Skip to content

Memher Zebene, Ethiopia’s Jimmy Swaggart?

Memher (Preacher) Zebene Lema has started out as a charismatic young preacher at the Ethiopian Orthodox Medhani-Alem and St. Mary churches in DC and Maryland. Then he opened his own bible class so that he can keep all the donation from his students. After making loads of money, 2 years ago he went to Ethiopia’s capital Addis Ababa to get married at the Sheraton Hotel — Al Amoudi’s whorehouse. The fake patriarch, Ato Gebremedhin (formerly Aba Paulos), was the guest of honor. (Zebene says he did not invite him.)

Following the wedding, Ato Gebermedhin’s lackeys awarded him Abune Petros’ Cross. It is the cross this great Ethiopian hero and religious father used to compel the people of Ethiopia to resist Fascist Italy’s invasion in 1935. Italians executed Abune Petros. Now Memher Zebene walks around with Abune Petros’ cross in his pocket. He has been advised by Ethiopians inside the country and abroad to return the Cross to the Church, as it is a national treasure. He arrogantly refused.

After returning from his lavish wedding at the Addis Sheraton (a favorite spot for Arab sheiks to molest underage girls), all the money and fame became too much for Memher Zebene to handle. The “servant of God,” became a power-crazed thug who insults the elderly and antagonize senior Orthodox Church priests.

Zebene is currently using his blind young followers to harass and intimidate church leaders in the Ethiopian Community. Any one who criticizes Zebene is labled “pente” (a follower of the Pentecostal denomination) by him and his followers. Ironically, Zebene attends classes at the Howard University School of Divinity in Washington DC, which is run by adherents of the Baptist and Pentecostal denominations.

If Zebene keeps up what he is doing, he will soon become Ethiopia’s Jimmy Swaggart. He is bringing upon himself his own downfall through corruption and hubris.

Zebene just needs to follow what he preaches, and he can save himself. He is indeed a talented preacher. He started out great, particularly attracting young Ethiopians to the Church, but sudden fame and wealth have corrupted him.

The following article about Memher Zebene is sent to Ethiopian Review by a concerned Ethiopian and member of the Orthodox Church in Washington DC.

መምህር ዘበነ፥ መስቀሉን መልስ

ከታሪኩ ይበልጣል (ዋሽንግተን ዲሲ)

“ይህንን ባታደርጉ ትቀሰፋላችሁ፣ ይህንን ብታደርጉ ደግሞ የመንግስተ ሰማያት ቤታችሁ ይሰራላችኋል፤ ቤታችሁ በገነት ይሆናል” እያሉን ነገር ግን እራሳቸው በምድራዊ ቤት የዘቀጡ፣ መቀሰፊያውን የሚፈጽሙ ዓለመኞች፣ ከጎስቋሎች በይሁዳ ኮሮጆ በምጽዋት በፈለጉት መንገድ በተሰበሰበ ገንዘብ ሸራተን ሰርግ የሚሰርጉ፣ ዘመኑ ባፈራው የቅንጦት ዕቃና ተሽከርካሪ የሚንፈላሰሱና ቪላ የሚሰሩ በአንፃሩ ደግሞ ሌላው ግን ዳዋ ለብሶ፣ ድንጋይ ተንተርሶና ጤዛ ልሶ በደበሎ እንደተጠቀለለ ለቀኑ ቆሎ አሮበት ስለ አገሩና ህዝቡ በቁርና በጸሃይ ሳይዝል በጸሎት ተጠምዶ ጉድ የሚታይበት የጉድ ዘመን በኢትዮጵያ ሰፍኗል። “እኔ አውቃለሁ መንፈሳዊ ነኝ” የሚሉ ዳሩ ግን በምዝበራ የደለቡ የዓለም ሰንጋዎች፣ ግን መንፈሳዊ ተብየዎች በተናቀ ሥራቸው እውነተኛ ካህናቶችን አሰዳቢዎች ክርስቶስ መስቀሉን የተሸከመው ለመላው የሰው ዘር መሆኑንን በሆዳቸው የካዱ ጉደኛ ሹመኞችና ነጠላ ያጣፉ ጀሌዎችና ዱልዱሞች ተዋህዶ ተጥለቅልቃለችና መላ ይሻላል። ካህናት ነን እያሉ በካህናት ሥም ዛሬ በቤተክስቲያናትና በልጆቿ ላይ እየተፈጸመ ያለውን ተንኮልና ደባ ሰይጣን እራሱ ቢጠየቅ “ከእነርሱ ተማርኩበት እንጅ ተንኮላቸውንና ከፋፋይነታቸውን በፍጽም አልደረስኩበትም” የሚል ይመስለኛልና ልብ ያለው ልብ ይበል!

