|
የኢትዮጵያን ቆዳ ለብሶ ኢትዮጵያዊ መስሎ መታየትና ኢትዮጵያዊ ሆኖ ለኢትዮጵያ ሕዝብ መሰዋት የተለየ ነው።
ከኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር የተሰጠ መግለጫ
ህዝባዊ ትግል እየተጠናከረ ሲሄድ አምባገነኖችና በጥቅም ያደሩላቸው ተላላኪዎች በጭንቀት መወጠራቸው አይቀርም። የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር የጀመረው ህዝባዊ ትግል ተጠናክሮ መቀጠሉ የግድ ነው፣ ምክንያቱም ይዞት የተነሳው የአንድነትና የዲሞክራሲ እውን መሆን አላማው ህዝባዊ መሰረት ያለው በመሆኑ ነው። ይህንን ህዝባዊ ትግል ለማጓተት ብሎም ለማዳከም ዘረኛው የወያኔ ቡድንና ኢትዮ-ሚዲያን የመሰሉ ተላላኪዎች የሚያሰሙት የጣር ጩኸት ህዝባዊ ትግሉን ይበልጥ እንደሚያጠናክረው አለመረዳታቸውን ያመለክታል።
ኢትዮ-ሚዲያ የተባለው አድርባይ ድረ-ገጽ ሰሞኑን የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር 17 የሰራዊቱን አባላት ገደለ የሚል ዜና አይተናል ፣ በዚህና መሰል አፍራሽ ፕሮፓጋንዳ የተጠመደው ድረ-ገጽ እንደሚዲያ ድርጅቱን በቀጥታ አነጋግሮ እውነታውን መዘገብ ሲገባውና ህዝቡንም ከውዥንብር ማዳን ሲችል የህዝባዊ ትግሉ ወገንተኛ በመምሰል የጌቶቹን ተልእኮ አስፈጻሚ መሆኑን ይፋ ካደረገ ሰንብቷል።
እናም ይህንና መሰል አፍራሽ ተልእኮ ይዘው የተነሱት እነማን እንደሆኑና አላማቸውም የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባርንና በስደት የሚኖረውን ህዝብ ለመነጠል የታለመ ሲሆን፣ መነሻ ያደረጉትም በአሁኑ ወቅት ዘረኛውን ቡድን ለመፋለም ለሚደረገው ትግል መንደርደሪያ ከሆነው የኤርትራ ህዝብና መንግስትን ለኢትዮጵያና ህዝቧ ጠላት እንደሆነ የሚያመላክት ወሬዎችን በማናፈስ ነው።
የዚህም ጉዳይ ዋና መነሻው የወያኔው ቡድን የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባርንና ለመነጠል በሚል ከፍተኛ ቁጥር ያለው የህዝብ ገንዘብ የመደበ መሆኑን ከቅርብ መረጃዎች አረጋጠናል።እናም በአገር ውስጥም ሆነ በስደት የምትኖረው ወገናችን ሆይ ኢትዮ-ሚዲያንና መሰል ድረ-ገፆችና ውዥንብር ፈጣሪዎች በመጠንቀቅ የትግል ሂደቱ ሊፋጠን የሚችልበትን ሁኔታ እንድናመቻች ጥሪያችንን እናስተላልፋለን
አንድነት ሃይል ነው!!!
Obamajr. wrote:Ethiomedia and Ethiopian review have a lot of explain to do. I wonder why these two great journalists didn't showed up on paltalk last weekend. There is a lot of things we don't know. I am sure Elias and Abreha know a lot of secrets.My advice to all of you is just keep your eyes open and see all the facts. Please don't take sides and vent your frustration for nothing. This is beyond our knowledge.
Don't let weyane monkeys control your emotions. Don't let Shabian cadres intimidate you either.
