Teddy Afro could be released soon

Ethiopian Review’s Intelligence Unit has learned that Teddy Afro could be released soon as Ethiopians around the world get organized to fight for his freedom. According to ER sources, the Woyanne regime has sensed a gathering storm and is deciding to preempt it by releasing the popular artists.

Meanwhile, a worldwide protest rally has been called after a conference by several Ethiopians around the world. Click here to read the statement. The worldwide rally will call for an immidiate release of Teddy.

በሰሜን አሜሪካና በአውሮፓ አገራት የሚኖሩት 25 ኢትዮጵያውያን ዲሴምበር 18 ቀን 2008 ዓ፣ም ባካሄዱት አስቸኳይ ስብሰባ፤ የፊታችን ጃንዋሪ 14 ቀን 2009 ዓ፣ም በመላው ዓለም ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ እንዲጠራ ውሳኔ ላይ ደርሰው ለተግባራዊነቱ የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን በማድረግ ላይ ይገኛሉ። ዕውቅ የህግ ባለሙያዎች የተካተቱበት ይህ ስብስብ ከተቃውሞ ሰልፉ ጎን ለጎን፤ለሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች፣ ለመንግስታትና ለተለያዩ አህጉራዊ ተቋማት ከሚያቀርባቸው ሰነዶችንም በማዘጋጀት ላይ ይገኛል። ከቴዲ አፍሮ ጉዳይ ጊዜያዊ ኮሚቴ የተሰጠውን ጋዜጣዊ መግለጫ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ PDF.