Ethiopian News and Opinion Forum


Gen. Samora Yenus gravely ill; left Ethiopia for medical treatment

Postby Hafetam » 17 Aug 2012, 18:28


Samora Yenus left Ethiopia for medical treatment last night.

ጄነራል ሳሞራ የኑስ በጠና ታመው ትላንት ምሽት ኢትዮጵያን ለቀቁ

Image የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በምን ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ አይታወቅም። ጠቅላይ ሚንስትሩ ይዘውት የነበረውን የጠቅላይ ጦር አዝዥነትን ሚና በማን ኃላፊነት ላይ ሊወድቅ እንደሚችል ግልጽ አልነበረም። ይህንን ክፍተት ለመሙላት ከጠቅላይ ሚንስትሩ ቀጥሎ የጦር አዛዥነቱን ሚና ጄነራል ሳሞራ የኑስ ተክቶ ይሰራል፤ ተብሎ ግምት ሲሰጥ ቢቆይም…አሁን ግን ሳሞራ የኑስም በድንገተኛ ህመም ስራቸውን ያቆሙ መሆኑን ለማወቅ ችለናል። ይልቁንም በትላንትናው ምሽት ህመማቸው ስለጠና፤ ለህክምና ወደውጭ አገር ለቀው ወጥተዋል።

በሌላ በኩል የኢትዮጵያ ሰራዊት በከፍተኛ ተጠንቀቅ ላይ ሆኖ፤ አመራሩን ሌ/ጄነራል ሰዓረ መኮንን እና ሌ/ጄ ታደሰ ወረደ በመስጠት ላይ ናቸው። ከጄነራል ሳሞራ የኑስ ድንገተኛ ህመም በኋላ ሌ/ጄኔራል ፀዓረ በተለይ የትግራው / የህወሃት ጄነራሎች ጋር ስብሰባ ማድረጉንና ሰራዊቱ በተጠንቀቅ ላይ ሆኖ፤ በተለይ በኮሎኔል ደረጃ የሚገኙ የብአዴን ጦር መኮንኖችንን በቅርብ እንዲከታተሉ መመሪያ ተሰጥቷል። በዚህም መሰረት በተለይ የቀድሞ የኢህዴን ታጋይ የነበሩ እና አሁን በብአዴን ውስጥ በጦር አመራር ላይ የሚገኙ መኮንኖች ላይ የስራ ዝውውር እየተደረገ ሲሆን፤ ሌሎች መኮንኖች ደግሞ በተጠንቀቅ ላይ እንዳሉ ግምገማ እየተደረገባቸው ነው።

ተያይዞ የደረሰን ዘገባ እንደሚገልጸው፤ በአሁኑ የህወሃት ጄነራሎች እና ከፍተኛ መኮንኖች የራሳቸው የጦር መረብ በመዘርጋት የሬዲዮ ግንኙነታቸው ጭምር በትግርኛ ብቻ ሆኗል። ይህ የጦር አዛዦች በትግርኛ የሬዲዮ መልዕክት መለዋወጥ ከቀድሞም የተለመደ እና የሚሰራበት ቢሆንም፤ በአሁኑ ወቅት ግን በሁሉም መስመር ላይ የሚገኙ የሬዲዮ መስመር ተቀባዮች ጭምር በትግርኛ መመሪያ እየተለዋወጡ መሆናቸውን በመከላከያ የሚገኙ ምንጮች ገልጸዋል። ይህም የአገሪቱ ብሄራዊ ቋንቋ አማርኛ ሆኖ ሳለ፤ ሚስጥራዊ መመሪያዎችን ለማስተላለፍ ሲባል የሬድዮ ግንኙነቶችን ሙሉ ለሙሉ ለማለት በሚያስደፍር ሁኔታ በትግርኛ መደረጉ በሌሎች የጦር አዛዦች ዘንድ ቅሬታን እየፈጠረ ነው።
በአሁኑ ወቅት ከሳሞራ የኑስ ቀጥሎ የሌፍተናንት ጄነራልነት ማዕረግ ያላቸው ሶስት ሰዎች ሲሆኑ፤ ሁለቱ የህወሃት የጦር አዛዦች ሌ ሌ/ጄነራል ፀዓረ መኮንን እና ሌ/ጄ ታደሰ ወረደ ናቸው። 3ኛው ሰው ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ ሲሆኑ፤ ሳሞራ የኑስ በህመም ከመውደቃቸው ሶስት ወራት በፊት፤ ከጦር ሃላፊነት ስልጣናቸው እንዲነሱ ስላደረጓቸው አሁንም ድረስ በጦሩ ውስጥ የጎላ ሚና እንደሌላቸው ነው – የተገለጸው።