I just don't trust them at all. The weyane monkeys act like real Ethiopian but at the end of the day they are defending and supporting their sell out banda Zenawi as usual. As i I have said earlier i don't trust Elias nor the president of Eritera Issiaass. This is my word and I will leave with it unless I found a good incredible facts from both sides.የኢትዮጵያን ቆዳ ለብሶ ኢትዮጵያዊ መስሎ መታየትና ኢትዮጵያዊ ሆኖ ለኢትዮጵያ ሕዝብ መሰዋት የተለየ ነው።
--------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------ከኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር የተሰጠ መግለጫ
ህዝባዊ ትግል እየተጠናከረ ሲሄድ አምባገነኖችና በጥቅም ያደሩላቸው ተላላኪዎች በጭንቀት መወጠራቸው አይቀርም። የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር የጀመረው ህዝባዊ ትግል ተጠናክሮ መቀጠሉ የግድ ነው፣ ምክንያቱም ይዞት የተነሳው የአንድነትና የዲሞክራሲ እውን መሆን አላማው ህዝባዊ መሰረት ያለው በመሆኑ ነው። ይህንን ህዝባዊ ትግል ለማጓተት ብሎም ለማዳከም ዘረኛው የወያኔ ቡድንና ኢትዮ-ሚዲያን የመሰሉ ተላላኪዎች የሚያሰሙት የጣር ጩኸት ህዝባዊ ትግሉን ይበልጥ እንደሚያጠናክረው አለመረዳታቸውን ያመለክታል።
ኢትዮ-ሚዲያ የተባለው አድርባይ ድረ-ገጽ ሰሞኑን የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር 17 የሰራዊቱን አባላት ገደለ የሚል ዜና አይተናል ፣ በዚህና መሰል አፍራሽ ፕሮፓጋንዳ የተጠመደው ድረ-ገጽ እንደሚዲያ ድርጅቱን በቀጥታ አነጋግሮ እውነታውን መዘገብ ሲገባውና ህዝቡንም ከውዥንብር ማዳን ሲችል የህዝባዊ ትግሉ ወገንተኛ በመምሰል የጌቶቹን ተልእኮ አስፈጻሚ መሆኑን ይፋ ካደረገ ሰንብቷል።
እናም ይህንና መሰል አፍራሽ ተልእኮ ይዘው የተነሱት እነማን እንደሆኑና አላማቸውም የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባርንና በስደት የሚኖረውን ህዝብ ለመነጠል የታለመ ሲሆን፣ መነሻ ያደረጉትም በአሁኑ ወቅት ዘረኛውን ቡድን ለመፋለም ለሚደረገው ትግል መንደርደሪያ ከሆነው የኤርትራ ህዝብና መንግስትን ለኢትዮጵያና ህዝቧ ጠላት እንደሆነ የሚያመላክት ወሬዎችን በማናፈስ ነው።
የዚህም ጉዳይ ዋና መነሻው የወያኔው ቡድን የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባርንና ለመነጠል በሚል ከፍተኛ ቁጥር ያለው የህዝብ ገንዘብ የመደበ መሆኑን ከቅርብ መረጃዎች አረጋጠናል።እናም በአገር ውስጥም ሆነ በስደት የምትኖረው ወገናችን ሆይ ኢትዮ-ሚዲያንና መሰል ድረ-ገፆችና ውዥንብር ፈጣሪዎች በመጠንቀቅ የትግል ሂደቱ ሊፋጠን የሚችልበትን ሁኔታ እንድናመቻች ጥሪያችንን እናስተላልፋለን
አንድነት ሃይል ነው!!!
Reviewer wrote:I never thought i could agree with you but sometimes miracles happen. Never trust anyone but keep your eyes open, well said!Obamajr. wrote:Ethiomedia and Ethiopian review have a lot of explain to do. I wonder why these two great journalists didn't showed up on paltalk last weekend. There is a lot of things we don't know. I am sure Elias and Abreha know a lot of secrets.My advice to all of you is just keep your eyes open and see all the facts. Please don't take sides and vent your frustration for nothing. This is beyond our knowledge.
Don't let weyane monkeys control your emotions. Don't let Shabian cadres intimidate you either.
