Also North West Addis Abeba BURAYU is searching house to house ...& surrounded by Federal Police.
The following is a message from Muslims to their followers in Addis Ababa:
ሬንጀር የለበሡ ሌቦች ጨው በረንዳ በቡራዩ አካባቢ በየሙስሊሙ ቤት በመግባት እየዘረፋ ነው
ድሮ ልጅ ሆነን በቡድን ተቦድነን ሌባ እና ፓሊስ ሆነን እንጫወት ነበር ታድያ በወቅቱ የፓሊሱን ቦታ ይዞ ለመጫወት ሽምሚያ ነበር የዘንድሮ ፓሊስ ራሱ ሌባ ሆኖ ልጆቻችን ምን ብለው ይጫወቱ ይሆን? ሌባና ሌባ ለጫወታ እንደሞይሆን አርግጠኛ እንደምሆነው ሁሉ በድሮ እኛ በተጫወትነው መልኩ ሌባና ፓሊስ እንደ ማይሆን ግን የበለጠ እርግጠኛ ነኝ ! ንፁህ ፓሊስ የት አለና ?
እዛ አካባቢ ወዳጅ ቤተሠብ ያላቹህ በመደወል ጥንቃቄ ያረጉ ዘንድ በመንገር ሀላፌነታቹህን ተወጡ
ዛሬ ምሽት ፍተሻ እና እንግልት ጭምብል ባጠለቁ የፌዴራል ፖሊስ አባላት በቡራዩ በሙስሊሞች መኖሪያ ቤቶች ውስጥ እየተካሄደ ነው፡፡ ሰዎች እየታሰሩም እነደሆነ ተሰምቷል፡፡
አሁን በደረሰን መረጃ መሰረት ህገ-ወጥ ስራ እያከናወኑ የሚገኙት ጭንብል ለባሾቹ የፌደራል ፖሊሶች ዛሬ ከአራት (4) ሰአት ጀምሮ በየሙስሊሙ ቤት በመግባት ፍተሻ በሚል ታፔላ ዝርፊያ ሊፈፅሙ እንደተዘጋጁ ደርሰንበታል::

ጭንብል ለባሾቹም ይህን ህገ ወጥ ተግባር እየፈፀሙ ያሉት ሙስሊም በሚበዛባቸው አካባቢ እንደሆነ በዚህ ሳምንት የተፈፀሙት ዝርፊያዎች ያመለክታሉ:: ስለዚህ ሁላችንም ሙስሊሞች ንብረቶቻችንን ጌጣጌጦአችንን እንዲሁም ኪታቦቻችንን (ALL ISLAMIC BOOKS INCLUDING HOLY QURAN) በጥብቅ እንድንጠብቅ አደራ እንላለን:: በተጨማሪም ከጊዜያዊ ሁኔታዎች ጋር በተያያዘ ያሉንን መረጃዎች በድብቅ እናስቀምጣቸው::