ዘበነ (መምህር) እራሱ በተግባር የማይፈጽመውን አስተምራለሁ የሚል፤ በድህነት ከተነነ ቤተሰብ ውስጥ ወጥቶ ግን በሙዳይ በተቀፈፈ የምዕመናንና የመበለቶች ገንዘብ ሰርግ ሸራተን ያደረገ ዓለመኛ ሳባኪ በማይፈጽመው ግን የእምነት ንጉስ ነኝ ባይ ጮሌ እንደ እኩዮች ዓለም በዘረጋቻቸው የዕውቀት ዘፎች ሁሉ አውቃለሁ የሚል እውነት የሚናገሩትን ያለስማቸው ስም የሚሰጥና የሚፈርጅ ቤተክርስቲያንዋ በታሪክ ያላየቻቸውንና የማታዋቃቸውን ‘የቡድሃ’ አይሉ ‘የኒንጃ’ ወይንም የኦሎምፒክ መወዳደሪያ ወይም ሌላ ቀለም ባፅሸበረቁ የጳጳስ፣ የቆሞስ፣ የመነኩሴ፣ የቄስ ወይንም የዲያቆን አሊያም የምዕመን አይሉት የሌላ የሥልጣን ተዋረድ ያልጠበቀ ልብስ አጥላቂ “ምንቸት ጋን ነኝ” ያለበት የመለያየትና የስድብ ፊታውራሪ ፍቅርን ሳያውቀው ስለፍቅር፤ አንድነትን እየናደ ስለአንድነት፤ የውንድማማችነትን መንፈስ እየገደለ ስለወንድማማችነት መምህር ነኝ የሚል፤ አዛውንት አባቶች ወደ ኋላ እንዲቀመጡ ተደርጎ እሱ አሳራጊ፤ ይህች ከንቱ ዓለም እንኳን የቅደም ተከተል ተዋረዷን ታውቃለች ይገርማል! ግን ይህንን አያስተውለውም።

በጣም የሚገርመው የማይለው ስለሌለ “ሁለት ሶስተኛውን እልፍ ሲልም ሶስት አራተኛውን የኢትዮጵያ ሕዝብና የሰሜን አሜሪካን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን አድርጌያለሁ” ያለ ደፋር፤ ለመሆኑ ይህንን አድርጌያለሁ ካለ አመዛኙ የኢትዮጵያ ሕህብ እምነት ምን ይሆን የነበረው? አይን አውጣነት ወይንስ ሌላ? ከዚህ ቀደም እስከ አሁን የሚያንገበግበን በኢትዮጵያ የነጻነት ተጋድሎ ለዓለ ህብረተሰብ በዓለም አደባባዮች ለኢትዮጵያ እንዳንጮህ ለአገር የመጮህን ተስፋ ለማመንመን ያደረጋቸው መሰሪና አደናጋሪ ሰበካዎችና በማር የተለወሱ መርዛማ እንቅስቃሴዎች ታሪክ ይቅር የምይለው በደል ነው። አንድ ነገር ግን እናረጋግጣለን የኢትዮጵያ ትንሳዔም ቅርብ ነው!!! ይህንን ለጊዜ ፍርድ እንተወዋለን ያኔ ማጣፊያው ያጥራል።

