Ethiopian News and Opinion Forum


Re: Ashebir is in big trouble

Postby Obamajr. » 22 Apr 2012, 19:05


Ethiopian Muslims Decry Ahbashism Campaign
Sunday, April 22nd, 2012
Hundreds of thousands of Ethiopian Muslims have taken to the streets to protest the government’s oppression on their community and interference in their religious affairs.

http://ecadforum.com/2012/04/22/ethiopi ... -campaign/
በለይነሽ ፈሶ - አንተ ግማ@ታም ትግሬ ጊዜህን ቁጠር::
You are counting your days. Why are you so quite now? Can your support our Muslim Brothers and sisters? Are you nervous? Are you scared? Are you going to support them like you did your fake support for my people? :roll: where you stand now you sobmf Weyane monkey?
Attachments
4143008294_9a68c4e4c4_m.jpg
4143008294_9a68c4e4c4_m.jpg (30.71 KiB) Viewed 2347 times



Re: Ashebir [Meles ] is in big trouble

Postby Minelik » 22 Apr 2012, 19:39


[deleted] Ugum weyane undercover, please stop this non-sense. You are an id!iot to still think that readers do not know your hidden agenda. I am sure G7 has kicked your azz , they should have listened to my advice. Any way now they know and it never too late ... you can get busy here to sound like pro unity.. you are a weyane who play religion as a weapon. Please save this stu*pidity .... miskin ኡግም ሊስትሮ::



Re: Ashebir [Meles ] is in big trouble

Postby Obamajr. » 22 Apr 2012, 20:14


Minelik wrote:[deleted] Ugum weyane undercover, please stop this non-sense. You are an id!iot to still think that readers do not know your hidden agenda. I am sure G7 has kicked your azz , they should have listened to my advice. Any way now they know and it never too late ... you can get busy here to sound like pro unity.. you are a weyane who play religion as a weapon. Please save this stu*pidity .... miskin ኡግም ሊስትሮ::

ግማ@ታም ትግሬ



Re: Ashebir [Meles ] is in big trouble

Postby Obamajr. » 23 Apr 2012, 01:23


የሳምንቱ ዜና
http://www.ethsat.com/
በላይነሽ ፈሶ ምን ይዋጥሽ?
hodam ag*ame, you better be ready to go to your home land where you belong. :lol: ሹምባሽ ባንዳ



Re: Ashebir [Meles ] is in big trouble

Postby Obamajr. » 23 Apr 2012, 08:09


ዘረኛው የመለስ ዜናዊ አገዛዝ በፈጠረው ኢኮኖሚያዊ ችግር ክፉኛ በተመታው አድስ አበባ ከተማ ውስጥ
“ተነሱ የሚል ጥሪ ወረቀት” በስፋት እየተበተነ መሆኑ ተገለጸ
April 19, 2012 አማርኛ ዜናና መግለጫ
የኢትዮጵያ ወጣቶች ተስፋ ድርጅት በሚል ስያሜ የሚንቀሳቀስ አንድ ቡድን በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች ተነሱ የሚሉ የጥሪ ወረቀቶችን መበተኑን የግንቦት 7 ዘጋቢ ከአዲስ አበባ በላከው ሪፖርት ገለጸ።
እንደዘጋቢያችን ሪፖርት በተለያዩ የአዲስ አበባ ከተሞች ውስጥ በተበተኑ ወረቀቶች ላይ የሰፈረው መል ዕክት ” የትግላችን አላማ ሀገራችንንና ራሳችንን ነጻነት ለማቀዳጀት ነው!!።” የሚል እና “ትግላችን በገዛ ሀገሩ ህይወት እየጨለመበትና ተስፋ እየቆረጠ ሀገሩን ጥሎ ሲሰደድ በረሀና ባህር እየበላው ወላጅ እናቱ የት እንደወደቀ ሳታውቅ በገፍ መርገፍ የጀመረውን ወጣት ሰቆቃ ለማስቆም የሚደረግ ትግል ነው!!።” ፤”ወያኔ በቃ!!፣ መለስ በቃ!! ፣ በወያኔ ስርአት በባርነት ከማለቅ የተለየ ነገር የለምና ለነጻነት ታገል!! የሚሉ ናቸው።

አፋኙ የመለስ ዜናዊ አገዛዝ በሺዎች የሚቆጠሩ የጸጥታ ሰራተኞችን፤ ፖሊሶችንና ሰቪል ለባሽ ወታደሮችን በየመንገዱና ጉራንጉሩ እያንቀሳቀሰ ባለበት በአሁኑ ሰዓት እንዲህ አይነት “የተነሱ” ጥሪ ወረቀት መበተን መቻል የሚያመለክተው አገዛዙ በቤተመንግሥት ዙሪያ ካሉት ምርጥ ታማኞቹ በቀር በሌሎች ብዙሃን እየተተፋ መሆኑን አመልካች ነው ተብሎአል።
ከምርጫ 97 ወዲህ በወያኔ አገዛዝ ላይ ተቃውሞአቸውን ለመሳማት እና ለለውጥ ለመታገል የሚፈልጉ ወጣቶች ቁጥር እየተበራከተ መምጣቱ ይነገራል።

