Ethiopian News and Opinion Forum


የወያኔ ለ34 ኮለኔሎችና ብ/ጄነራሎች ሹመትና የጎሳ ተዋጽኦ ዝርዝር

Postby Daba » 11 Sep 2012, 23:11


የኢትዮጵያ ሕገ መንግስት በጠቅላይ ሚኒስትሩ አቅራቢነት ፕሬዚዳንቱ ወታደራዊ ሹመት ይሰጣሉ ይላል። ሆኖም ግን በሞተ ጠቅላይ ሚኒስትር እስካሁን እየተመራን በምንገኝበት በአሁኑ ወቅት በአገሪቱ ህገመንግስት መሰረት 34 ኮሎኔሎች በብራጋዴር ጄነራል ማዕረግ ፣ ሶስት ብራጋዴር ጄነራሎች ደግሞ በሜጀር ጄነራል ማዕረግ ተሹመዋል፡፡ በሹመቱ ላይ የተሰተዋወለው የብሔር ተዋጽኦ አሁንም እጅግ አነጋጋሪ እንደሆነ ነው። በተሰጠው ከፍተኛ ወታደራዊ ሹመት መሰረት

ብራጋዴር ጄነራል ሆነው የተሾሙት:-
– ብራጋዴር ጄነራል ያይኔ ስዩም፣ – ብሔር ትግሬ
- ብራጋዴር ጄነራል አታክልቲ በርሄ ፣ – ብሔር ትግሬ
- ብራጋዴር ጄነራል ፍስሃ በየነ፣ – ብሔር ትግሬ
– ብራጋዴር ጄነራል ጉዕሽ ፅጌ ፣ – ብሔር ትግሬ
– ብራጋዴር ጄነራል ገብረኪዳን ገብረማሪያም፣ – ብሔር ትግሬ
- ብራጋዴር ጄነራል ማዕሾ ሃጎስ፣ – ብሔር ትግሬ
- ብራጋዴር ጄነራል ገብሩ ገብረሚካኤል፣ – ብሔር ትግሬ
- ብራጋዴር ጄነራል ማሸሻ ገብረሚካኤል፣ – ብሔር ትግሬ
- ብራጋዴር ጄነራል አብረሃ አረጋይ፣ – ብሔር ትግሬ
– ብራጋዴር ጄነራል ደግፊ ቢዲ – ብሔር ትግሬ ናቸው፡፡
– ብራጋዴር ጄነራል አስካለ ብርሃነ – ብሔር ትግሬ
- ብራጋዴር ጄነራል ሀለፎም እጅጉ፣ – ብሔር ትግሬ
- ብራጋዴር ጄነራል አብርሃ ተስፋዪ፣ – ብሔር ትግሬ
– ብራጋዴር ጄነራል ሙሉ ግርማይ – ብሔር ትግሬ
- ብራጋዴር ጄነራል ወልደ ገብርኤል ባቢ – ብሔር ትግሬ
- ብራጋዴር ጄነራል ፍሰሃ ኪዳነ ማሪያም -ብሔር ትግሬ
- ብራጋዴር ጄነራል አሰፋ ገብሩ – ብሔር ትግሬ
- ብራጋዴር ጄነራል የማነ ሙሉ – ብሔር ትግሬ
- ብራጋዴር ጄነራል ገብረመድህን ፍቃዱ – ብሔር ትግሬ
- ብራጋዴር ጄነራል ታረቀኝ ካሳሁን – ብሔር ቅይጥ
- ብራጋዴር ጄነራል አስራት ዶኖይሮ – ብሔር ቅይጥ
- ብራጋዴር ጄነራል ጥጋቡ ይልማ – ብሔር ትግሬ
- ብራጋዴር ጄነራል ዘውዱ በላይ – ብሔር ትግሬ
- ብራጋዴር ጄነራል ኩምሳ ሻንቆ፣ – ብሔር ቅይጥ
- ብራጋዴር ጄነራል አጫሉ ሸለመ – ብሔር ቅይጥ
– ብራጋዴር ጄነራል ሹማ አብደታ – ብሔር ቅይጥ
- ብራጋዴር ጄነራል ድሪባ መኮንን – ብሔር ቅይጥ
- ብራጋዴር ጄነራል ደስታ አብቺ – ብሔር ቅይጥ
- ብራጋዴር ጄነራል አቤል አየለ – ብሔር ቅይጥ
- ብራጋዴር ጄነራል ይመር መኮንን – ብሔር ቅይጥ
- ብራጋዴር ጄነራል ከድር አራርሳ – ብሔር ቅይጥ
- ብራጋዴር ጄነራል ይብራህ ዘሪሁን – ብሔር ቅይጥ
– ብራጋዴር ጄነራል ኩመራ ነጋሪ፣ – ብሔር ቅይጥ
- ብራጋዴር ጄነራል ዱባለ አብዲ – ብሔር ቅይጥ ናቸው።

