ዲያስፖራውን የመሰለያ እቅድ

ለአረመኔ መንግስት የሚሰልል አረመኔ ነው!

ከዲሞክራሲ ለኢትዮጵያ ድጋፍ ቡን በሜልበርን አውስትራልያ

December 2014

የሀገራችሁ መጻኢ ህልውና፤ የወገናችሁ የዘመናት ጭንቅ፤ እንግሌትና ፤ የስቃይ ህይወት ሌት ተቀን ለሚያሳስባችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ፦

TPLF-logo

TPLF-logo

ከሁልት ዓመት በፊት የወያኔ መንግስት በውጭው ዓሇም የሚገኘውን ኢትዮጵያዊ ሇመሰሇሌ የነዯፈውን እቅዴ በዝርዝር የሚገሌጽ ሚስጥራዊ ሰነዴ ከውጭ ጉዲይ መስራቤቱ ሾሌኮ ወጥቶ በመሊው ዓሇም ሇሚገኘው ኢትዮጵያዊ በተሇያዩ ዴህረ ገጾች ይፋ መሆኑ የሚታወስ ነው። ሾሌኮ የወጣው ሰነዴ ባጋጣሚ በእንግሉዝ ሃገር የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንን ሇመሰሇሌ የተነዯፈን እቅዴ የሚዘረዝር ይሁን እንጂ እቅደ በመሊው ዓሇም በሚገኘው የመንግስት ተቃዋሚ ሊይ ሁለ ተግባራዊ እንዱሆን ታስቦ የተቀመረ መሆኑ ሳይታሇም የተፈታ ነው።

በመሆኑም በየትኛውም ሃገር የሚገኝ ኢትዮጵያዊ ይህንኑ ዝርዝር የስሇሊ እቅዴ ተገንዝቦ ቅድመ ዝግጅት ያደርግ ዘንዴ ከሁለት ዓመት በፊት በየዴህረ ገጹ እንዱበተን ተደርጓል፡፡

ይሁን እንጂ ይህን የሚስጥር ሰነድ ምን ያህለ ኢትዮጵያዊ ወገን አግኝቶት አንብቦታሌ? ምን ያህለስ ተገንዝቦታሌ? ምንስ አይነት ጥንቃቄ አዴርጎ ቆይቷሌ? የሚለትን ጥያቄዎች ስናነሳ የምናገኘው ምሊሽ ብዙም የሚያመረቃ አይመስሇንም……….

Please click on link below to read the full article

የ ስለላና ከፋፍለህ ግዛ ሰነድ

 

_____________________________________________________________________________