ግለሰቡ ተመክሮ የማይሰማ ነው። ከዚህ ቀደም በቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ከእየሩሳሌም በመጡ የዕድሜ ባለጸጋ መንፈሳዊ አባት “አባቶችን አትዳፈር፣ ትህትና ይኑርህ” ብለው በእማኝ ፊት ያሉትን ባለመቀበል እነሆ ዛሬ ተመክሮ የማይሰማ ትዕቢተኛ፣ ቀናተኛ የሆነና ያለአግባብ ሰዎችን በመዝለፍ አባቶችንና እናቶችን በማዋረድና በመዘርጠጥ በሚከፍተው አፍ ጭንቅላቱ የሚታይ እራሱ የቆብ፣ የልብስና የአፍ ምሩቅ መሆኑን ማወቅ ለማንም አያዳግትም። የቤተክርስቲያንዋ መከፋፈል በውግዘት መለያየት ተጠቃሚዎች እርሱና መሰሎቹ ሆነዋልና። የኢ.ኦ.ተ. ቤ/ክር አንድ ከሆነች ሊቅውንተ ቤ/ክር ስለሚሰባሰቡና ፍቅር ሁሉን ስለሚገዛ ተራራ ነኝ ያለው ኩይሳም ስለማይሆን ጠላት ዲያብሎስም ስለሚያፍርና ጥቅም ስለሚቀር የቤተክርስቲያንዋን አንድነት አይወዱትም። ያልሆነ ስም ልጠፋና ስድብ ግን ይቀናቸዋል። ስድብ ባዶነት ነው። ስድብ ከዲያብሎስ ጋር ሕብረት መፍጠር ነውና ልታቆም ይገባሃል! አደራችን የጌታችን የመድሃኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል እንጂ የመከፋፈልና የስድብ፣ የጩኽትና የልፍለፋ የመሳለቂያ የሥጋ ገበያ ሊሆን አይገባም እንልሃልን።

ኃይላችን ስለሆነው መስቀል ስናነሳ ጌታችን፣ መድኅኒታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ መከራን በመቀበል በመስቀል ላይ ባፈሰሰው ደም ሰላምን እንዳወጀልን ሁሉ አባታችን ኢትዮጵያዊ ሰማዕቱ ቅዱስ አቡነ ጴጥሮስም የእምነት የተዋህዶ አርበኛ ስለ እምነቱና ስለውድ ሃገሩ ኢትዮጵያ፣ ከአምላኩ እንዳየው መስቀሉን እንደጨበጠ ጠላትን በመገሰፅና በማውገዝ በባንዳዎች ትብብር በጨካኞች እጅ ተረሽኗል። ጌታችን በመስቀሉ ዲያብሎስን እንደገደለና እንዳሸነፈ ሰማዕቱ ኢትዮጵያዊ ጴጥሮስም በመስቀሉ ፋሽስትን ገደለና አሸነፈ። የእዛ የእምነት ፅናት የተዋህዶ አርበኝነት ምልክት ቅርስ መሆኑ ተዘንግቶ “በእከከኝ ልከክልህ” የስጋ ገበያ ለከንቱ ውዳሴ በአባ ቀውስጦስ አማካይነት ለዘበነ (መምህር) በመሰጠቱን ከዚህ በፊት እንዲመለስ በየጊዜው በኢንተርኔት ከአገሪቱ ዜጎች መጠየቁን እኛም እንደ ኢትዮጵያዊ ዜግነታችን የሃገር ቅርስ በመሆኑ ያንገበግበናልና በአስቸኳይ ያለቅድመ ሁኔታ መመለስ አልበት። ግልሰቡ አልወሰደም እንዳይባል አፍ ሲያመልጥ እንዲሉ “ለሰርጌ መመረቂያ ከአባ ቆውስጦስ ተሰጥቶኛል” በማለት በደብረ ገነት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ሲመጻደቅ የተናገረውን ማውጣት ይቻላል። የአባ ቆውስጦስ ስጦታ ቤተክርስቲያኒቱን ለሶስተኛ ሲኖዶስ አሳልፎ ለመስጠት የተደረገ ውስጣዊ ደባ ነው ሲሉ አንዳንድ የቤተክርስቲያኒቱ አባላት በጊዜው ሲናገሩ ተደመጠዋል። ታዲያ እንግዲህ ታላላቅ አባቶችን ሳያፍሩ “ሆዳሞች” ያሉና ያዋረዱ፣ ከሆዳሞች ያገኙትን ማረጋገጫ ያልቀረበበትን አለኝ የሚሉትን ክህነት እንዴት እንቀበለው? ስሊዚህ የኢትዮጵያ ቤ/ክር በቀደሙ አባቶች አማካይነት ተዋህዶ በቤዛነት ለሃገሯና ለዜጎቿ ለመላ የዓለም ክርስቲያን የተከፈለ የመስዋዕትነት ቋሚ ምስክር ነውና ዘበነ (መምህር) የመመለስ ኃላፊነትም ግዴታም አለብህ።