"ምርጥ ታማኞቹ "- ፈሶ አንዱ ምርጥ ታማኝ ወያኔ ኣሽከር ነህ:: አስር ምርጥ የወያኔ አሽከሮች በኢር ውስጥ አሉ [I am not going to call your name.All members knows you for sure.]
የወያኔ ምርጥ አሽከሮች አፈር ብሉ



Re: Ashebir [Meles ] is in big trouble

Postby Obamajr. » 23 Apr 2012, 08:29


ቅዱስ ሲኖዶስ ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ልዩነቱን አቻችሎ በወያኔ ጠባብ አገዛዝ ላይ በጋራ እንዲነሳ ጥሪ አቀረበ

ሚያዚያ ፲፫ (አስራ ሦስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም

ኢሳት ዜና:-እራሱን ህጋዊው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ሲኖዶስ፤ በሚል የሚጠራው ቅዱስ ሲኖዶስ “ ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ልዩነቱን አቻችሎና አስወግዶ አገር እያጠፋ ባለው የወያነ ጠባብ አገዛዝ ላይ በጋራ እንዲነሳ ጥሪ አቀረበ።

መቀመጫውን በአሜሪካ ኦክላንድ ያደረገው ሲኖዶሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ሲኖዶስ ባወጣው መግለጫ የጥንቱ የግብጽ አገዛዝ በእስራኤል ልጆች ላይ ሲያደርግባቸው የነበረውን አሰቃቂ ግፍ በማስታወስ፤ያኔ በባርነት ታግተው የነበሩት እስራኤላውያን ህይወታቸው በምን ደረጃ ላይ እንደነበር ሊያመለክተን የሚችል ነገር ካለ፤ አሁን በኢትዮጵያ ያለው የመከራ ህይወት ብቻ ነው ብሏል።

“ኢትዮጵያ በታሪኳ ገጥሟትና አይታው የማታውቀው ህልውናዋን የማጥፋት እንቅስቃሴ በዘረኛ መርሆ በሚገዛት ወያነ፤ እጅግ በሚገርም ፍጥነት እየተካሄደባት ይገኛል” ያለው የሲኖዶሱ መግለጫ፤አጥፊና ጨካኝ መንግስት ቢሆን እንኳ ፤እንዲህ እንደ ወያነ- እየረገጠ የሚያስተዳድረውን ህዝብ ይህን ያህል የመሬት ኪራይ የሚያስከፍል አገዛዝ በዓለም ላይ ተፈልጎ አይገኝም”ብሏል።

“በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵየን የሚገዛው ቡድን የአምልኮ ቦታዎችን- እግዚአብሔር የሚመለክባቸው ሳይሆን፤ካድሬዎች የሚመለመሉባቸው አድርጓል፤ኢትዮጵያ የምትታወቅባቸውን ገዳማትና ቤተ-መቅደሶች በሙሉ ደፍሯል፤አዋርዷል። ለዓለም ሰላም ለመለመን በጸሎት የሚተጉ የባህታውያንን መጠጊያ ዋሻዎች በቡልዶዘር እየደመሰሰ፤መጠለያ ዛፎቹን በእሳት እያቃጠለ፣የቅዱሳን አባቶችን አጽም ከመቃብር እያወጣ፣በረሀብና በግፍ አገዛዝ የተንገፈገፈው ህዝብ በአምላኩ ፊት እንኳ ተስፋ እንዳይኖረው ተስፋ የሆኑትን ገዳማቱን በለመደው”ልማት”በሚል የቅጥፈት ቅስቀሳው-እያወደመ፦ ተመልሰው ወደማያንሰራሩበት የጥፋት አዘቅት ውስጥ እየከተታቸው ይገኛል” ብሏል- ሲኖዶሱ።

እንደ ሲኖዶሱ መግለጫ አገዛዙ ገዳማቱን ወደማፈራረስ እርምጃ የተሸጋገረው፤ የገዳማቱ እንዳለ መቀጠል እየተከተለ ላለው ዘር ላይ የተመሰረተ ጸያፍ ፖለቲካ እንቅፋት ስለሆኑበት ነው።

“ምክንያቱም…” ይላል መግለጫው ሲቀጥል “….ምክንያቱም ገዳማቱ የዘር ክፍፍልን አያውቁም። የቋንቋ ልዩነትን እንደ ዘር ወስደው ሰውን ከሰው አይለዩም።ሰውን ከሰው አያበላልጡም”ይላል።

