የለም የለም ሃገረንስ አንትንኩ ባልኩኝ ተባረረኩኝ:: O what a wonderful world
የጋራ ሃገራችንን ሰለሰደበ ጎዋድ ወዳጅ ተባለ:: O what a wonderful world
ወገን ነኝ ብሎ ስማችንን ወስዶ በስማችን ምሎ
ዞር ብሎ ከጠላት ጋር ዶልቶ አይዞኝ አለሁላችሁ ብሎ
መሪን አዋርዶ ወገኑን አቅሎ ሳይ
ተው ጃል ይህ የጠና አይደለም አይገባም ባልኩት
ባይሆን ባይሆን ገበናንችንን ደብቀን የሚሆነዉን እንወያይ ባልኩት
ካአደባባይ ንትርክና ክርክር አባረረኝ እንደፈራሁት::
O what a wonderful world?
http://youtu.be/E2VCwBzGdPM