የተዋህዶ አርበኛ ሰማዕቱ አባታችን ቅዱስ ጴጥሮስ በምላስ፣ በልብስና በዘር ከፋፋይነት ሳይሆን የተመካው በጌታችን በመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል ማለትም እንደቃሉ እኔስ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር በሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ (ገላ 6-14) ብሎ በዛች በመጨረሻዋ የጭንቅና ፈታኝ ሰዓት የክርስቶስን ዓርማ መስቀሉን መንፈሳዊ ክብሩን በቀኝ እጁ እንደጨበጠ ጽናትን እስከሞት ታላቅ ምስክርነቱን ስለኢትዮጵያ ስለህዝቡና ስለእምነቱ ደሙን በማፍሰስ ፍቅሩን የእግዚያብሔር ጽናቱን የገለጠበት የተሰዋውን የዛን የተዋህዶ አንበሳ መስቀል ለግል መውሰድና በማስኮብለል ከሀገር በማስወጣት ወደ ኪስ መክተት የመጨረሻ ነውርና ወደ ታች መዝቀጥ ነው። መመለሱ ግዴታ ነው። “ሀገሬ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ” ካልሆነ በስተቀር አንተና መሰሎችህ በመጀመሪያ ገዝታችሁ ያንጠለጠላችሁትን መስቀል በቅጡ ያዙ! የሰማዕቱን ፈለግ ተከተሉና ከከንቱ ውዳሴ ይልቅ እውነቱን የቤተክርስቲያን አንድነት ጩሁ። መጀመሪያ በዓለም ካለ ህይወት እንደ ሸራተን ከመሰለው ውጡ። አባታችን የተገኘው በመስቀሉ ስር ከቤተክርስቲያን እንጅ ሸራተን በሳንቲም መልቀሚያ ጉባዔ አልነበረም።

ስለአባ እከሌ መኖር ይብቃችሁ። ነገሩ የእናንተ አባእገሌ ሆዳችሁ ጥቅማችሁ ነው።እስኪ የእውነት ሰው ሁኑና ስለ አገር የማይነገርበትና ከእውነት ከራቀው አደንቋሪ ጩኸት ውጡና ሰማዕቱ ጴጥሮስን ልትሆኑት ባትችሉም መሰሉት። ይህ መስቀል እንዲመለስ ሕግም ያስገድዳል። ቅርስን መዝረፍና ለግል ማድረግ የማየገባውን ማድረግ ወንጀል ነውና!!! ምን ይታወቃል አሊያም አንድ ቀን እንደ ድንቅነሽ (ሉሲ) ታከራዩትና ገንዘብ ትሸቅጡበት ይሆናል። ሕዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ፊሊጶ 3-10 በመልዕክቱ “የእነሱ መጨረሻ ጥፋት ነው፣ ሆዳቸው አምላካቸው ነው። ክብራቸው በነውራቸው ነው፣ አሳባቸው ምድራዊ ነው” እንዳለን መጨረሻቸው ጥፋት የሆነ የስም ክርስቲያኖች ፊሊጵ 3-10 ታንኩንና የመርዝ ጭሱን እየባረኩ በመላክ በባንዳዎች ትብብር ኢትዮጵያ ሀገራችንና ህዝቧን በወረሩበት በዛ የመከራ ቀን ብዙ ተጎድተናል፤ ከጉዳታችም አንዱ የአቡነ ጴጥሮስ በባንዳዎች ትብብር መረሸን ነው። መስቀሉ የዚህ ምስክር ነው። ቫቲካንም ይቅርታ ልትጠይቅበት ይገባል። እውነተኛ አባቶቻችንም ይህንን ጥያቄ እንድትጠይቁ ጩኽታችን ይድረሳችሁ።

