Protest rally at Kenya Embassy in DC Tuesday

Announcement from Kinijit DC Metro Chapter

Protest rally in front of Kenyan Embassy in Washington DC to appeal to the Government of Kenya to protest Ethiopian exiles from Woyanne assassins. In the past few weeks alone, ten Ethiopians university students who took refugee in Kenya to escape Woyanne persecution were killed by Woyanne gunmen.

Date: Tuesday, Nov. 13
Time: Starting at 11:00 AM
Place: Embassy of Kenya, 2249 R Street, N.W. Washington, D.C. 20008

ከቅንጅት ዲሲ ሜትሮ ድጋፍ ቻፕተር

የሰልፍ ጥሪ ለወገን ወዳድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ

በኬንያ ውስጥ የፖለቲካ ጥገኝነት ጠይቀው በሚኖሩና የተባበሩት መንግሥታት ስደተኞች ጉዳይ ድርጅት በመዘገባቸው የነጻ ፕሬስ ጋዜጠኞች፤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችና ሌሎች የነጻነት ታጋዮች ላይ በቅጥር ነፍሰ ገዳዮች ግድያ እየተፈጸመ ነው። ባለፉት ሁለት ሳምንታት ብቻ 10 ኢትዮጵያውያን መገደላቸውን የኬንያ ሚዲያዎች ዘግበዋል። የኬንያ መንግሥት በልአዋላዊ ግዛቱ ውስጥ በስደተኞች ላይ የሚካሄድ ፖለቲካ-አዘል ግድያን የማስቆም ብሔራዊና ዓለም አቀፋዊም ግዴታ ስላለበት ይህኑን ለመማጸንና ደብዳቤ ለማቅረብ በኤምባሲው ፊትለፊት ሠላማዊ ስብሰባ እናካሂዳለን።

ቀን፡ ማክሰኞ ኖቬምበር 13 ቃን 2007 ዓ/ም

ሰዓት፡ 11፡00 ኤኤም-1፡00 ፒኤም

ቦታ ፡ ኬንያ ኤምባሲ
2249 R Street, N.W. Washington, D.C. 20008

ለተጨማሪ መረጃ፡ (202) 541-056