ሜጀር ጄነራል ሆነው የተሾሙት፦
- ሜጀር ጄነራል መሐሪ ዘውዴ – ብሔር ትግሬ
- ሜጀር ጄነራል ሐሰን ኢብራሂምና – ብሔር ትግሬ
- ሜጀር ጄነራል መሰለ በለጠ – ብሔር ትግሬ ናቸው።

source: The Habesha



Re: የወያኔ ለ34 ኮለኔሎችና ብ/ጄነራሎች ሹመትና የጎሳ ተዋጽኦ ዝርዝር

Postby Lema » 12 Sep 2012, 08:55


Amazing ! the military is for Tigrayans in 60% or more of its command posts.
What is kiyit bihere? Is it amhara bihere which is the mix or tigrayan , agew and oromo?



Re: የወያኔ ለ34 ኮለኔሎችና ብ/ጄነራሎች ሹመትና የጎሳ ተዋጽኦ ዝርዝር

Postby zebegna » 12 Sep 2012, 09:05


What is qiyit,
ብራጋዴር ጄነራል አጫሉ ሸለመ – ብሔር ቅይጥ
– ብራጋዴር ጄነራል ሹማ አብደታ – ብሔር ቅይጥ

What does kiyit( qiyit) mean



Re: የወያኔ ለ34 ኮለኔሎችና ብ/ጄነራሎች ሹመትና የጎሳ ተዋጽኦ ዝርዝር

Postby Jegnaw » 13 Sep 2012, 18:25


You need to be brave to get promotion. That is why most of therm are from Tigrai.



Re: የወያኔ ለ34 ኮለኔሎችና ብ/ጄነራሎች ሹመትና የጎሳ ተዋጽኦ ዝርዝር

Postby Conformist » 14 Sep 2012, 11:55


zebegna wrote:What is qiyit,
ብራጋዴር ጄነራል አጫሉ ሸለመ – ብሔር ቅይጥ
– ብራጋዴር ጄነራል ሹማ አብደታ – ብሔር ቅይጥ

What does kiyit( qiyit) mean



ቅይጥ means mixed, bastardized or miscegenated.



Re: የወያኔ ለ34 ኮለኔሎችና ብ/ጄነራሎች ሹመትና የጎሳ ተዋጽኦ ዝርዝር

Postby Aragaw » 14 Sep 2012, 12:01


zebegna wrote:What is qiyit,
ብራጋዴር ጄነራል አጫሉ ሸለመ – ብሔር ቅይጥ
– ብራጋዴር ጄነራል ሹማ አብደታ – ብሔር ቅይጥ

What does kiyit( qiyit) mean


ዲቃላ



Return to News & Opinion

Who is online

Registered users: Bing [Bot], CYP450, Google [Bot], Google Adsense [Bot], Google Feedfetcher, Halyeyga, Hayet, Macaanto, Wegahta, Zack