አባታችን ካህን አሮንና ልጆቹ የእስራኤልን ልጆች እንደባረካቸው፣ ያዕቆብም በሸመገለ ጊዜ ኤፍሬምንና ምናሴን እንደባረካቸው አባታችን ሰማዕቱ አቡነ ጴጥሮስም የኢትዮጵያን ልጆችና ምድሯን ሁሉ ስለእውነትና ነጻነት የባረከበት የኢትዮጵያ ሕዝብ ሀብትና ቅርስ የሆነው ያ ታሪካዊ መስቀልም ትናንትም ዛሬም ወደፊትም የማይሸጥ፣ የማይለውጥና የሀገርና የህዝብ ሀብት ነው። ይህ መስቀል አቡነ ጴጥሮስ የነፍሳችን መዳኛ እንዲሆን እንድናስተውል ለኢትዮጵያ አለኝታ እንዲሆነን ትቶልን ያለፈ የእውነት ቅርስ ነውና ዘበነ (መምህር) መልስ! በሀገርና በዓለም ዙሪያ የምትገኙ ኢትዮጵያውን ይህ መስቀል እንዲመለስ የበኩላችሁን ጥረት ታደርጉ ዘንድ ጥሪ ይድረሳችሁ። በተለይም የአሜሪካ ድምፅ ሬዲዮ፣ የጀርመን ድምፅ ሬዲዮ፣ ነፃነት ለኢትዮጵያ ሬዲዮ፣ የህብረት ሬድዮ፣ አዲስ ድምፅ ሬዲዮ፣ የኢትዮጵያ ሴቶች ድምፅ ሬዲዮ፣ የኢትዮጵያዊነት ሬዲዮ፣ የሀገር ፍቅር ሬዲዮ፣የኢትዮጵያ የዘውድ ምክር ቤትና እንዲሁም ሌሎችም የህዝብ መገናኛ አውታሮችና ድረ ገጾች የሀገርን ቅርስ ከማስመለስና የሀገርን ታሪክ ለተተኪው ትውልድ ከማቆየት አኳያ በጉዳዩ ላይ ጥሪ አድርገንላችኋለንና ምላሻችሁን እንጠብቃለን። ስለሁሉም ነገር ልዑል እግዚያብሔር ይመስገን።

114 thoughts on “Memher Zebene, Ethiopia’s Jimmy Swaggart?

  1. ጎበዝ እረ እሰኪ ልብ በሉ መምራችን መምእር ዘበነ ለማ በእጁ መስቀል እና ወንጌል አለ እናንተ ጋ ግን ወሪ ይሀ ሰው ከ መናፍቃን ጋ የያዘውን ፍጥቻ አይታችሁ እንኳን ስለጥሩነቱ አታወሩም እንዴ ?? እረ እናስተውል ኢትዮጲያዊነት የት ገባ ?? ሰው ስለሚሰራው ስራ መመስገኑ ቀረ እንዴ ?? ነው ወይስ ሁላችሁም መናፍቅ ናችሁ??? ደሞስ የሰው ልጅ በለበሰው ሰጋ ደካማ መሆኑን መርሳተ የለበንም ቅዱስ ዳዊት እንደ ልቤ ያለው እንኳአን ሰሀተተን ሰርቱአል በስጋችን ደካማ መሆናችሀንንማ መርሳት የለበንም እስኪ ማነው እኔ ስሀተት የለብኝም የሚእል ??? ወንጌል ሲሰበክ የማይወድ እኮ ዲያቢሎስ ነው የ አጋንንት ስራ አስፈፃሚ እንዳትሆኑ ተጠንቀቁ ስለ አገሩ የማይቆረቆር ስለ ኢትዮጲያዊነት የማይገደው ኢትዮጲያዊ አይደለም የ ኢትዮጲያ የሆነውን የ ማይቀበል እና ኢትዮጲያን የሚሰብክን የሚያጠፋ እና ለማጥፋት የሚሞክር እሱ ባንዳ ነው ታዲያ ወድ ፀሐፊዎች ከየትኛው ናችሁ ??? እስኪ ስለነፈሰ የምንነፍስ ሳንሆን ሓምሮ ስላለን የምናስበ እንሁን
    እግዚያብሔር ለሁሉም እንደ ስራው የሚከፍል ስለሁነ እናንተ ባትኮነኑስ ወይም ደሞ አላማችሁ ሌላ ከሁነ ሽፋናችሁን አውልቁ
    ኢትዮጲያ ቅድስት ናት
    ድንግልም አማላጅ
    ክርስቶስም አምላክ መሆኑን ያለ ጥርጥር እናምናለን
    ሴካ ከ አየርላንድ

