Questions for President Issayas Afeworki

Click here for pdf

የኤርትራ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ የኤርትራንና የኢትዮጵያን ግንኙነት በሚመለከት

1. በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ የኤርትራ አቋም ምንድን ነው?
2. በኢትዮጵያ አንድነት ላይ የኤርትራ አመለካከት ምን ይመስላል?
3. ለወደፊቱ የኤርትራና የኢትዮጵያ ህዝቦች ግንኙነት እንዴት እንዲሆን ይፈለጋል?

ለሚሉትና ሌሎችም በኢትዮጵያውያን ዘንድ ለሚነሱ ጥያቄዎች ሁሉ መልስ ለመስጥት ፈቃደኛ ስለሆኑ ጥያቄዎቻችሁን በአማርኛ በመጻፍ በሚከተሉት የኢሜይል አድራሻዎች ብትልኩልን ጥያቄዎቻችሁን በድህረ-ገጹ ላይ በማውጣት ለህዝብ በግልጽ እንዲነበቡ እንደምናድርግ በአክብሮት እንገልጻልን::

ኢሜይል:
[email protected]
[email protected]

You can type Amharic by clicking here.