ግልጽ ደብዳቤ ለህወሃት –– ኦባንግ ሜቶ

Solidarity Movement for a New Ethiopia (SMNE)

Solidarity Movement for a New Ethiopia (SMNE)

ግዜ መልኩን ሳይቀይር አሁን ባላችሁ ዕድል ተጠቀሙ! … ቀናነት ነጻ ያወጣችኋሌ!

 
አባይ ወሌደ የህወሃት ሉቀመንበር
መቀሌ፤ ትግራይ

አቶ አባይና መላው የህወሃት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት፤
ይህንን ደብዲቤ የምጽፍላችሁ ከተለያዩ ኢትዮጵያውያን በተውጣጣው የማኅበራዊ ፍትሕ እንቅስቃሴ ከሚመራው በአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) ስም ቢሆንም በተለይ ግን ሁላችንም የኢትዮጵያ ልጆች እንደመሆናችን እኔም እንደ አንደ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ አባል የላኩላችሁ ድብዳቤ መሆኑን እንዴታውቁልኝ እወዳለሁ።

ሙሉዉን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

open_letter_to_tplf