  2. ከላይ በአማሪኛ ስለ ዘበነ ለማ የተፃፈውን አንብቤያልሁ. በጣም የሚያሳዝነው ይቺ ዓለም ለእውነት ፈላጊዎች የማትመች መሆኑዋን ነው፡፡ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስም እኮ አሳልፈው የሰጡት የገዛ ዘመዶቹ ናቸው፡፡ስለዚህ በተፃፋ ነገር እምብዛም ልንደነቅ አይገባም፡፡ ነገሩ ሊሆን ግድ ስለሆነ፡፡ ይንን ሁሉ የስድብ መዓት መደርድር መቼም ከቅናት የመነጨ ስለመሆኑ ሳይታበይ የተፈታ ሀቅ ነው፡፡ ምናልባት የፃፊው ስም ታውቆ ቢሆን ኖሮ መምህር፤ ዲያቆን፣ ወይም …፡፡
    ለማንኛውም ስለፃፍከው ነገሩ ሁሉ እግዚአብሄር ይቅር ይበልህ፡፡ አንተ ፍርዱን ከሰጠህ የእግዚአብሄር ስራው ምን እንደሆነ ግራ ገብቶኛል፡፡ ሰው ባንተ ላይ ሊያደርግ የማትፈልገውን ነገር እንደፃፍክ ልታስታውል ይገባል፡፡ ሠው ሲማር እኮ የሚጠቅመውንና የሚጎዳውን የነለየት መብት አለው፡፡ አንተ ብቻ አዋቂ፣ ለዓለም ህዝብ ተቆርቃሪ ባትሆንና ባትቀሰፍ ጥሩ ነበር፡፡
    እኛስ የሚበጀንን የመስማት መብት አለን፡፡ እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይባርካት፡፡

  3. Let’s not be quick to open our mouth and spread gossip that is based on false information. Memher Zeben is our spiritual father and he is loved by many in the Ethiopian community except by few devils advocates. Let’s leave him alone to do what he was selected to do by our father in heaven, which is to teach the word of God, you don’t have to like him to respect him. If anything we should respect him for helping us disassociate the Bible with Pente. I remember the days when caring the Bible or calling Jesus name was an act that was not associated with the Ethiopian Orthodox church.
    I was so disgusted with some of the words some of you used on this forum; name calling is not an act of a Christina. Stay positive, get all the facts before you open your mouth and please have some respect for the word of god. Most importantly remember the Golden rules “Treat others as you want to be treated” I don’t imagine anyone wants to be called what the Memhir was called by some people!

  4. ስለ መምህር ዘነበ ለማ የተጻፈው ሁሉን አንብቤዋለሁ ነገር ግን አንድ ነገር ተማርኩበት ፡- ያ የጻፈው (ያጻፈው) ሰው በጣም ታዛዥ የዲያብሎስ ምቹ ፈረስ መሆኑና ” አትፍረዱ” የሚለውን የእምላካችን ቅዱስ ቃል በተግባር የማያውቅ ቀንቅተኛ (ሰይጣናዊ) , ስለ ተዋሕዶ እምነት እድገት የማይፈልግ መሆኑን ነው ።

