Ethiopian News and Opinion Forum

The Breket Simon group winning against Sebhat Nega's (Adwa) group

Postby revelations » 19 Aug 2012, 17:19

አቦይ ስብሃት ነጋ ታገዱ

August 19, 2012

(ኢ.ኤም.ኤፍ) የህወሃት መስራችና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የነበሩት ስብሃት ነጋ ከማንኛውም መንግስታዊ ስራ ታገዱ። ለኢ.ኤም.ኤፍ የደረሰው መረጃ እንደገለጸው ከሆነ፤ ስብሃት ነጋ የኢትዮጵያን መንግስትም ሆነ ኢህ አዴግን በመወከል ምንም አይነት መግለጫ እንዳይሰጡ መመሪያ ተላልፎባቸዋል።

ከዚሁ ጋር ተያይዞ አቶ ስብሃት ነጋ ከአሜሪካ ድምጽ እና ከጀርመን ሬዲዮ ጋር አድርገውት የነበረው ቃለ ምልልስ ከዋልታ ኢንፎርሜሽን፣ ከኢ.ዜ.አ፣ ከትግራይ ኦን ላይ እና ከአፍቃሬ ኢህአዴግ ድረ ገጾች ላይ እንዲነሳ ወይም እንዲሰረዝ ተደርጓል። አሁን ያለው ውጥረት የተፍጠረው በአቶ በረከት ስምኦን እና በአቶ ስብሃት ነጋ ቡድን መካከል መሆኑ ነው። ይህንን በድርጅት አገላለጽ ከመነዘርነው ደግሞ፤ ፍጥጫው በህወሃት እና በብአዴን መካከል የተፈጠረ ይመስላል። በአሁን ወቅት የጦር አዛዥነቱን ሚና የህወሃት ከፍተኛ የጦር መኮንኖች የተቆጣጠሩት ሲሆን፤ የደህንነት መዋቅሩን ደግሞ የበረከት እና የጌታቸው አሰፋ ቡድን እየተቆጣጠረው ነው።

Image

አሁኑ ወቅት የደህንነት ሚንስትሩ ጌታቸው አሰፋ እና በረከት ስምኦን በተለይ በከተሞች አካባቢ ያሉትን እንቅሳቃሴዎች በመከታተል ላይ ሲሆኑ፤ አሁን ባሉት ባለስልጣናት ላይ ጭምር ክትትል ያደርጉባቸዋል። ከዚህ ጠንካራ ክትትል ውስጥ ከገቡት ሰዎች መካከል አንዷ የጠቅላይ ሚንስትሩ ሚስት አዜብ መስፍን ሲሆኑ፤ በአሁኑ ወቅት የት እንዳሉ አይታወቅም። በተመሳሳይ ሁኔታ አሁን ደግሞ በስብሃት ነጋ ላይ ክትትል እየተደረገበት መሆኑን የደህንነት ምንጮች ገልጸውልናል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ በለንደን ኢምባሲ ይሰራ የነበረውና ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለኢህአዴግ ተገዢነቱን በማረጋገጥ እራሱን ዝቅ አድርጎ ይሰራ የነበረውን ሙሉጌታ አስራተ ካሳ በፓትርያርኩ ሞት ጉዳይ ለቢቢሲ ቃለ መጠይቅ በመስጠቱ ከኢምባሲው እያለቀሰ በደህንነቶች መባረሩን ታውቋል።

ማስታወሻ - አቶ ስብሃት ነጋ እንደኢትዮጵያ አቆጣጠር በ1928 ዓ.ም. በአድዋ ከተማ፣ በትግራይ ክፍለ ሃገር ተወለዱ። ህወሃትን በ1967 ዓ.ም. በመቀላቀል፤ ማንፌስቶውን ከነደፉት እና በህወሃት ውስጥ የድርጅት ሃላፊ ሆነው የሰሩ ሰው ነበሩ። አሁንም በህወሃት ማዕከላዊ ኮሚቴ ውስጥ ተራ አባል ሆነው እየሰሩ ይገኛሉ።

http://www.ethioforum.org/?p=11861

Re: The Breket Simon group winning against Sebhat Nega's (Adwa) group

Postby Halafi Mengedi » 19 Aug 2012, 18:23

I doubt this report is accurate, who are the Sebhat Nega Adwa followers and who are the Berket and
Getachew Asefa followers???

