Ingineer abezut

ከአበበ ሳህለማሪያም አበበ

መጀመሪያ ይሄ ጽሁፍ ሲጸነስ ርእሱ፡ “ኢንጂነር አደብ ይግዙ እንጂ” ነበር። ነገሮች ተለዋወጡ፡ ጸቡ ተካረረ። ኩርፊያቸውን አቁመው አመራር ይሰጡናል ያልናቸው ኢንጂነር፡ ካፈርኩ አይመልሰኝ አይነት የቁልቁለት መንገዳቸውን ሲቀጥሉ፡ ጽሁፋችን አሁን የያዘውን ርእስ ያዘ። ይሄ ባይጻፍ መልካም ነበር። ነገር ግን የኢንጂነሩ ባህርይ ይሄንን ጽሁፍ ጋበዘ። እነሆ የታዘብነውን በማዳላት እንጽፋለንም። አዎ ወደምናምንበት በማዳላት እንናገራለን… ይቀጥላል:: እዚህ ላይ ይጫኑ:: Click here to read.