  5. Wel I am not clear to which side we have to follow. As an information it is good to read both side and try to dig out the truth.
    Apart from what has been posted on the ethiopian review website,Memhir Zebene is a very strong, knowlegeable and charismatic preacher. He is doing all his best to maintain the Orthodox Tewahdo church and he was really succesfull in preaching and bringing lots of young ethiopian orthodox followors and he need to be praised and supported in this regard.
    On the other side if at all what has been said (wedding at Sheraton and getting the gold Cross) is true he shuold formally request an excuse and we have to forgivehim for the one time mistake committed.
    We all need strong and unified country, unified/unsplitted/ orthodox church to maintain this we need to work hard and maintain strong persons like Memhir Zebene and help them in his direction he is to maintain our unified Ethiopian Tewahdo Orthodox church.
    In this regard I personnaly believe Elias need not to be blaimed as a journalist he is posting the opinion of both sides and it is upto us to read and react on the truth.
    I wish Memhir zebene could react and tell us on the truth.

  6. The truth need to be told ! We had the same problem here in Columbus, Ohio. One of Zebene friend tried to scam us. The case is pending now in court now.
    We need to separate the church from this invidulas. We need to hold them accountable.

  7. A church has to be under Ethiopian Community not under one person that’s why we are having all this problems with this Priestess all over the world. I am glad the truth came out about Zebene. I have listened to his preaching I never understood him. maybe he is good for those people who didn’t grow up in the church believe me I know how a preacher should act when he techs the way he walks and talk but I never seen him act like them when I say this I know a lot of preachers I have sat down and talk to them I have never seen the talking AT people like he does. I pray for him so that God could open his eyes and realized what he is doing.

  8. LOOK WHAT #12 IS SAYING!! HE SAYS THAT
    HE WAS AT THE WEDDING THAT TOOK PLCE AT
    SHERATON. UNBELIEVABLE!! SHAME ON YOU.
    ZEBENE’S WEDDING DID NOT TAKE PLACE AT
    SHERATOR.

  9. Please, please let us protect our teacher !!!!!!!! all these negative blogs are pure Pentecostal peoples.
    Churches in usa need a leader , a father like him!
    Not some gossip filled kes which I see in most dc churches! Please leave him alone!
    Let him do his teaching!

  10. I really don’t have anything to say except God bles Orthodox(because we got too many enemies from every where including from our own church members. )this is a wake up call for the people who knows or read bible.

  11. እኔ የምለው እንዲህ አይነት ሽኩቻ ለምንድነው ያስፈለገው፤ምን አይነት ትርፍ ለማግኘት ይሆን ፅድቅ ወይስ ኩነኔ? በዚህ ሁኔታ ኩነኔ ማግኘት ይቻል ይሆናል ፅድቅ ግን … ለማንኛውም ድህረገፁ ወንጌል በትክክለኛው መንገድ ብታስተምሩበት.. ይህ ትውልድ ደግሞ ማን መሰላችሁ “በአንድ ወቅት አባታቸው በወይን ሰክሮ ራቁቱን ሲሆን በአባቱ ራቁትነት ስቆ የተረገመውን ይመስላል የኋሊት ገብተው የአባታቸውን ራቁትነት የሸፈኑት ግን ተመርቀዋል” በመ/ር ዘበነ ላይ ያለችሁትን ነገር እውነት ይሁን ውሸት ማረጋገጫ የለኝም፡፡ ነገር ግን ቢያደርገው እንኳን እርሱን የሚፈርድ ጌታው ነው እናንተ ማን ናችሁ የምትፈርዱ ሐወርያው ቅዱስ ጳውሎስ እንኳን እኔ በማንም አልፈርድም እኔንም የሚፈርድ አንድ ጌታ ነው …… ብዙ አልላችሁም መስተዋል የፈለገ በአንድ ቃል ያስተውላል ለሁላችን ማስተዋል ይስጠን፡፡

  12. ay sew yasazinal ! mewekakes bicha and enkua esti be fikir enimekaker yemil yelem ! May ALMIGHTY GOD FORGIVE ALL OF US. and please people benanate ayin wist yalewin guduf satawetu lemin be betekrstian sewoch lay afachun tikeftalachu. ye miferd and amlak Egzabiher bicha new. fird yesu bicha new. ahunim may God forgive us. long live tewahdo !

Leave a Reply