አሁን በኢትዮጵያ ውስጥ በተፈጠረው ውጥረት ምክንያት፤ የፍትህ ሚንስቴር መስሪያ ቤት ጠቅላይ ሚንስትሩን መተካት የሚያስችል አዲስ ህግ እያወጣ ቢሆንም፤ አዲስ የሚሾመው ጠቅላይ ሚንስትር የጦር ኃይሉን የመምራት ስልጣኑ በግልጽ ካልተካተተ ለህወሃት ጄነራሎች ትዕዛዝ መስጠት አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል። በመሆኑም በዘረኝነት መስመር ክልል ውስጥ የሚሰሩት ከፍተኛ የጦር አዛዦች በስልጣን ላይ እስካሉ ድረስ፤ ከሌላ ብሄር የሚሾም ጠቅላይ ሚንስትር እንደአገሪቱ ፕሬዘዳንት ከስም ያለፈ ስልጣን ሊኖረው እንደማይችል ግልጽ እየሆነ ነው።

የነሌ/ጄነራል ፀዓረ መኮንን እና ሌ/ጄ ታደሰ ወረደን አምባገነናዊነት በምሳሌ ለማስረዳት ያህል፤ ከአራት አመታት በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ የጸረ ሙስና ኮሚቴ ተቋቋመ። የዚህ ኮሚቴ ሃላፊ የብአዴን ታጋይ የነበረችው ወ/ሮ እነወይ ገብረመድህን ስትሆን፤ በቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ነበር የተሾመችው። ስራዋን እንደጀመረች ከፍተኛ ባለስልጣናት ንብረታቸውን እንዲያስመዘግቡ መመሪያ አወጣች። ይህ መመሪያ ተግባራዊ መሆን ሲጀምር በዋናነት “ንብረታችንን አናስመዘግብም” ብለው ያስቸገሩት እነዚሁ የህወሃት ጄነራሎች እና አዜብ መስፍን ናቸው። አሁንም ድረስ አላስመዘገቡም። እንግዲህ እንዲህ ያሉ እምቢ ባዮች ናቸው እነሌ/ጄነራል ፀዓረ መኮንን፣ ታደሰ ወረደ እና ሌሎችም የህወሃት ጄነራሎች። እናም “ምን አይነት ህግ፤ እንዴት ያለ ጠቅላይ ሚንስትር እነዚህን ሰዎች ሊያዛቸው ይችል ይሆን?” የሁላችንም ጥያቄ ሆኖ ይቆያል።

ማስታወሻ - ሳሞራ የኑስ እንደኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1947 ዓ.ም. አክሱም፣ ትግራይ ተወለደ። በአባቱ ኢትዮጵያዊ ሲሆን፤ እናቱ ኤትራዊ ናት። ሳሞራ የትግል ስሙ ሲሆን፤ ትክክለኛ ስሙ መሃመድ የኑስ ነው። ኢህአዴግ አዲስ አበባን ሲቆጣጠር ኦፕሬሽኑን የመራው ሳሞራ የኑስ ነበር።

http://www.ethioforum.org/?p=11822



Re: BRAKING NEWS

Postby Azeb » 17 Aug 2012, 18:31


Hafetam wrote:Samora Yenus got sick and left Ethiopia for medical treatment last night.
http://www.ethioforum.org/?p=11822

what is going on... :roll:



Re: BRAKING NEWS

Postby ProudEthiopian » 17 Aug 2012, 18:38


Death by sickness is a bless for these criminals.
They deserve a painful death for all their crimes.
I guess CIA is doing a good job and eliminating the thugs one by one. Let us not forget that it was America that brought them to power.So it has a special responsibility to remove them too and facilitate a smooth transfer of power in a new post-ethnic federalism era with the old 14 (well minus Eritrea) provinces reintroduced.



