Ethiopian News and Opinion Forum


Re: Should Amhara Organize?

Postby Minelik » 18 Apr 2012, 23:18


ኦጄ , ከስድብ በስተቀር ሌላ የምታውቀው ነገር አለህ? ማንነትህን ማወቅ በጣም ቀላል ነው



Re: Should Amhara Organize?

Postby Conformist » 18 Apr 2012, 23:44


Obamajr. wrote:I think we come to conclusion. :D We are agree about the future of our country.


Meanwhile let's not neglect the enormous social problems that are afflicting us, politics alone can not sustain us, we should also think of other vital components of life, such as the economy, education, but most importantly family planning.



Re: Should Amhara Organize?

Postby Obamajr. » 19 Apr 2012, 07:45


Minelik wrote:ኦጄ , ከስድብ በስተቀር ሌላ የምታውቀው ነገር አለህ? ማንነትህን ማወቅ በጣም ቀላል ነው

በላይ -
ስድብ አልወድም- ነገር ግን ተራ ሰዉ ሲስድብኝ ዝም ብዬ አይኔን አልጨፍንም-
ጭንቅላት የሚመታ ጥያቄ አልጠየኩህም - በውነት ወያኔ መሆንን እራስህ ነህ ያሳወክው-
አንተና የባንዳ መርዝ ጥያቄዬን መመለስ አልፈለጋችሁም::
ታዲያ ምክንያቱ ምን ይሆን?
:roll: ምንነዉ ጀነራሉን ፈራችሁ? የአገራችን ስዉ ነዉ እኮ? ባእድ አይደለም:: ተወልዶ ያደገው- ኦሮሞ ነው::
ከትግሬ መወለድ ያስነውራል እንዴ አባ በላይ?ከውራጌ መወለድ ያስነውራል እንዴ? ከአማራ መወለድ ያስነውራል እንዴ? ምን ነው ግራ ገባህ የኔ ወንድም::?
:) እኔ አትንኩኝ - አትስደቡኝ - ነው ያልኩት:: ታዲያ የኔ ወንድም ስድብ ስታወርድብኝ ምን ልበል::? እንዲያው እኮ ጨንቆኝ ነው የምሳደብው?
ከአገር ስወጣ እናቴ እንዲህ ብላ ነበር የመከረችኝ "አህያ ሲረግጥህ መልሰህ አትርገጠው አንተም አህያ ነህ" እዉነት ነው::
ሞከርኩት አልስራም. እኔም ግራ ገባኝና አባባን እንደገና ጠየኩት. ያባት ነገር መቸም ወንድ ነው.
እንዲህ አላኝ:: " " ማንም ተረኛ ሰዉ ሲስድብህ- መልስህ ስደበው ብሎ ነበር የመከረኝ" ትክክል ነዉ አባዬ! "
ኣሜሪካ ከመጣሁ ጀምሮ ማንም ተረኛ ሰዉ ሲስደበኝ: ልክ ልኩን መስደብ ጀመርኩ:: የኔ ወንድም በላይነህ- እንዳትስደብ ከፈለክ - አፍህን ቁልፍ አድርገው::
እስኪ ለመንኛውም ልብ ግዛ:: መኖር ጥሩ ነው: ብዙ ያሳያል -የኔ ወንድም በርታ: ሌላ ምን እላለሁ::
:) ወንድምህ ኦጄ



Re: Should Amhara Organize?

Postby Obamajr. » 19 Apr 2012, 09:01


WASHINGTON, DC - Ethiopians on June 27, 2010 honored human rights activist Tamagne Beyene for his selfless life in honor of his country and people. Accompanied by his beautiful wife and three adorable kids, Tamagne broke into tears and kissed the ground when he was ushered into an audience that welcomed him with a standing ovation and a heavenly music - "Ya Tamagne Beyene."
Any one who is against this proud Ethiopian human right activist ታማኝ በየነ please say something and don't be coward.


Proud to be an Amhara from Emmama Ethiopia.
Last edited by Obamajr. on 19 Apr 2012, 09:17, edited 1 time in total.



Re: Should Amhara Organize?

Postby Minelik » 19 Apr 2012, 09:14


[deleted] you are not Amhara do not fool yourself.

I am not a big fan of Tamagn ...he is a mouth gymnastic expert like you are.



Re: Should Amhara Organize?

Postby Obamajr. » 19 Apr 2012, 09:36


Minelik wrote:[deleted] you are not Amhara do not fool yourself.