“ገዳማቱ የአገሪቱ አንድነትና የመንፈሳዊ ብልጽግና ማዕከል ብቻ ሳይሆኑ፤ የትምህርት ማዕከልም ጭምር ነበሩ” ያለው ህጋዊው ሲኖዶስ፤ የገዳማቱ መኖር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ጥንካሬና ህልውና ለኢትዮጵያም አንድነትና መሰረት እንደሆነ፤ የወያነ ዘረኛ ቡድን ጠንቅቆ ያውቀዋል”ብላል።

በምርጫ 97 ወቅት የአቅም ግንባታ ሚኒስትር የነበሩት አቶ ተፈራ ዋልዋ ፦”የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያንን ፦”የነፍጠኞች ዋሻ” ብለው መዝለፋቸው አይዘነጋም።

“የገዳማቱ ህልውና መጠበቅ ገዥው ቡድን ሊያጠፋት ቆርጦ በተነሳባት ኢትዮጵያ ላይ እየፈፀመ ላለው የማጥፋት ተግባር ትልቅ መሰናክል እንደሚሆንበት ይረዳል’ያለው ሲኖዶሱ፤ “ለዚህም ነው አንዴ በልማት ስም፤ ሌላ ጊዜ በእሳት ስም ገዳማቱን እያጠፋ ያለው”ብሏል።

ሲኖዶሱ መግለጫውን ለማውጣት የተገደደውም፤ በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የዋልድባ ገዳምን ለማጥፋት እየተፈጸመ ያለውን ሴራ ለማሳወቅ እንደሆነ ጠቁሟል።

“በመናኙ በአባ ሳሙኤል ዘዋልድ በ 13ኛው መቶ ክፍለ-ዘመን የተቆረቆረው የዋልድባ ገዳም ፤በአሁኑ ጊዜ ስልጣን ላይ፤ ያለ ኢትዮጵያ ህዝብ ይሁኝታ በተፈናጠጠው ቡድን ከመደፈሩ በስተቀር፤በቀድሞ የኢትዮጵያ መሪዎችና ነገስታት ይቅርና በጠላትም ያልተደፈረ ታላቅ የአገሪቱ መንፈሳዊ እሴት ሆኖ የኖረ ገዳም ነው” ሲል ሲኖዶሱ አትቷል።

ሲኖዶሱ አያይዞም፤የአሁኑ መንግስት በገዳማት ላይ እየፈጸመ ካለው ጥፋት በመነሳት ፤”የኢትዮጵያ፦ የመጥፊያዋ -መደምደሚያ ጅማሬ ፤እየተደገሰ ነው” ብሎ እንደሚያምን ስጋቱን ገልጿል።

በስደት ላይ የሚገኘው ይህ ሲኖዶስ የህወሀትን አጥፊነት ቀደም ብሎ ስላወቀው ጥፋቱን እያጋለጠ ስህተቱን በማያሻማ መንገድ ሲያወጣ ሀያ ዓመታት ማስቆጠሩንም አውስቷል።

ሲኖዶሱ በመቀጠልም፦”ቤተ-ክርስቲያንን ከፖለቲካ ጋር ምን ያገናኘዋል?ብለው ለሚጠይቁ፤ የቅዱስ ሲኖዶስ ጩኸት ግልጽ የሆነ ይመስለናል።የወያነ ጠባብ የገዥ ቡድን አጥፊነት የመጨረሻው ጣራ ላይ ደርሷል።በአሁኑ ጊዜ አጥፊነቱን አልተረዳሁም የሚል ያለ አይመስለንም።የወያነ ጠባብ ቡድን እስካለ ድረስ፤ኢትዮጵያ የምትባል አገር በስምም፣በአካልም በመልክዓ-ምድር ላይ ትኖራለች ብሎ የሚያስብ ካለ፤ አንድም እሱ የዋህ ነው፤አለያም የጠባቡን ገዥ ቡድን ዓላማ የሚጋራ ነው።”ብሏል።

በመሆኑም ኢትዮጵያ እንደ አገር እንድትቀጥል የሚፈልጉ ሁሉ፤ የቤተክርስቲያንን ጥሪ በመቀበል አገራቸውን እንዲታደጉ በማሣሰብ የትብብር ትግል ጥያቄውን በስድስት ነጥቦች በመዘርዘር አቅርቧል-ሲኖዶሱ።