Re: BRAKING NEWS

Postby Minelik » 17 Aug 2012, 19:17


Azeb wrote:
Hafetam wrote:Samora Yenus got sick and left Ethiopia for medical treatment last night.
http://www.ethioforum.org/?p=11822

what is going on... :roll:


It is a curse from God.



Re: BRAKING NEWS:General Samora Yenus is sick and out of the country to undergo medical treatment

Postby Halafi Mengedi » 17 Aug 2012, 19:29


If your post is true this is the prayers of all the people of Ethiopia suffering from landlocked country and eating them inflation for the last 15 years. Meles, Samora, Sebhat are the main reason the country is landlocked and God is paying them all their evil deed.

During the border war, Meles writes report and handed to Samora Yanus and reads at the war zone to stop the war prematurely and all Ethiopians are suffering by their devil conspiracy decision without telling the rest of executive committees.

I do not mind Mohammod Yanus get the same fate as Labaw Meles.
Last edited by Halafi Mengedi on 17 Aug 2012, 22:16, edited 1 time in total.



Re: BRAKING NEWS:General Samora Yenus is sick and out of the country to undergo medical treatment

Postby Halafi Mengedi » 17 Aug 2012, 19:37


Woyane should restore all the old Woyane by putting General Sadkan for chief of staff, Air force General Abebe and Bitow Belay and the rest of them and consalidate Woyane once more.



Re: BRAKING NEWS:General Samora Yenus is sick and out of the country to undergo medical treatment

Postby Hawzen » 17 Aug 2012, 19:42


Halafi Mengedi wrote:If your post is true this is the prayers of all the people of Ethiopia suffering from landlocked country and eating them inflation for the last 15 years. Meles, Samora, Sebhat are the main reason the country is landlocked and God is paying them or their evil deed.

During the border war, Meles writes report and handed to Samora Yanus and reads at the war zone to stop the war prematurely and all Ethiopians are suffering by their devil conspiracy decision without telling the rest of executive committees.

I do not mind Mohammod Yanus get the same fate as Labaw Meles.


Ayte Halafi,

What is wrong with the frogs from the frog land??? What is going to happen with 1976 Manifesto of Tigray Republic you have been advocating for the last 21 years? A month ago, the drafter was incapacitated, two days ago your beloved abune diablos and now your General is on his way to join his brothers.
By the way, have you started to transport all your personal assets you have in Addis to Mekele :lol: :lol: ?? I think so ….

Dedebit is always dedebit.

R.I.P Abay Tigray



Re: BRAKING NEWS:General Samora Yenus is sick and out of the country to undergo medical treatment

Postby Aragaw » 17 Aug 2012, 19:44


Whatever the Frog got is contiguous. One by one they all are going to hell. ER should have poll who will be going next.



Re: BRAKING NEWS:General Samora Yenus is sick and out of the country to undergo medical treatment

Postby Halafi Mengedi » 17 Aug 2012, 19:52


That means Ethiopia is close to export and import via three ports, part Adulis, Tio and Asab. As the defender of Eritrea for life are gone, Eritrea becoming defenseless.



Re: BRAKING NEWS:General Samora Yenus is sick and out of the country to undergo medical treatment

Postby User » 17 Aug 2012, 21:08


Guys don't be fooled by this news .when aGovernment officials leave the country for any reason they are either siking asylum or hiding 'their' Blood money.

Next Page


Return to News & Opinion

Who is online

Registered users: Bing [Bot], Google [Bot], Google Adsense [Bot], Google Feedfetcher, New Guy, TurnitinBot [Bot]