I am not a big fan of Tamagn ...he is a mouth gymnastic expert like you are.

ለማኝ @ጋሜ - የለማኝ ልጅ



Re: Should Amhara Organize?

Postby Obamajr. » 19 Apr 2012, 09:39


Conformist wrote:
Obamajr. wrote:I think we come to conclusion. :D We are agree about the future of our country.

Meanwhile let's not neglect the enormous social problems that are afflicting us, politics alone can not sustain us, we should also think of other vital components of life, such as the economy, education, but most importantly family planning.

You might learn something from my brother Tamagane Beyene
http://www.youtube.com/v/FFj_8rNyWrI&hl ... &version=3



Re: Should Amhara Organize?

Postby Obamajr. » 19 Apr 2012, 12:15


ESAT : ዜና - News 18 April 2012 (Ethiopia)
http://ecadforum.com/ethiopianvideo/201 ... l-18-2012/

:lol: Tyrant Ashebir at his best
http://www.bilaltube.com/bilal-tube/teq ... b00c.html-

Ethiopian Orthodox Church Holy Synod: Open Letter to United Nation Concerning Waldeba Monastery
Thursday, April 19th, 2012

http://ecadforum.com/2012/04/19/ethiopi ... ed-nation/




Re: Should Amhara Organize?

Postby Obamajr. » 20 Apr 2012, 05:46


ጋሼ በላይ-
እንደምን አደርክ የኔ ጌታ- ትናንትና ሙልጭ አድርገህ ሰደብከኝ- ምን በደልኩህ ወንድም አልም?
እረ ለመሆኑ መቼ ነዉ ነው በትግሬነትህ ኮርተህ የማይህ? ምን ነዉ ትግሬ ንኝ ብለህ መናገሩን ፈራህው?
የትግሬ ልጅ መሆንህን በልብህ እንደምታውቀዉ ምንም ጥርጥር የልኝም:: ታዲያ እኔን ሊስትሮ እያልክ የምትስድበኝ ምን አጥፍቼ ነዉ?
ደደብ መሆንህን የተረዳሁት- ጫማ ከመጥረግ መለመን ይሻለል ብለህ ያለእፍረት ስትከራከረኝ ነዉ::
አመዳም ወያኔ መሆን ያወኩት ደግሞ አማራወች ወንድሞቼን አፍህን ከፍተህ መሳደብ እንደጀመርክ ነው.
ታዲያ በእውቀትም ቢሆን በሙያም ቢሆን ታማኝ ብየነ ከአንተ ሳይሻል ቀርቶ ይሆን?
መቼ ነው ታማኝ ትግሬዎችን የተሳደበው? ኣሽብርን ሲሳደብ ነው ቅር ያለህ?
አዬ ያንተ ነግር ድሮውንስ ቢሆን ምን ክብር ያስፈልግሃል? ቖሻሻ @ጋሜ
ይልቁንስ የሚኒልክን ስም ከመጠቅም የአጼ ዮሐንስን ስም ብትጠቀም ይሻል ነበር.
ዮሐንስ ጅግና ንጉሥ ነበር:: እስኪ የሚከተለዉን ግጥም በደንብ አድርገህ አንብብው::

አጼ ዩሐንስ ይዋሻሉ
መጠጥ አልጠጣም እያሉ
ሲጠጡ አይተናል በርግጥ
ራስ የሚያዝር መጠጥ
የጎንደር ሀይማኖት ቆማ ስታለቅስ
አንገቱን ስጠላት አጼ ዩሐንስ
ጣይ መዉጫ ጣይ መግቢያ በገዛዉ ንጉሥ
ታይቀበር ቀረ አጼ ዩሐንስ

ጋሼ በላይ - ታዲያ ይሀን ቆራጥ ንጉሥ ማንከብከብና ስሙን ማስክበር ስትችል ለምን ዘለህ ወደሚኒልክ ሄድክ? :roll: ወራዳ ወያኔ መሆንህን ያወኩት በዚህ ነው::
በሚቀጥለው ሳምንት እስክንገናኝ ድረስ ደህ na ሁን
ያገርህ ልጅ- ኦጄ

Previous Page Next Page


Return to News & Opinion

Who is online

Registered users: Aki, Bing [Bot], GebruAsrat, Google [Bot], Google Adsense [Bot], Google Feedfetcher, Halafi Mengedi, Hamassien, Hayet, Macaanto, MatiT, psbot [Picsearch], Somali-Ethio, TurnitinBot [Bot], Zack