በቅዱስ ሲኖዶሱ ዋና ፀሀፊ በብጹዕ አቡነ መልከ-ጼዴቅ ፊርማ ይፋ የሆነው ይህ መግለጫ፦“በፖለቲካ፣በሀይማኖትና በልዩ ልዩ ችግር የሀሳብ ልዩነት እያደረጋችሁ የምትጣሉ ሁሉ፤ጠባችሁ ስለ አገር ከሆነ፤ አገር የለችም።ስለ ሥልጣን ከሆነም፤ የሚመርጥ ህዝብ -የሚተዳደር አገር ስለሌለ፤ህዝብ ከማለቁ፤ሀገርም ጨርሶ ከመጥፋቱ በፊት በአንድ ልብና በአንድ ሀሳብ መክራችሁ በዚህ የአገር አጥፊ ቡድን ላይ በመነሳት ኢትዮጵያን እንድታድኑ በቤተ-ክርስቲያን ስም ጥሪያችንን እናቀርባለን” ብሏል።

Who are the chosen weyane monkeys in this forum.
:lol: Please try to help me out.
1- Belay 2-Eden 3- Halafi Menged
4- Bewndimu 5- 6- 7 8 9 10 :roll: May be more
Attachments
4143008294_9a68c4e4c4_m.jpg
4143008294_9a68c4e4c4_m.jpg (30.71 KiB) Viewed 2176 times
4863562180_2c7a9399c2_m.jpg
4863562180_2c7a9399c2_m.jpg (19.26 KiB) Viewed 2176 times



Re: Ashebir [Meles ] is in big trouble

Postby Obamajr. » 23 Apr 2012, 09:48


Ethiopian Muslims in Toronto Gathered to denounce the action of Ethiopian Government imposing the Ahbash ideology on Ethiopian Muslims



Re: Ashebir is in big trouble

Postby Aragaw » 23 Apr 2012, 11:26


Red Sea wrote:The Muslim demonstration in this video is doctored. Do not get me wrong for I wish it was for real that the ethiopian be it muslims or christians rise us, but those people in this video are too good dressed up and very clean to be ethiopians.


ሙጃሌያም ወያኔ ሃያ ኣመት ዘርፈህ በልተህም ኣመዳም ነው የምትመስላው፤፤ ዘርፎ በልቶም ለብሶም የማያርበት ካንተ ጌታ መለስ በላይ ማን ኣለ? የእግርህና የግንባርህ ጠባሳ ፊት ለፊት እየታየ በኤርትራውያኖች ስም ኣትነገድ:: የታሪክ አተላ!



Re: Ashebir is in big trouble

Postby Obamajr. » 23 Apr 2012, 12:03


aragaw wrote:
Red Sea wrote:The Muslim demonstration in this video is doctored. Do not get me wrong for I wish it was for real that the ethiopian be it muslims or christians rise us, but those people in this video are too good dressed up and very clean to be ethiopians.


ሙጃሌያም ወያኔ ሃያ ኣመት ዘርፈህ በልተህም ኣመዳም ነው የምትመስላው፤፤ ዘርፎ በልቶም ለብሶም የማያርበት ካንተ ጌታ መለስ በላይ ማን ኣለ? የእግርህና የግንባርህ ጠባሳ ፊት ለፊት እየታየ በኤርትራውያኖች ስም ኣትነገድ:: የታሪክ አተላ!

አራጋው:
ሬድ ሲ ምርጥ የወያኔ አሽከር ነው
እውነትም የታሪክ አተላ::
:roll: He is my No 5 Weyane monkey. :lol: I will follow his retarded sorry azz by any means necessary,



Re: Ashebir is in big trouble

Postby Aragaw » 23 Apr 2012, 12:10


Obamajr. wrote:
aragaw wrote:
Red Sea wrote:The Muslim demonstration in this video is doctored. Do not get me wrong for I wish it was for real that the ethiopian be it muslims or christians rise us, but those people in this video are too good dressed up and very clean to be ethiopians.


ሙጃሌያም ወያኔ ሃያ ኣመት ዘርፈህ በልተህም ኣመዳም ነው የምትመስላው፤፤ ዘርፎ በልቶም ለብሶም የማያርበት ካንተ ጌታ መለስ በላይ ማን ኣለ? የእግርህና የግንባርህ ጠባሳ ፊት ለፊት እየታየ በኤርትራውያኖች ስም ኣትነገድ:: የታሪክ አተላ!

አራጋው:
ሬድ ሲ ምርጥ የወያኔ አሽከር ነው
እውነትም የታሪክ አተላ::
:roll: He is my No 5 Weyane monkey. :lol: I will follow his retarded sorry azz by any means necessary,


OJ, of all people this Weyane Gered talk about dressing up nice? He has not changed his own underwear since he marched into Addis 20+ years ago. Some people do anything to coverup their own inferiority complex. This one live by example.

Previous Page Next Page


Return to News & Opinion

Who is online

Registered users: Ambasel, Bing [Bot], elias, EritPride, ethiolove, Exabot [Bot], Google [Bot], Google Adsense [Bot], Google Feedfetcher, Gume, Halyeyga, Majestic-12 [Bot], MINILIK SALSAWI, MSNbot Media, Thomas H, whereisthefrog