Why Getachew Asefa differ from his fellow Adwa Sebhat Nega???

What is the reason Getachew Asefa aliegned with Bereket Simon who is very close to Meles but has problems with his wife and Getachew Asefa had problems with Meles, does this logically make any sense to anyone???

Getachew Asefa and Bereket do not have any power more than the Generals and Woyane cadres.

When you guys bring reports or gossip please paint the whole picture to make any sense and have follow up and post them.

Sebhat has a problem with Azeb Gola and Bereket Simon has a problem with her as well per various reports yet Sebhat and Berket do not get along, the question should be asked is what are the things they differ on with Sebhat and Bereket???

What are the common thing Bereket and Getachew Asefa to be in the same group???

What is the role of Abay, Seyoum, Arkebe and others???

Re: The Breket Simon group winning against Sebhat Nega's (Adwa) group

Postby revelations » 19 Aug 2012, 21:10

quote="Halafi Mengedi"]I doubt this report is accurate, who are the Sebhat Nega Adwa followers and who are the Berket and
Getachew Asefa followers???

Why Getachew Asefa differ from his fellow Adwa Sebhat Nega???

What is the reason Getachew Asefa aliegned with Bereket Simon who is very close to Meles but has problems with his wife and Getachew Asefa had problems with Meles, does this logically make any sense to anyone???

Getachew Asefa and Bereket do not have any power more than the Generals and Woyane cadres.

When you guys bring reports or gossip please paint the whole picture to make any sense and have follow up and post them.

Sebhat has a problem with Azeb Gola and Bereket Simon has a problem with her as well per various reports yet Sebhat and Berket do not get along, the question should be asked is what are the things they differ on with Sebhat and Bereket???

What are the common thing Bereket and Getachew Asefa to be in the same group???

What is the role of Abay, Seyoum, Arkebe and others???[/quote]

Leflafi,

Ask Eden. He knows a lot about this situation and this is the only good news he had heard for almost two months now. He will be back from his partying soon. Hoefully, he will give you an honest answer. This is what he has been dreaming about other than his wish that someone, somehow will resurrect Meles or as he calls him Zena!

Re: The Breket Simon group winning against Sebhat Nega's (Adwa) group

Postby Aragaw » 19 Aug 2012, 21:34

Halafi,

Another round of ትግሬን ትግሬ በላው በሰፊው ሊጀምር ነው:: እርስ በርስ ነው የሚተላለቁት::

Re: The Breket Simon group winning against Sebhat Nega's (Adwa) group

Postby Misraq » 19 Aug 2012, 23:42

brother qondaf leflafi ahame

It is high time your buy your one way ticket back home or else, you will be sleepless day and night from what is coming from addis ababa. but i doubt if you have the hamot to go all the way to back home and interperet your big red font slogans into actions. expereince had shown that big mouth like you have no hamot and can't even hurt a fly, let alone a human being

Re: The Breket Simon group winning against Sebhat Nega's (Adwa) group

Postby revelations » 20 Aug 2012, 08:38

Mon, Aug 20th, 2012

የህወሃት አመራር አባላት አሁንም በከፍተኛ ውጥረት ላይ ናቸው በረከት ስምኦን ስብሃት ነጋን ከስራ አገዷቸው !

ሰሞኑ የኢትዮጵያን አመራሮች እና በህወሃት የቀድሞው አመራር አካል አቶ ስብሃት ነጋ ከፍተኛ ውጥረት ሲኖር ባለፈው ሳምንት በዚሁ ጉዳይ ላይ መዘገባችን ይታወሳል ።በዛሬው እለት ከኢዮጵያ በደረሰን ዜና መሰረት የመገናኛ ብዙሃን ሚንስትር መስሪያ ቤት አመራር አካላት አንዱ ከሆኑት አንዱ አቶ በረከት ስምኦን የኢንፎርሜሽን ሚንስትሩ አቶ ስብሃት ነጋ (አቦይን) ለማገድ በቅተዋል ። ሰሞኑን ለኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሌቪዥን በሰጡት ቃለ መጠይቅን አስመልክቶ እገዳው እንደተጣለባቸው የማለዳ ታይምስ ዘጋቢ ከስፍራው ገልጾአል ።

በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው የመገናኛን አፈና ከጊዜ ወደዜ እየተባባሰ መምጣቱን አስመልክቶ ይህ በባለስልጣኖቻቸው የሚደረገው አፈና እና እገዳ በበለጠ በግልጽ አፈናውን የሚያሳይ መሆኑን ማእከላችን ይገልጻል ። ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ከስልጣናቸው ላይ ከተለዩ ጊዜ ጀምሮ የህወሃት አባሎች መላ ቅጡ የጠፋቸው ከመሆኑ በላይ እርስ በእርሳቸው ከመባላታቸውም አልፈው የስልጣን ሽኩቻቸውን በገሃድ አውጥተውታል ። በትላንትናው እለት የኢትዮጵያን ሪቪው ድህረ ገጽ የኢትዮጵያን ጠቅላይ ሚንስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ በጠቅላይ ሚንስትሩ ቦታ መተካታቸውን የዘገበ ሲሆን የአሜሪካ ባለስልጣናቶች በጠቃላይ ሚንስትሩ ቦታ ጣልቃ ገብተው ስልጣኑን እንዳስረከቧቸው መገለጹን ይታወሳል

በሰሞኑ የኢትዮጵያን አመራሮች እና በህወሃት የቀድሞው አመራር አካል አቶ ስብሃት ነጋ ከፍተኛ ውጥረት ሲኖር ባለፈው ሳምንት በዚሁ ጉዳይ ላይ መዘገባችን ይታወሳል ።በዛሬው እለት ከኢዮጵያ በደረሰን ዜና መሰረት የመገናኛ ብዙሃን ሚንስትር መስሪያ ቤት አመራር አካላት አንዱ ከሆኑት አንዱ አቶ በረከት ስምኦን የኢንፎርሜሽን ሚንስትሩ አቶ ስብሃት ነጋ (አቦይን) ለማገድ በቅተዋል ። ሰሞኑን ለኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሌቪዥን በሰጡት ቃለ መጠይቅን አስመልክቶ እገዳው እንደተጣለባቸው የማለዳ ታይምስ ዘጋቢ ከስፍራው ገልጾአል ።

በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው የመገናኛን አፈና ከጊዜ ወደዜ እየተባባሰ መምጣቱን አስመልክቶ ይህ በባለስልጣኖቻቸው የሚደረገው አፈና እና እገዳ በበለጠ በግልጽ አፈናውን የሚያሳይ መሆኑን ማእከላችን ይገልጻል ። ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ከስልጣናቸው ላይ ከተለዩ ጊዜ ጀምሮ የህወሃት አባሎች መላ ቅጡ የጠፋቸው ከመሆኑ በላይ እርስ በእርሳቸው ከመባላታቸውም አልፈው የስልጣን ሽኩቻቸውን በገሃድ አውጥተውታል ። በትላንትናው እለት የኢትዮጵያን ሪቪው ድህረ ገጽ የኢትዮጵያን ጠቅላይ ሚንስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ በጠቅላይ ሚንስትሩ ቦታ መተካታቸውን የዘገበ ሲሆን የአሜሪካ ባለስልጣናቶች በጠቃላይ ሚንስትሩ ቦታ ጣልቃ ገብተው ስልጣኑን እንዳስረከቧቸው መገለጹን ይታወሳል

