በመሆናቸው እየተገፉ እየተበደሉ ነው የሚገኙት:: ስለ እነሱም ቢሆን ቤተ ክርስቲያን ትጮሃለች ምክንያቱም ኢትዮጵያውያን ናቸውና:: በሃይማኖታቸው ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያዊ በመሆናቸው ይሄው የኛ እድል እየገጠማቸው ነው:: በመስጊድ ላይ ችግር አለባቸው በሃገር ላይ በአመራር በአስተዳደር ብዙ ችግር አለባቸው:: አሁንም ድምጻችን ስለ እነሱም እንጮሃለን:: በአንድ ቦታ ላይ ብዙ እስላሞች እንደተገደሉ ሰምተናል:: በምን ምክንያት? በአገራቸው ላይ ስደተኞች በአገራቸው ላይ የሞት ጽዋ ተሳታፊዎች እየሆኑ ይገኛሉና:: በዚህ አጋጣሚ የምናገር እስላሙም ወገናችን ክርስቲያኑን በመደገፍ ክርስቲያኑም ወገናችን እስላሙን በመደገፍ ሁሉም እንዲነሳና ድምጹን እንዲያሰማ ጥሪዬን አቀርባለሁ::
revelations wrote:revolutions wrote:
In my unbiased opinion, ESAT's News report presented in a text format is an accurate narrative of the statement made by the Holy Synod. It doesn't get any more accurate than that. If you think you can do better than that, let's see it.
O.K. Here is what he said, literally, in the video clip.ቤተ ክርስቲያን ተገፋች ቤተ ክርስቲያን ተበደለች ብለን ተሰደን ነበረ:: ለጊዜው ይዋል ይደር እንጂ ወንድሞቻችን እስላሞችም ደግም ኢትዮጵያውያን በመሆናቸው እየተገፉ እየተበደሉ ነው የሚገኙት:: ስለ እነሱም ቢሆን ቤተ ክርስቲያን ትጮሃለች ምክንያቱም ኢትዮጵያውያን ናቸውና:: በሃይማኖታቸው ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያዊ በመሆናቸው ይሄው የኛ እድል እየገጠማቸው ነው:: በመስጊድ ላይ ችግር አለባቸው በሃገር ላይ በአመራር በአስተዳደር ብዙ ችግር አለባቸው:: አሁንም ድምጻችን ስለ እነሱም እንጮሃለን:: በአንድ ቦታ ላይ ብዙ እስላሞች እንደተገደሉ ሰምተናል:: በምን ምክንያት? በአገራቸው ላይ ስደተኞች በአገራቸው ላይ የሞት ጽዋ ተሳታፊዎች እየሆኑ ይገኛሉና:: በዚህ አጋጣሚ የምናገር እስላሙም ወገናችን ክርስቲያኑን በመደገፍ ክርስቲያኑም ወገናችን እስላሙን በመደገፍ ሁሉም እንዲነሳና ድምጹን እንዲያሰማ ጥሪዬን አቀርባለሁ::
Translating it-
" We went into exile because we believed our church has been repressed and oppressed. Even though its happening at a later time, our Muslim brothers are being oppressed because they are Ethiopians too. Our church cries on their behalf too, because they are Ethiopians. Not because their religion only but because they are Ethiopians, they are sharing our fate. They have mosque problem, they suffer a lot from administration and governance problems. We have heard that many Muslims have been killed at a place. Why? They have become refugees in their own country and they face death. I would like to take this opportunity to call on the Muslims to support their fellow Christian and the Christians to support their fellow Muslims and make their voices heard. "
Let me know if you see all the statements ESAT included in what was said?
Registered users: Bing [Bot], dano, Degnet, Dejazmch of Tigrai, Exabot [Bot], expert, Google [Bot], Google Adsense [Bot], Google Feedfetcher, Halyeyga, Macaanto, midwest, royal, Shewit, Zack