I just don't trust them at all. The weyane monkeys act like real Ethiopian but at the end of the day they are defending and supporting their sell out banda Zenawi as usual. As i I have said earlier i don't trust Elias nor the president of Eritera Issiaass. This is my word and I will leave with it unless I found a good incredible facts from both sides.የኢትዮጵያን ቆዳ ለብሶ ኢትዮጵያዊ መስሎ መታየትና ኢትዮጵያዊ ሆኖ ለኢትዮጵያ ሕዝብ መሰዋት የተለየ ነው።
--------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------ከኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር የተሰጠ መግለጫ
ህዝባዊ ትግል እየተጠናከረ ሲሄድ አምባገነኖችና በጥቅም ያደሩላቸው ተላላኪዎች በጭንቀት መወጠራቸው አይቀርም። የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር የጀመረው ህዝባዊ ትግል ተጠናክሮ መቀጠሉ የግድ ነው፣ ምክንያቱም ይዞት የተነሳው የአንድነትና የዲሞክራሲ እውን መሆን አላማው ህዝባዊ መሰረት ያለው በመሆኑ ነው። ይህንን ህዝባዊ ትግል ለማጓተት ብሎም ለማዳከም ዘረኛው የወያኔ ቡድንና ኢትዮ-ሚዲያን የመሰሉ ተላላኪዎች የሚያሰሙት የጣር ጩኸት ህዝባዊ ትግሉን ይበልጥ እንደሚያጠናክረው አለመረዳታቸውን ያመለክታል።
ኢትዮ-ሚዲያ የተባለው አድርባይ ድረ-ገጽ ሰሞኑን የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር 17 የሰራዊቱን አባላት ገደለ የሚል ዜና አይተናል ፣ በዚህና መሰል አፍራሽ ፕሮፓጋንዳ የተጠመደው ድረ-ገጽ እንደሚዲያ ድርጅቱን በቀጥታ አነጋግሮ እውነታውን መዘገብ ሲገባውና ህዝቡንም ከውዥንብር ማዳን ሲችል የህዝባዊ ትግሉ ወገንተኛ በመምሰል የጌቶቹን ተልእኮ አስፈጻሚ መሆኑን ይፋ ካደረገ ሰንብቷል።
እናም ይህንና መሰል አፍራሽ ተልእኮ ይዘው የተነሱት እነማን እንደሆኑና አላማቸውም የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባርንና በስደት የሚኖረውን ህዝብ ለመነጠል የታለመ ሲሆን፣ መነሻ ያደረጉትም በአሁኑ ወቅት ዘረኛውን ቡድን ለመፋለም ለሚደረገው ትግል መንደርደሪያ ከሆነው የኤርትራ ህዝብና መንግስትን ለኢትዮጵያና ህዝቧ ጠላት እንደሆነ የሚያመላክት ወሬዎችን በማናፈስ ነው።
የዚህም ጉዳይ ዋና መነሻው የወያኔው ቡድን የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባርንና ለመነጠል በሚል ከፍተኛ ቁጥር ያለው የህዝብ ገንዘብ የመደበ መሆኑን ከቅርብ መረጃዎች አረጋጠናል።እናም በአገር ውስጥም ሆነ በስደት የምትኖረው ወገናችን ሆይ ኢትዮ-ሚዲያንና መሰል ድረ-ገፆችና ውዥንብር ፈጣሪዎች በመጠንቀቅ የትግል ሂደቱ ሊፋጠን የሚችልበትን ሁኔታ እንድናመቻች ጥሪያችንን እናስተላልፋለን
አንድነት ሃይል ነው!!!
![]()
![]()
![]()
Oj
does it mean you are not donating to Elias to fight back honorable tegadaly Al moudi? does not matter, you can send your mighty $$$ directly to arbengoch gimbar in asmera or col Fitsum. you are still a hero![]()
![]()
very sad Elias is loosing his support from the "lame bora's"![]()
![]()
![]()
abyssinean- Oj
እንኳን ኣብሮ ኣደርሰን.
it is not me who said i do not trust Elias, if you trust him , i do not have problem, just lend him your hand. But if your interest is really to remove weyane it is not only money that is expected from you but blood.. dude war is not picnic that you can have reserve at minilik palace ahead of your departure
![]()
![]()
Eden wrote:Eritreawi,
The website you gave as source is under the DIRECT control of Col. Fitsum, according to Elias.
It bleeds me to see HIGDEF and its blind admirers like you totally invested in OTHER NATIONS' OPPOSITION POLITICS. What is the point of dedicating your time, the time of EriTV etc etc to other people's oppositions while you jail and kill the oppositions of Eritrea.
Registered users: Bing [Bot], Bwendimu, Degnet, Engida, Exabot [Bot], Google [Bot], Google Adsense [Bot], Google Feedfetcher, kokeb, TurnitinBot [Bot]