በአሁን ሰአት የኢትዮጵያ ጉዳይ ያሳሰባቸው ኢትዮጵያኖች ስለ ሃገራቸው ወቅታዊ ጉዳይ ወቀሳ ያቀረቡ ከመሆኑም በላይ አስቸኳይ የሆነ መግለጫ ከመንግስትም ሆነ ከመላው አለም አቀፍ ተቋማት መቀረብ እንዳለበት አሳውቀዋል ። በተለይም ባሳለፍነው ሳምንት የኢንፎርሜሽን ሚንስትሩን ጨምሮ የአማራ ክልል ባለስልጣናት ስብሰባ ያደረጉ ሲሆን በዚህ ስብሰባቸው ዋነኛ አጀንዳ የሆነው በእነ አቦይ ስበሃት ነጋ ለረጅም ጊዜ ሲመራ የነበረውን የህወሃት ድርጅትን አፍርሶ በራሳቸው ቁጥጥር ስር ለማዋል የሚያደርጉት ትልቅ ትግል መሆኑን ከተገለጸ በሁዋላ የህዝቡ እና የተቀዋሚ ፓርቲዎች ጠንካሬአቸውን አሳይተው ሃገራቸውን ከአስከፊ ስቃይ መታደግ እንዳለባቸው ጠቁመዋል ። በተለይም ኢትዮጵያ በውጭው አለም ያላት ገጽታ በአስከፊ ጦርነት እና በረሃብ መሆኑ እየታወቀ የኢሃዴግ መንግስት ድህነቱን ደብቆ የፖለቲካ አጀንዳውን የእራሱ ብቻ ማድረግ መቻል የለበትም ሲሉ ህብረተሰቦች አመክረው ይገልጻሉ ። የሁላችንም የጋራ ሃገር እና የጋራ ጥያቄ መሆኑን የጠየቁት ዜጎች የህዝቦችን እኩልነት በፖለቲካዊ ልዩነት ጥቁር ጥላሸት መቀባት የለባቸውም ልዩነታቸውን አጥብበው የሃገሪቱን ሰላም ማስፈን አለባቸው ሲሉ ገልጸዋል ። ሆኖም ግን የወያኔ ኢሃዴግ መንግስት ይህንን አይነት ሃሳብ አይፈልግም ፣ተቻችሎ መኖርን የለመደው የኢትዮጵያ ህዝብ ግን አሁንም አንድነቱን እና በዘር ተከፋፍሎ መተያየቱ በጣም በአደገኛ ሁኔታ አስቸጋሪ ከመሆኑም በላይ ለአገሪቱ የሚሰጠው ፋይዳ ምንም እንደሌለው አወቆ ተገንዝቦታል። በተለይም የህወሃት አባሎች ከአዜብ መስፍን እና መለስ ወገን ደግፈው የሚኖሩት አንጃዎች የኢትዮጵያን አንድነት የሚፈልጉ እንዳልሆኑ ይታወቃል ፣በዚህም ጉዳይ ስብሃት ነጋ አንደኛው አባል ሲሆኖ አሁን ግን ገለል ተደርገው የሚታዩ አካል ተደርገው እየተቆጠሩ እንደሆነ በኢንፎርሜሽን ሚንስትሩ በኩል የተላለፈው ትእዛዝ የሚገልጽ ሃሳብ ነው ።የሚንስትር መስሪያቤቶች በኢትዮጵያ ላይ እያደረጉት ያለው ጨዋታ የቁማር አይነት ከመሆኑም ባሻገር የጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በህይወት የመኖር እና ያለመኖር ጉዳይ ከህብረተሰቡ ይልቅ ለህወሃት አባሎች ምንም ዴንታ እንዳልሰጣቸውም ከሁነቶቹ ያስታውቃሉ ያሉ አንዳንድ አሰተያየት ሰጭዎችም ሃሳባቸውን ገልጸዋል ።

http://www.maledatimes.com/2012/08/20/% ... 1%89%B0-2/

Re: The Breket Simon group winning against Sebhat Nega's (Adwa) group

Postby Aragaw » 20 Aug 2012, 10:48

የህወሃት አመራር አባላት አሁንም በከፍተኛ ውጥረት ላይ ናቸው በረከት ስምኦን ስብሃት ነጋን ከስራ አገዷቸው !

I thought Sebela nega has more power and say than Bereket Samuna (Baghdad Bob of Ethiopia).

Re: The Breket Simon group winning against Sebhat Nega's (Adwa) group

Postby Aragaw » 20 Aug 2012, 13:28

Minelik wrote:
sebela

samuna

:roll:
:roll: :roll:

Weyzeo,

Don't roll your que*er eyes girl. I know it upset you when your boys called names. :lol: :lol: You haven't set your foot on the cab lately because of too many funerals of your comrades to attend.

Re: The Breket Simon group winning against Sebhat Nega's (Adwa) group

Postby abebe123 » 20 Aug 2012, 13:38

is Samora dead ? When will he die ? Before NY , I guess. Please, let me read you forecast.

Next Page

Return to News & Opinion

Who is online

Registered users: appraisal1inc, Bing [Bot], Conformist, CYP450, Degnet, ethiopianunity, Google [Bot], Google Adsense [Bot], Google Feedfetcher, Gurezza, Halyeyga, Hayal_Bahrigna, MSN [Bot], New Guy, Rhino, Tekatkemaywedew, Zack